26 Jul 2026, 18:43 UTC≈3,470 views4 reactionsread 6 August 2026 አል -ፈታዋ
➾ ስለ ንፍቅና እና ኩፍር የሚመጡ አስፈሪ ውስጣዊ ሃሳቦች ፍርዳቸው ምንድነው? ይህንንስ ለማስወገድ ምን መደረግ አለበት?
➾ በዩኒቨርሲቲ ምግብ ቤቶች የሚቀርብን ስጋ ምንጩ ካልታወቀ መብላት ይፈቀዳል?
➾ ሲህር (ድግምት) ያለባት ሴት ሂጃብ/ጅልባብ ስትለብስ ለሚገጥማት የጤና እና የጭንቀት ችግር መፍትሄው ምንድነው?
➾ አንድ ሰው ከእስልምና ወጥቶ (ሙርተድ ሆኖ) ሲመለስ የቀድሞ ስራዎቹ ምን ይሆናሉ? ይፃፍለታልን? ምንስ ማድረግ ይጠበቅበታል?
➾ ወንድ ሲያልፍ ሴቶች መቆም አለባቸው የሚለው ባህል ከእስልምና እይታ አንጻር እንዴት ይታያል?
🎙በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው (ሃፊዘሁሏህ)
ከታች ባለውን ሊንክ ገብተው ላይክ በማድረግ እስከ…
👍4
26 Jul 2026, 18:30 UTC270 viewsread 6 August 2026 ፈትዋው ተለቋል ገብታችሁ ተመልከቱ
25 Jul 2026, 15:33 UTC≈4,050 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
⚠️ በውስጥዎ የሚመላለሰው "አስፈሪ ሃሳብ" የኢማንዎ ምልክት ሊሆን እንደሚችል ያውቃሉ?
ብዙዎቻችን በውስጣችን የሚመላለሱ የንፍቅና ወይም የኩፍር ሃሳቦች አስፈርተውን ሊሆን ይችላል፤ "አላህ ዘንድ የተጠላሁ ነኝ" ብለን ተጨንቀንም ይሆናል። ነገር ግን እውነታው ከምናስበው የተለየ ቢሆንስ?
ነገ ማታ በሚለቀቀው ፈትዋ ምላሽ ይዞ ይመጣል።
➾ በፈትዋው የሚመለሱ 5 ወሳኝ ነጥቦች ፦
📍ስለ ንፍቅና እና ኩፍር የሚመጡ አስፈሪ ውስጣዊ ሃሳቦች ፍርዳቸው ምንድነው? ይህንንስ ለማስወገድ ምን መደረግ አለበት?
📍በዩኒቨርሲቲ ምግብ ቤቶች የሚቀርብን ስጋ ምንጩ ካልታወቀ መብላት ይፈቀዳል?
📍ሲህር (ድግምት) ያለባት ሴት ሂጃብ/ጅልባብ ስትለብስ ለሚገጥማት የጤና እና የ…
👍7
23 Jul 2026, 06:27 UTC711 views3 reactionsread 6 August 2026 Photo
السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ
ውድ የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እናቶች እንዴት ናችሁ
የምንለቀውን ፈትዋዎች ዩቱብ በዙዎች ዘንድ ለማሰራጨትና ተደራሽነቱን ለማስፋት የሰዎችን ፍቃድ እየጠየቀ ነው ያለውና ከላይ በፎቶ ላይ እንዳሰፈር ነው አይነት መልዕክል ለመጣላችሁ እንደሚተከለው በማድረግ ተባበሩን
➙⓵ መጀመሪያ Very good የሚለውን ይጫኑ
በኮከብም መልክ ሊመጣ ስለሚችን በኮከብ መልክ ለመጣላችሁ ሁሉንም
ኮከቦችን አንድ ሴኮንድ ይጫኑትና ወደ ነጭ ከለር ይቀይሩት
➙ ⓶ ቁጥር ላይ እንደምትመለከቱት አይነት ምስልና ፅሁፍ ያመጣላችኃል በቀይ የተከበቡትን ሁሉንም ፅሁፎች አንድ ሴኮንድ ይጫኑና ወደ ነጭ ከለ…
👍3
የሱና ኡለማዎች ፈትዋ መድረክ فتاوى علماء السنة pinned «ውድ የሱና ወንድምና እህቶች፤ የእናንተ አንድ 'ላይክ' እና 'ኮሜንት' ቪዲዮው ለብዙዎች እንዲደርስ ምክንያት ይሆናል። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) 'መልካምን ነገር ያመላከተ ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው' ብለዋል። ስለዚህ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።»
22 Jul 2026, 20:08 UTC398 views7 reactionsread 6 August 2026 ውድ የሱና ወንድምና እህቶች፤ የእናንተ አንድ 'ላይክ' እና 'ኮሜንት' ቪዲዮው ለብዙዎች እንዲደርስ ምክንያት ይሆናል። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) 'መልካምን ነገር ያመላከተ ልክ እንደሰራው ሰው አጅር አለው' ብለዋል። ስለዚህ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ።
