ኢ-ሲም ምንድን ነው? ስለዘመናዊው ኢ-ሲም ከማውራታችን በፊት ሁላችንም ስለምናውቀው ሲም ካርድ ትንሽ እንበል። ሲም አሊያም በእንግሊዝኛው Subscriber Identification Module ተብሎ የሚጠራው በመጠኑ ትንሽ የሆነ ቁራጭ ፕላስቲክ ነው። ይህ ስልካችን በምንቀይርበት ወቅት ከስልካችን የምናስወጣውና የምናስገባው ወይም በሚጠፋበት ወቅት የምንተካው ቁስ፣ የተጠቃሚውን ዝርዝር መረጃ ወደ ኔትዎርክ የሚያስተላልፍና የያዝነውን ስልክ ትክክለኛነት የሚያረጋግጥ ነው። ሲም ካርድ የስልክ ቁጥር ከመያዝ አንስቶ ሌሎች መረጃዎችን በውስጥ የሚያከማች ሲሆን፣ ስልክ ለመደወልና ለመቀበል እንዲሁም የኢንተርኔት ዳታን ለመጠቀም ያስችለናል። ሲም ካርዶች እ.ኤ.አ በ1991 መ…

Channel
Tech_lion
@Tech_lion
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
51subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001161286198 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Tech_lion |
| Description | We can talk about latest tech news, solution, video tip and other join us @Tech_lion |
| Created | Between 1 March 2018 and 15 May 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/Tech_lion |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 10:45 | 51 | no change |
| 6 Aug 2026, 03:31 | 51 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 15 May 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 21 September 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 30
- Videos
- 9
- Links
- 26
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
ፎርብስ የተሰኘው መፅሔት በቴክኖሎጂ ገፁ እንዳሰፈረው አንደኛው የኢ-ሲም ጉዳት በቀላሉ ‘ትራክ’ ልንደረግ መቻላችን ነው። ይህም ማለት መንግሥት አሊያም አንድ ተቋም በሲም-ካርዴ አማካኝነት እየተከታተለኝ ነው የሚል ስጋት ካለዎት ኢ-ሲም አስጊ ነው። ለምሳሌ በሆሊውድ ፊልሞች ላይ እንደምንመለከተው የሚዳሰሰውን ሲም ካርድ ከስልክዎ አውጥተው ከጣሉ አድራሻዎን ማግኘት ከባድ ነው። የኢ-ሲም ካርድ ተጠቃሚ ከሆኑ ግን ስልክዎን ካልጣሉ በቀር ይህን ማድረግ ቀላል አይደለም። የቴሌኮምዩኒኬሽን፣ ሚዲያ እና ቴክኖሎጂ ተደራሽነት የሚከታተለው ኦሚዲያ የተሰኘው ተቋም በዓለም አቀፍ ደረጃ በዚህ ዓመት መጨረሻ 5 በመቶ ስማርት ስልኮች ኢ-ሲም ይኖራቸዋል ይላል። ይህ ቁጥር በ202…
You can join our new youtube account
Watch "Haileslase short speech at their palace garden" on YouTube https://youtu.be/HrTe54Hr1_U
ሁሉንም የስራ ማስታወቂያዎች በአንድ ቦታ ለማግኝት HaHuJobsን ይቀላለቁ ! @HaHuJobs @HaHuJobs የ0 ዓመት የስራ ልምድን የሚጠይቁ ስራዎችን ብቻ ለማግኝት ከፈለጉ HaHuJobs Fresh Graduates ን ይቀላቀሉ ! @hahujobsforfreshgraduates @hahujobsforfreshgraduates በመረጡት የስራ ዘርፍ ብቻ የስራ ዕድሎችን መከታተል ከፈለጉ ደግሞ HaHuJobs Bot ን ሰብስክራይብ አድርገው ተጠቃሚ ይሁኑ ! @hahujobs_bot @hahujobs_bot ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!! @hahujobs @hahujobs_bot Promo Details Contestant Name: #m_e…
ውድ ደንበኞቻችን በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው የመደበኛ ባለገመድ ብሮድባንድ ኢንተርኔት አገልግሎት ላይ እስከ 45% ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽን ተግባራዊ ማድረጋችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡ በተጨማሪም ለነባር ደንበኞቻችን የዋጋ ቅናሹን ተከትሎ የአገልግሎት ፍጥነት በማሳደግ እንዲሁም አንዳንድ የፍጥነት ገደቦች ላይ የዋጋ ቅናሽ ማስተካከያ አድርገናል፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዙት ምስሎች ላይ ያግኙ! መልካም ቀን! ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን https://facebook.com/ethiotelecom ይከተሉ
