29 Jan 2026, 13:46 UTC321 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
#ኤሳውነት/ የኤሳውን መንገድ መከተል
“ስለ አንድ መብል በኵርነቱን እንደ ሸጠ እንደ ዔሳው”
ኤሳውን እንደምሳሌ ከጸጋ የጎደለ ሰው ማንነት ያሳእናል።ይህም ስለጊዜያዊ ደስታ እና እርካታ መንፈሳዊ ርስቱን እና ከጌታ ጋር ያለውን ህብረት የለወጠን ሰው ይወክላል። ብኩርና ዋጋ ያለውን መንፈሳዊ ውርስ ወይም ርስት ይወክላል።
👉የእግዚአብሄርን ነገር እንደ ተራ ወይም እንደማይጠቅም መቁጠር፣ ለመንፈሳዊ ነገር ፍላጎት ያጣ ህይወት
👉የመንፈስ ፍሬ እና መንፈሳዊ ስነምግባር ልምምድ የጎደለው ህይወት
👉ውስጣዊ የእምነት መገለጫዎች ማለትም ጽድቅ፣ ሰላም እና ሃሴት የጎደለው ህይወት መኖር
👉በፍቅር፣ በመልካም ስራ እና በመንፈሳዊ እድገት ፍሬ አልባ ህይወት
👉ለጸሎት …
Signed Biniyam Natan
28 Jan 2026, 08:42 UTC259 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
የእምነት ምንጮች
(ሰማያዊ እና ምድራዊ እውቀት)
ምንባብ፡ 1 ቆሮ 2፡10
ስለ ህይወታችን መረጃ የምንቀበልባቸው 2 የእውቀት ምንጮች አሉ፡ ሰምያዊ እውቀት እና ምድራዊ እውቀት ይባላሉ።
የሰማያዊ እውቀት እን አየምድራዊ እውቀት ንጽጽር፡
የሰማያዊ እውቀት ምንጩ መንፈስ ቅዱስ ሲሆን የምድራዊ እውቀት ምንጩ ማየት፣ መማር እና መስራት ወይም መለማመድ ነው።
መንፈስ ቅዱስ ሰማያዊ እውቀትን ለልባችን በቃሉ በጸሎት እና ከእርሱ ጋ ባለን ህብረት ውስጥ ይገልጥልናል።
1ኛ ቆሮንቶስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ነገር ግን፦ ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንደተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን።¹⁰ መንፈስም የእግዚአብ…
Signed Biniyam Natan
27 Jan 2026, 08:33 UTC215 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
📍አብ የጸጋ ምንጭ ነው፣ ወልድ ደግሞ የጸጋ መገለጥ ነው ፣ መንፈስ ቅዱስ የጸጋ አከፋፋይ እና በህይወታችን አስጀማሪ ነው።ያለ መንፈስ ቅዱስ ጸጋን መለማመድ ሆነ መጠቀም አንችልም።
Signed Biniyam Natan
26 Jan 2026, 06:13 UTC238 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
📍
#GDD(grace deficiency disease)
ይህ ከመንፈሳዊ በሽታዎች አነዱ ሲሆን
📌ምልክቶችም :የቅድስና ችግር ሴሰኝነት ለአለም መመቸት ስጋ ስጋ መሽተትይገኙበታል።ይህ በሽታ በመጨረሻ አማኙ ከሀጥያት ቀንበር በታች እንዲወድቅ ያደርገዋል።
📌ይህ በሽታ ተላላፊ እና በህብረት ውጥ ሊዛመት የሚችል ስለሆነ ምልክቶች ሲታይብዎ በአፋጣኝ ወደ ፀጋው ዙፋን ቀርበው ምህረትን እና ፀጋን እንዲለምኑ እናበረታታዎታለን።
ዕብራውያን 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ የእግዚአብሔር ጸጋ ለማንም እንዳይጎድለው፥ ብዙዎቹም የሚረክሱበት አንድ መራራ ሥር ወደ ላይ በቅሎ እንዳያስጨንቅ፥ ሴሰኛም የሚሆን እንዳይገኝ፥
¹⁶ ወይም ስለ አንድ መብል በኵርነቱን እንደ ሸጠ እንደ ዔሳው ለ…
Signed Biniyam Natan
23 Jan 2026, 12:22 UTC256 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
#እድገት 2
"ከሁሉ በሚያንስ የታመነ በብዙ ደግሞ የታመነ ነው፥ ከሁሉ በሚያንስም የሚያምፅ በብዙ ደግሞ ዓመፀኛ ነው።"
ሉቃ 16:10
👉ትናንሽ ያልካቸው እርምጃዎች የትልቁ መግቢያ በሮች ናቸው።
👉እያንዳንዱ የመሠላሉ መወጣጫ በሰሪው እጅ ተመጥኖ ታስቦበት የተሰራ ነውና ንቀህ አትተወው።
learn how to pray effectively for 5 minute.
