ኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ተመራቂዎች እንዲሁም ጀማሪ ባለሙያዎች በጣም ጥሩ አማራጭ ደመዎዝ - 14,799 ምግብ - በድጎማ እንዲሁም ጥቅማ ጥቅሞች ልምድ : አይጠይቅም @Sirafelagi12 @Sirafelagi12 @Sirafelagi12

Channel
ላሊበላ ስራ ቅጥር
@Sirafelagi12
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
296subscribers
+3 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002122638343 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Sirafelagi12 |
| Created | Between 1 November 2023 and 31 May 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 4 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 4 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Sirafelagi12 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Sept 2026, 04:17 | 296 | +1 |
| 22 Aug 2026, 14:46 | 295 | +1 |
| 15 Aug 2026, 17:42 | 294 | +1 |
| 8 Aug 2026, 08:16 | 293 | no change |
| 7 Aug 2026, 13:43 | 293 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 10 January 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 18 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
36 reactions across 11 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 63.9% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 23 | 63.9% | |
| 👍 | 13 | 36.1% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 15 of the 18 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 36 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 18 most recent posts we hold, published 10 January 2025 to 18 April 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ስራ ቅጥር ያለ ልምድ ከ 350 ሰው በላይ ልምድ አይጠይቅም : 👇👇👇 @Sirafelagi12
❤1
5600 ሰው በዜሮ አመት የስራ ቅጥር የማይገኝ እድል የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ስራ ቅጥር አውጥቷል ተመርቃችሁ ስራ በማፈላለግ ላይ ምትገኙ ትልቅ እድል ነው በ ነዚህ ቀናት ውስጥ ተመዝገቡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት አዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ተፈላጊ መደብ: መረጃ ሰብሳቢ ስራ ቦታ: አዲስ አበባ ተፈላጊ ባለሙያ ብዛት: 5606 መረጃ ሰብሳቢ : ብዛት 5606 ሰው ደሞዝ = 8940 birr @Sirafelagi12 @Sirafelagi12
❤2
ሰላም አንድ እህታችን በውስጥ በላከችልኝ መሰረት Social media ላይ Active የሆነ ንግድ ስራዎቼን ማስተዋወቅ የሚችል 3 ሰው እፈልጋለው ብላለች ልምድ -- አይጠይቅም ግን Tik tok,facebook እና Telegram ላይ Active ቢሆን ተመራጭ ነው ፆታ - አይለይም ሰአት -- በትርፍ ሰአት በቤት ውስጥ የስራ ቦታ -- ካሉበት ደሞዝ -- 8500 birr ወርሀዊ እና ስራው የሚያረካ እና ብዙ ደንበኞችን የሚስተዋውቅ ከሆነ Tip እስከ 5000 ብር እጨምራለው ማሳሰቢያ አመልካቾች ስታመለክቱ በተያያየዘም 197 ሺ ተከታይ ያለውን የ Telegram ቻናል እንደ Admin ሁኖ ለማገልገል ፍቃደኛ መሆን አለባቸው @Sirafelagi12
❤5
የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን የስራ ቦታ ሃያት አከባቢው ጾታ ሴት ልምድ ያላት(ቢያንስ 1አመት) ት/ት 12+ ደሞዝ 6500+ የሚፈልግ ብዙ ወዳጆች አሉና Share እያረጋችሁ አድርሱ
👍2
ዛሬ ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ ም ድሬዳዋ ከተማ ወረዳ 2 በልዩ ስሙ ሰባተኛ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ከረፋዱ 4 ሰአት ገደማ አንድ የነጋበት ጅብ ድንገት ይከሰታል ፣ ታዲያ በሁኔታው ግራ የተጋቡት የአካባቢው ማህበረሰብም ይህ ጅብ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ልንቀድመው ይገባል በማለት ዱላ ፣ ድንጋይ ፣ ሌሎች የተለያዩ ነገሮችን በመጠቀም ድብደባ ይጀምሩታል። ታዲያ ድብደባውን መቋቋም የከበደው ጅብም ህይወቱን ለማትረፍ እግሬ አውጭኝ በማለት ይፈረጥጣል ሰውም የያዘውን እያሳረፈበት ይከተሉታል ፣ በዚህ ሁኔታ ነበር አስገራሚው ጉዳይ የተከሰተው ከሰባተኛ ሰፈር የተጀመረው የጅቡ እግሬ አውጭኝ በአካባቢው የነበሩ የግል መኖሪያ ቤት የንግድ ድርጅት የመንግስት ተቋማትን አል…
❤6
ለ600 ሰራተኞች የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ መስፈርቱን የሚያሟሉ 600 የሚሆኑ ሰራተኞችን በጊዚያዊ/በወቅታዊ የቅጥር አይነት ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል። ዝርዝር መስፈርቱ ከዚህ በታች እንደሚከተለው ቀርቧል @sirafelagi12 @sirafelagi12
👍2❤1
ለነርስ ወይም ጤና መኮነን የስራ ማስታወቂያ degree/dioloma ለመካከለኛ ክሊኒክ የተወሰነ ጊዜ ልምድ ያላት ሴት ባህርዳር ዙሪያ አንዳሳ ቀበሌ 0917171781 0918706464
አስቸኳይ ስራ ማስታወቂያ 1. የጽህፈት ስራ የምትችል (Amharic & English typing) 2.መሠረታዊ የComputer እውቀት ያላት፣ Online የሚሞሉ ፎርሞች፣ ኮፒ፣ ፕሪንት፣ binding፣ Laminating ስራዎች የምትችል 4. ከ6 ወር በላይ እዚ ስራ ላይ ልምድ ያላት 5. መኖሪያ አድራሻዋ ለስራ ቦታ ቅርብ የሆነች -የስራ ሰዓት፡ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋት 2:00 - ማታ 11:00 -ደሞዝ: 5000 + Typing bonus ስልክ፡ 0929382155 / @Hanu2111 -አድራሻ፡- አራዳ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ሜዲካል ኮሌጅ አጠገብ @Sirafelagi12 @Sirafelagi12
ባሬስታ አጠቃላይ እንፈልጋለን ደሞዝ:-4000+ ስ/ቁ:-0903321227 ቦታ:-ኮተቤ 02
❤1
🗓 ቀን: 19/05/2017 ✳️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ 🔎 E.F TRADING p.l.c 🔊Description:- ድርጅታችን ኢትዮ ፋስት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ ማህበር ከታች ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች ስራ ፈላጊዎችን አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 🟡 JOB Title:- ማርኬተር / marketing all sales/ promoter & Advertising /ሽያጭ/Sales/ ወኪል አከፋፋይ / Agent distributer / 🟡JOB Type:- በቋሚነት ሆኖ ወይም እንደተጨማሪ ስራ ሌሎች ስራዎችንም አይሰሩም ባሉበት ቦታ ሁነው ሊሰሩት የሚችሉ ቀላል ስራ ነው። ✅የት/ት ደረጃ : በማንኛውም የት/ት ዘርፍ የጨረሱ …
👍9❤3
ከዛ እንዲ አይነት Chrome Browser ውስጥ ያስገባችዃል እናም ወደ ታች Scroll ታረጉና Download Exam Entry Ticket ትሉታላችሁ ከዛ ሲጨርስ Open ማለት ወይንም Chrome ውስጥ በመግባት Download ሚለውን Folder በመንካት ታገኙታላችሁ
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Sirafelagi12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ላሊበላ ስራ ቅጥር” (@Sirafelagi12), 296 subscribers as measured 4 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Sirafelagi12.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.