ስለ ቴክኖሎጂ አስደሳች እና ሳቢ እውነታዎች 🔅 የፋየርፎክስ አርማ ቀበሮ አይደለም። በእውነቱ ቀይ ፓንዳ ነው። የፋየርፎክስ አርማ ቀበሮ ነው ( በስም ነው ማለቴ ነው) የሚለው የተለመደ ስህተት ነው ፣ ግን በእርግጥ ቀይ ፓንዳ ነው! 🔅 ኔንቲዶ የመጫወቻ ካርዶችን ሠራ የቪዲዮ ጨዋታዎችን ከመስራታቸው ከረጅም ጊዜ በፊት. ኔንቲዶ በ 1889 እንደ የመጫወቻ ካርድ ኩባንያ ተመሠረተ። እስከ 1978 ድረስ የመጀመሪያውን የቪዲዮ ጨዋታቸውን አላደረጉም። 🔅 ከ2017 ጀምሮ 2.1 ሚሊዮን ሰዎች አሁንም መደወያ ይጠቀማሉ። እ.ኤ.አ. በ2017 የተደረገ ጥናት 2.1 ሚሊዮን ሰዎች አሁንም የመደወያ አገልግሎት እንደሚጠቀሙ አረጋግጧል። እነዚህ ደንበኞች በዋነኛነት …
ቁልፍ የበይነመረብ እውነታዎች እና ስታቲስቲክስ ⚜ አሉ ከ 5.1 ቢሊዮን ገባሪ የበይነመረብ ተጠቃሚዎች. ⚜ በመስመር ላይ ከ 1.86 ቢሊዮን በላይ ድረ-ገጾች አሉ ። ⚜ 4.28 ቢሊየን ሰዎች ተንቀሳቃሽ መሳሪያቸውን በመስመር ላይ ለመጠቀም ይጠቀማሉ ። ⚜ በድሩ ላይ 198.4 ሚሊዮን ንቁ ድረ-ገጾች አሉ ። ⚜ በቀን ወደ 7 ሚሊዮን የሚጠጉ የብሎግ ልጥፎች ይታተማሉ። ⚜ በ2021 4.2 ቢሊዮን ንቁ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች አሉ ። ⚜ በአለም አቀፍ ደረጃ 47% የሚሆኑ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ማስታወቂያ ማገጃን ይጠቀማሉ። ⚜ በ2019 የሳይበር ወንጀል ለአሜሪካ ንግዶች 3.5 ቢሊዮን ዶላር ያስወጣል ። ⚜ ሃያ ስድስት ብልጥ ቁሶች በምድር ላይ…
ቋንቋዎችን ወደ ፕሮግራሚንግ ኮድ የሚቀይረው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት ኦፕንኤአይ (OpenAI) የተባለው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የምርምር ተቋም ተፈጥሯዊ ቋንቋን ወደ ፕሮግራሚንግ ኮድ የሚቀየር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት ማበልፀጉን አስታወቀ፡፡ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓቱ ኮዴክስ የሚል መጠሪያ እንደተሰጠው ቬንቸር ቢት አስነብቧል፡፡ ከዚህ ቀደም ለተመሳሳይ ዓላማ በተቋሙ በልፅጎ አገልግሎት ሲሰጥ በቆየው ኮፓይለት (Copilot) በተባለው ሥርዓት መነሻነት አዲሱ ሥርዓት ከፍተኛ ማሻሻያ ተደርጎበት መውጣቱን ዘገባው አመላክቷል፡፡ አዲሱ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የተጻፉ ዓረፍተ ነገሮችን በመረዳት ወደ ፕሮግራሚን…
የቲክቶክ እገዳ ******** ትራምፕ ቻይና የአሜሪካንን የመንግስት ተቋማቶች እና የሰራተኞችን አጠቃላይ ሁኔታ ለመሰለል እየተጠቀመችበት በመሆኑ ቲክቶክ የተሰኘው አፕ ይታገድልኝ ማለታቸው የዓለም አነጋጋሪ ዜኖ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ ትናንት ቢቢሲ ባወጣው ዜና ደግሞ የቻይናው የቴክቶክ ካማፓኒ ከእውነታ በራቀ ውንጀላ ስማችን እየጠፋ በመሆኑ ይህንን ጉዳይ በህግ እንዲታይልን ከማድረግ ውጭ ሌላ የተሻለ አማራጭ የለንም ብሏል፡፡ ምንም እንኳን ByteDance የተሰኘው የቻይና የቴክኖሎጂ ካምፓኒ ስህተት ነው ብሎ ቢቃወምም የዋሺንግተን አመራሮች ይህ መተግበሪያ የአሜሪካውያንን መረጃ ለቻይና መንግስት አሳልፎ እየሰጠ ነው ሲሉ አምርረው መናገራቸውን አላቆሙም፡፡ 80ሚ…
Tech news 🤯 ቶሺባ ከ35 አመታት በኻላ ላፕቶፕ ማምረት አቆመ! TOSHIBA HAS MADE ITS LAST LAPTOP AS IT QUITS COMPUTER BUSINESS AFTER 35 YEARS በሀገራችን ከቅርብ አመታት በፊት እጃችን ላይ በስፋት ይገኝ የነበረዉ የቶሺባ ላፕቶፕ ምርት ማቆሙን አስታዉቀል! ያለውን የኮምፒዩተር ድርሻ ለ Dynabook brand ባለቤት ለሆነው Sharp ሸጦታል! በ 1985 የመጀመሪያዉን T1100 በማምረት ነበር የኮምፒዩተር አለሙን የተቀላቀለዉ፡፡ ከቅርብ አመታት ወዲህ እየከሰረ መጥቶ እስከ 2013 ድረስ በአመት 17.7 million ላፕቶፖችን ይሸጥ ከነበረበት ወርዶ 1.4 million ነበር በባለፈዉ አመት የሸጠዉ! በዚ…
🔥Breaking tech news በአሁኑ ሰዓት ፌስቡክ ያለ ምንም VPN መስራት ጀምሯል😎 @Tech_lion
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Tech_lion. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Tech_lion” (@Tech_lion), 51 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Tech_lion.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.