👍7
22 Jul 2026, 19:23 UTC270 views2 reactionsread 6 August 2026 የምለቃቸው ፈትዋዎች ጠቃሚ ስለሆነ 'አላህ ይጠብቃችሁ' ወይም 'ጀዛኩሙላህ ኸይረን' ብለው ኮሜንት በማድረግ ይሳተፉ። ✍️ የእርስዎ አስተያየት እና ምላሽ (ኮሜንት/ላይክ) ፈትዋው ለብዙዎች ለሌሎች ወንድም እህቶች እንዲደርስና ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ይረዳል።
ዩቱብ ቪዲዮዎችን ለሰዎች የሚያሰራጨው ተመልካቾች በሚሰጡት ምላሽ (ኮሜንት፣ ላይክ) ላይ ተመስርቶ ስለሆነ
👍2
22 Jul 2026, 18:12 UTC≈4,240 viewsread 6 August 2026 አል - ፈታዋ
⓵ በግብይት ወቅት በስህተት ብር ተጨምሮልዎት ባለቤቱን ቢያጡት ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? ሸሪዓው በዚህ ላይ ያለው ብይን ምንድነው? ❓
⓶ በፊርቃ ደረጃ 'ሙመይአ' የሚባል መስራች ኢማም ያለው፣ የተመሰረተበት ጊዜ ያለው፣ አወቃቀርና መርሆ ያለው ቡድን በስም ደረጃ የተቀመጠ አለ ወይ? ከአህለሱና መንገድ ያፈነገጡበትን ነጥቦች በማስረጃ የዳሰሰ ልዩ ማብራሪያ
🎙በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው (ሃፊዘሁሏህ)
ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው ላይክ በማድረግ እስከመጨረሻው ይመልከቱ👇👇
https://youtube.com/watch?v=kR4QVrqc-e4&si=oADT2HSlBYS5-xHl
ሼር በማድረግ አሰራጩት ባረኸላሁ ፊኩም
ቴሌግራም ቻናል👇
https://t…
22 Jul 2026, 18:03 UTC298 viewsread 6 August 2026 ተለቋል ገብታችሁ ተመልከቱ
21 Jul 2026, 18:17 UTC≈4,410 views5 reactionsread 6 August 2026 Photo
🔖 በስህተት የተጨመረ ገንዘብ እና ስለ ሙመይአ ፊርቃ
❓ እቃ ሲሸጡ በስህተት ብር ተጨምሮልዎት ባለቤቱን ቢያጡት ምን ማድረግ ይኖርብዎታል? ሸሪዓው በዚህ ላይ ያለው ብይን ምንድነው? ❓በተጨማሪም በፊርቃ ደረጃ 'ሙመይአ' የሚባል መስራች ኢማም ያለው፣ የተመሰረተበት ጊዜ ያለው፣ አወቃቀርና መርሆ ያለው ቡድን በስም ደረጃ የተቀመጠ አለ ወይ? ከአህለሱና መንገድ ያፈነገጡበትን ነጥቦች በማስረጃ የዳሰሰ ልዩ ማብራሪያ።
🎙 በታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው
📅 ነገ ዕሮብ ምሽት 🕒 በኢትዮ 3:00 ሰዓት 📺 የኡለማዎች ፈትዋ መድረክ የዩቱብ ቻናል ላይ ይለቀቃል::
#አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ የደወል🔔 ምልክቱን ተጭነው All የሚለው ላይ አድርገው ይጠብቁ።
የዩቱብ ቻናል …
👍5
21 Jul 2026, 05:56 UTC397 views4 reactionsread 6 August 2026 ለአዲሱ የፈትዋ ቪዲዮ ልቀቃ የሚሆን የተሻለውን ሰዓት ለመምረጥ ባደረግነው ምርጫ መሰረት፣ ማታ 3:00 ሰዓት ከፍተኛውን (34%) ድምፅ አግኝቷል። ስለዚህ ከዚህ በኋላ ፈትዋዎችን በዚሁ ሰዓት የሚለቀቁ ይሆናል! የሚለቀቅበት ጊዜም ቀደም ብለን የምናሳውቅ ይሆናል። በምርጫው ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን።
▯የዩቱብ ቻናል ሊንክ 👇
https://www.youtube.com/channel/UCDX7r_ao1Y-79yIOZKj4YFA
▯የቴሌግራም ቻናል 👇
https://t.me/Sunnah_Fatawa
👍4
19 Jul 2026, 15:53 UTC≈3,570 views3 reactionsread 6 August 2026 Posted without readable text
👍3
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Sunnah_Fatawa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.