Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for TESTIMONY

Channel

TESTIMONY

@TestimonyTube

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry

927subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001178867114
TypeChannel
Username@TestimonyTube
Descriptionይህ በየቀኑ የእግዚአብሄርን በልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ማዳን በምስክርነት የሚቀርብበት ቻናል ነው ከሀገር ውስጥ የአገልጋዮች ዘማሪያን ሰባኪዎች እንዲሁም ከአለም ዙርያ የተገኙ ምስክርነቶች በየቀኑ ይቀርባሉ። Contact Us☞ @TliveBot
CreatedBetween 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded6 August 2026
Last confirmed live13 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/TestimonyTube

Growth

9276 Aug 2026, 11:49 — 927 subscribers6 Aug 2026, 14:03 — 927 subscribers6 Aug 2026, 11:496 Aug 2026, 14:03
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 926–928 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
6 Aug 2026, 14:03927no change
6 Aug 2026, 11:49927first reading

Engagement

12 posts held, back to 9 December 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 11 August 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
45
Links
40

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 6 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Recent posts

11 Aug 2024, 16:11 UTC671 viewsread 6 August 2026

ክፍል አንድ የክርስትና ሕይወት ምስክርነት ጌታ ኢየሱስን መከተል ከጀመርኩ 17 ዓመታትን አስቆጠርኩ ይገርመኛል ሳስበው የዛሬ አስራ ሠባት ዓመት በአንድ ድርጅት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ ተቀጥሬ ለመስራት ከቤተሠቦቼ ቤት የወጣሁበት ጊዜ ነበር። ለመስራት የወሰንኩት ደሞ አባቴ በወቅቱ በነበረው መንግስት ስደት ላይ ስለነበረ እና ለቤቱ ደግሞ የመጀመሪያልጅ ስለሆንኩ ሀላፊነቴን ለቤተሠቦቼ ለመወጣት ነበር ። ከእኔ ታናናሾች 4 ወርቅ የሆኑ እህቶች እና አንድ እንቁ ጀግና ወንድም ነበረኝ ። ለእህቶቼ ያለኝ ፍቅር እንዲህ ነው ብዬ መግለጥ አልችልም ይሄንን የበኩር ልጅ የሆናችሁ ታውቁታላችሁ 😍 ። እናማ ተቀጥሬ ስራ የጀመርኩበት ድርጅት ከባለቤቷ ጀምሮ

11 Aug 2024, 16:11 UTC800 viewsread 6 August 2026

ጸሎቱ እንዳለቀ ግራ ተጋቡ ጌታን አታውቅምኮ አሉት እጁን በአፉ አድርጎ ቆሞ ቀረ እኔ ግራ ገባኝ ምን እንደሚሉም አልገባኝም እንባዬን እየጠራረኩ እያፈራረኩ አየዋቸው አገልጋዩም ቀጠል አድርጎ ለወጋችን ቢሆንም ጌታን ትቀበያለሺ አለኝ? ዞር ብዬ ወደነሱ ተመለከትኩ ውስጤ ባማላውቀው ደስታ እና ድል ተሟልቷል እንቢ ለማለት አቅም አጣሁ በደስታ እሺ አልኩ ። በደስታ ጮሁ አለቀሱ ገረመኝ ሆ እኔ ግን ጴንጤ አልሆንም አልኩ በልቤ 🤣🤣 ሞቻለኋ ብሞታት አይነት🤣🤣🤣 ብቻ እጄን አንስቼ ጌታን ተቀበልኩ ነፍሴ ታደሠች ወገኖቼ ለሊቱ ሙሉ በዓየር ሲሄድ አደርኩ ደስታ !!! ደስታ !!!! ደስታ !!! ማቋረጥ አልቻልኩም በነጋታው ጠዋት ወደ ቤቴ ሄድኩ የማያቋርጥ ዝማሬ እና ደስ

8 Oct 2022, 18:01 UTC≈1,230 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @KALTUBEFile

#ተለቀቀ ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔት 💐ዘጠነኛ እትም በቃልቲዩብ የተዘጋጀ 👆7ሜ.ባ PDF ያውርዱት ●18 ጥያቄዎች ለተወዳጇ ዘማሪት አይዳ አብርሀም 💐 የስራ ባህልና ክርስትና (በነቢይ መሳይ አለማየሁ) 💐ክርስትናችሁን ከወረት ጠብቁ (በፓስተር ስንታየሁ በቀለ) 💐ትናንቱን የረሳ ትውልድ ፤ የባህልና ትውፊት ክስረት (በቢንያም አዲሱ) 💐ጥሩ አድማጭ መሆን! (በአቤኔዘር አለማየሁ) እና ሌሎች . . . ... ለወዳጆቻችሁ ለአማኞች ፣ ለማያምኑ ሼር❤️ ለበፊት እትሞችን | ይሄን ይጫኑ | 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE

25 Sept 2022, 17:28 UTC≈1,110 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @KALTUBEPhoto

💐ቃልኛ መንፈሳዊ መፅሔታችን 9ተኛ እትም በዚህ ሳምንት በነፃ ወደናንተ ይደርሳል። በዚህ እትም ●18 ጥያቄዎች ለተወዳጇ ዘማሪት አይዳ አብርሀም 💐 የስራ ባህልና ክርስትና (በነቢይ መሳይ አለማየሁ) 💐ክርስትናችሁን ከወረት ጠብቁ (በፓስተር ስንታየሁ በቀለ) 💐ትናንቱን የረሳ ትውልድ ፤ የባህልና ትውፊት ክስረት (በቢንያም አዲሱ) 💐ጥሩ አድማጭ መሆን! (በአቤኔዘር አለማየሁ) እና ሌሎች መንፈሳዊ ፁህፎች ፤ ወጎች ፤ የተለያዩ ነገሮች ይኖራሉ። በዚህ ሳምንት ይጠብቁን በቃልቲዩብ ቴሌግራም በነፃ ይለቀቃል 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE | የበፊት እትሞችን ለማግኘት👉 ይሄን ይጫኑ

20 Apr 2022, 18:19 UTC≈1,630 viewsread 6 August 2026
File

.ቆይታ ከዘማሪት አስቴር አበበ ጋር 💐ዘማሪት አስቴር በህይወቷ ፤ በቤተሰቧ ፤ በስደት ስላሳለፈችው ህይወት አሁን ስለምትኖርበት ሀገር እና ከነዛ ህይወቷ ስለወጡት ዝማሬዎቿ ያደረገችውን እጅግ አስተማሪ እና ቆይታና ውይይት እንድትከታተሉ እና ለሌሎች እንድታደርሱ እንጋብዛለን። t.me/KALTUBE Source - Talking Mezmur Share💐Share💐Share💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE

7 Feb 2022, 12:58 UTC≈1,740 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @KALTUBE

https://t.me/KALTUBE?livestream=61a4980801520117cf

26 Dec 2021, 18:57 UTC≈1,780 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @KALTUBEPhoto

ስለ ኢየሱስ ( ለፕሮፋይላችሁ እና ለወዳጆቻችሁ ለመላክ ) HD #QouteVerse #Kaltube #Jesus #Jesusislove #jesusishealer #JesusisCompassionate #JesusisShepherd . . . 💐Share @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE

25 Dec 2021, 18:45 UTC≈1,450 viewsread 6 August 2026
File

. ለውጠኝ ለውጠኝ ጌታዬ Birhane Wengel Choir 💐Amazing Gospel Song Share💐Share💐Share💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE

16 Dec 2021, 13:22 UTC≈1,540 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @KALTUBE

💐ናይት ክለብ አድሬ በማግስቱ መድረክ ላይ እቆማለሁ!! LIFE EX. ይህ በቃልቲዩብ የሚዘጋጅ ፕሮግራም ክርስቲያኖች በተለያየ አለማዊ ህይወት እና የህይወት ተፅእኖ ውስጥ የሚያልፉበትን የህይወት ገጠመኝ በልቦለድ መልክ የሚያስቃኝ ዝግጅት ነው። በሳምንቱ በተመረጡ ቀናት ጠዋት 3:00 ይቀርባል። ሶስተኛውን ታሪክ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። ........ ለራሴ ያለኝ እይታ ሲበዛ የተጋነነ ነው። ራሴን በጣም ቆንጆ ፣ የፈለገችውን ነገር በፈለገችው ጊዜ ማግኘት የምትችል እና አሁን የተረዳሁት አዲሱ ማንነቴ ድንቅ የማስመሰል ወይም የትወና ሰው ነኝ። ቤተሰቦቼ ገና ድሮ የአሁኑን ዘመን ውጥንቅጥ የሌለበት ክርስትና የኖሩ የቀደሙ አገልጋዮች ነበሩ። ከአያቶቼ ጀም

9 Dec 2021, 18:24 UTC≈1,320 viewsread 6 August 2026
Forwarded from @KALTUBE

💐የእግዚአብሔርን ክብር ከልቡ የሚራብ ትውልድ እየጠፋ እንዳለ ይሰማኛል ልቤ በራሴም በሰዎችም ያዝናል 🔳 LIFE EX. ይህ በቃልቲዩብ የሚዘጋጅ ፕሮግራም ክርስቲያኖች በተለያየ አለማዊ ህይወት እና የኑሮ ተፅእኖ ውስጥ የሚያልፉበትን የህይወት ገጠመኝ በልቦለድ መልክ የሚያስቃኝ ዝግጅት ነው። በሳምንቱ በተመረጡ ቀናት ጠዋት 3:00 ይቀርባል። ሁለተኛውን ታሪክ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። ....... ጌታን ያገኘሁበትን 2ተኛ አመት ለብቻዬ በማስብባት ልዩ ቀኔ እንደሌላው ጊዜ ደስተኛ አልነበርኩም። ምክንያቱም በህይወቴ ከአመት አመት እጅግ ደክሜዬለሁ። ጌታን ስቀበል በእውነቱ ወንጌልን ተረድቼ አልነበረም በቅንነት ነበር። ኋላ ላይ ግን መፅሐፍቅዱን የበለጠ ሳነብ

Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @TestimonyTube. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“TESTIMONY” (@TestimonyTube), 927 subscribers as measured 6 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/TestimonyTube.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.