ኤፍታህ የሕያው እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን “እናንተ የያዕቆብ ቤት ሆይ፤ ኑ፤ በእግዚአብሔር ብርሃን እንመላለስ።” ኢሳ 2፥5 የዘመን መለወጫ ዋዜማ የአምልኮ ምሽት ኑ ዘመን አስጨርሶ ዘመን የሚስጀምረንን ጌታ በአንድነት በአንድ ልብ እናምልክ!! ጳጉሜ 4 ማክሰኞ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ

Channel
Stewards Christ Army
@StewardsChristArmy
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
439subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001144808780 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @StewardsChristArmy |
| Created | Between 1 March 2017 and 30 April 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 21 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 21 August 2026 |
| On Telegram | t.me/StewardsChristArmy |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Aug 2026, 08:36 | 439 | +1 |
| 15 Aug 2026, 03:26 | 438 | -2 |
| 7 Aug 2026, 05:43 | 440 | no change |
| 6 Aug 2026, 21:17 | 440 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 17 August 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 September 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
@ChannelLikeBot
Photo, posted without a caption
የክርስቶ ሰላም!! "ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።”(ዮሐንስ 14፥27) ከላይ ያለው የጌታ ቃል ዓለም የሚሰጠው አንድ ሰላም እንዳለ ነገር ግን ኢየሱስ የሚሰጠን ሰላም አለም ከሚሰጠው የተለየ እንደሆነ ያሳየናል። ለምሳሌ ዓለም በደረሰበት የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ሰዎች የሚፈልጓቸውን ነገሮች በማቅረብ ተረጋግተው እንዲኖሩ ለማድረግ ብዙ ጥረት ቢያድረግም ሰላምን ፍጹም ማድረግ አልተቻለም። ዛሬ በዓለም ላይ ብዙዎች ሰላምን ከቤታቸው፣ከኑሮአቸው፣ከገንዘባቸው፣ከእውቀታቸው፣ከመንግስት ወዘተ ከጌታ ውጭ ከብዙ ስፍራ ይፈልጋሉ። ነገር ግን ሰው የሚያስፈልገውን ፍጹም ሰላም የሚሰጥ…
@ChannelLikeBot
#የሕይወት_መጨረሻ!! ሳይንቲስቱ ላፕላስ በሕይወቱ መጨረሻ ሞቱን በመጠባበቅ በነበረበት ሰዓት በአልጋው ዙሪያ የከበቡት ጓደኞቹ በአንድ ድምፅ ሆነው፡- ‹‹ላፕላስ አይዞህ ትላልቅ የሆኑ ግኝቶችህ እና ሥራዎችህ በዓለም ዙሪያ ሁሉ እንድትታወስ ያደረጉሃልና ተጽናና…፡፡›› ባሉት ጊዜ ላፕላስ፡- ‹‹እነዚህ የምትሉኝ ነገሮች ሁሉ ምንም ዋጋ የላቸውም፣ ከንቱ የከንቱ ናቸው፡፡ በእነዚህ እናንተ በምትሉት ሳይንሳዊ ግኝቶቼ እና መጻሕፍቶቼ መታሰቤ ለእኔ ምኔ ነው!? በማለት ጠየቃቸው፡፡ ጓደኞቹም በመደንቅ ሆነው፡- ‹‹ላፕላስ ታዲያ የአተነትህ ሕያው ማስታወሻ፣ ሀውልት እና ቅርስ ምን እንዲሆን ትፈልጋለህ?›› በማለት በጉጉት ሆነው ጠየቁት፡፡ ሽማግሌው ሳይንቲሲስት ላፕላስ…
@ChannelLikeBot
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ! በአዲሱ ዓመት የመጀመሪያ ወር ጅማሬ አካባቢ ላይ ሆነን ይህን እንድናስተውል በማሰብ ነው ይህችን መልክት ላስተላልፍ ያሰብኩት። ምልዕክቱንም እስቲ በጥያቄ ቢጤ ልጀምር። እኛ ነን ወደ አዲሱ ዓመት የደረስነው ወይስ ዘመኑም እንደ እኛው እየሄደ ነው? ቆሞ የሚጠብቅ ዘመን የለም። ዘመኑም እኛም በዘመኑ ውስጥ እየሄድን ነው። እግዚአብሔር በዓመት፤ በዓመቱ የሚሰራው አዲስ ዘመን የለም። እግዚአብሔር ዘመናትን የሠራው አንድ ጊዜ ነው። በእግዚአብሔር አስቀድሞ የተሠራው ዘመን በራሳችን እድሜ ላይ ሲቆጠር «አዲስ ዘመን» ከማለታችን በስተቀር ዘመኑም ለማለቅ ራሱ ወደ እርጅና እየተጓዘ ነው። ሰውም ዘመናትም የ…
Photo, posted without a caption
@ChannelLikeBot
የከበረ ኅብረት !! "ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሁላችሁ አንድ ንግግር እንድትናገሩ በአንድ ልብና በአንድ አሳብም የተባበራችሁ እንድትሆኑ እንጂ መለያየት በመካከላችሁ እንዳይሆን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እለምናችኋለሁ።"(1ቆሮ 1፥9-10) እግዚአብሔር የጠራን በመንፈስ ቅዱስ ከራሱ፤ ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ እና ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ወደሚሆን የከበረ ህብረት መሆኑን በመረዳት፣ ለተጠራንለት ለዚህ ህብረት በሚመጥን ህይወት መመላለስ እንደሚገባን ልንረዳ ያስፈልጋል። አንድነት እና ህብረታችንን ሊከፋፍሉ ወይንም ሊለያዩ የሚነሱ ጊዚያው ችግሮችን በመናቅ በአንድነት …
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @StewardsChristArmy. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Stewards Christ Army” (@StewardsChristArmy), 439 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/StewardsChristArmy.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.