Signed Biniyam Natan
22 Jan 2026, 08:19 UTC245 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
#እድገት 1
"ከጊዜው የተነሳ አስተማሪዎች ልትሆኑ ሲገባችሁ፥ አንድ ሰው ስለ እግዚአብሔር ቃላት መጀመሪያ ያለውን የሕፃንነትን ትምህርት እንዲያስተምራችሁ እንደ ገና ያስፈልጋችኋልና፤ የሚያስፈልጋችሁም ወተት ነው እንጂ ጠንካራ ምግብ አይደለም።"
እብ 5:12
👉እድገት በራሱ የሚመጣ ሳይሆን የኛን የማያቋርጥ ትጋት የሚፈልግ ነው።
👉መንፈሳዊ እድገት የየእለት ርምጃ ውጤት ነው።
Signed Biniyam Natan
10 Jan 2026, 18:41 UTC311 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
"ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ በፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ፥"
ፊልጵ 3:13
ትላንትህ ነገህን አይወስንም።
ዛሬ ወስነህ ነገህን ጀምር!!!
Signed Biniyam Natan
9 Jan 2026, 19:09 UTC330 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
"አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።"
ገላ 3:28
መጠሪያህ አይገልፅህም
labels dont define you.
የተሰጠህን ስያሜ በስጋ የተሸከምከውን ማንነት ተውና እግዚአብሔር በክርስቶስ የሰጠህን ማንነት እንዲገልጥልህ ጠይቀው።
እኛ ከዘር ከፆታ ከስራ ሁኔታ ላለፈ ማንነት ተሰቶናል።
we are beyond the measures and the labels of this world!!!
Signed Biniyam Natan
8 Jan 2026, 20:11 UTC307 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
"እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።"
ኤፌ 2:10
በክርስቶስ #ለ2ኛ ጊዜ ተፈጥረሀል።
በክርስቶስ ሁሉ ነገርህ ተቀይሯል።
አስቀድሞ የታሰበልህን ኑር!!!
Signed Biniyam Natan
7 Jan 2026, 18:40 UTC332 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
" እነሆ፥ እኔ በእጄ መዳፍ ቀርጬሻለሁ"
ኢሳ 49:16
እግዚአብሔር የማያይህ እና የተወህ ሲመስልህ ይህን አስታውስ።
you are #engraved in his palms!!!
በመዳፉ ቀርፆሀል።
Signed Biniyam Natan
6 Jan 2026, 19:19 UTC360 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
"ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤"
መዝ 139:14
ዋጋህን የተመነው የሰራህ ባለቤትህ እግዚአብሔር ነው።
#አስተያየት ዋጋህን አይለውጠውም።
Signed Biniyam Natan
5 Jan 2026, 18:24 UTC398 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @ben_canaan
"ነገር ግን እያንዳንዱ #የገዛ ራሱን ሥራ ይፈትን"
ገላ 6:4
ራስህን ከሌላው አታነፃፅር፣ በራስህ ላይ አተኩር!!
Signed Biniyam Natan
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @TUNBI_LOVE_MEDIA. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.