5 Jul 2026, 17:34 UTC319 views20 reactionsread 7 August 2026 Photo
❤ሶሉ ዓለል ሀቢብ❤
እንዲህ ነው ዲንህን እና ሀገርህን ባህልህን በእውቀት እና በኢማን በራስህና በራስህ ቢቻ ማስጠበቅ ስትችል አንተም ተከብርህ ህዝብህንም አስከብረህ ትሞታለህ ከመኖርህ በላይ ስትሞት በብዙ እጥፍ ትገናለህ ትከበራለህ የህዝብህንም አንገት ቀና ታስደርጋለህ ይህ ነው የጀግንነት ጥግ
ረሂመሁላሁ ወረዲየ ዓንሁ
ቴሌግራም ቻናሌ ነው 👇
https://t.me/Shabdlwehab
❤️❤️❤️ اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين في كل لمحة الف الف مرة ❤️❤️❤️
❤️❤️❤️ አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወዚድ ወባሪክ ዓላ ሰዪዲና ሙሀመዲን ወዓላ አሊሂ ወሷህቢሂ አጅመዒን ፊኩሊ ለምሀቲን አል…
👍13❤6👏1
5 Jul 2026, 17:15 UTC312 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
❤ሶሉ ዓለል ሀቢብ❤
አረ አታስቁን ህዝበ ሙስሊሙን በዚህ ደረጃ አላዋቂ የማያስተውል አድርጎ ማሰብ አይከብድም? ከ አሜ*ሪካ ከ ቢግ ፆታ ይቅርታ ከ ሚኒ ፆታ ኢስላሚክ ዩኒቨርሲቲ በዲን ትምህርት ዲግሪ ያዙ ስትሉን አእምሯችን በዚህ ደረጃ የቀነጨረ ይመስላቹሀል እንዴ?
ግብር ሶዶ*ምን ሀላል ካደረገች ሀገር የሙስሊሙን አለም ደ*ም መጣች ከሆነች ሀገር ዝሙትን እና መጠጥን ሀሺ*ሽን ከእንሳሳ ጋር መጋባትን ወዘተ በገሀድ ከሚፈፀምባት ሀገር በዲን ትህርት በዲግሪ ተመረቁ አላቹን?? ቀልዳቹ አይጠገብም ነገ ደግሞ ከእስ*ራኢሏ ከተማ ከቴል*አቪቭ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ በ ፕሮፌሰርነት ማእረግ ተመረቁ ትሉናላቹህ አይቀርም
እንግዲህ እነዚህ ናቸው ለዲን ይጠቅሙናል ብላቹ የ…
👍3❤1
12 Jun 2026, 16:51 UTC555 views3 reactionsread 7 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZSQacD3Yc/
❤3
11 Jun 2026, 16:49 UTC563 views3 reactionsread 7 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZSQftLxEN/
❤3
24 Apr 2026, 10:53 UTC980 views11 reactionsread 7 August 2026 አሰ አለ ወ ወ
👍10👎1
23 Apr 2026, 21:00 UTC992 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
❤ሶሉ ዓለ ረሱል❤
ከ ወንድም መሀመድ ሱለይማን
ከኢራን ህዝብ 15 ሚሊዮኑ የሱኒ ሙስሊም ሲሆን እስከ 15,000 ሺህ የሚደርሱ የሱኒ መሳጅዶችም በመላ ሀገሪቱ ይገኛሉ።
ይህም ከመካከለኛው ምስራቅ የገልፍ አረብ ሀገራት በሱኒ ሙስሊሞች ብዛት ኢራንን የምትበልጣት ሳኡዲ አረቢያ ብቻ ናት። ኢማራት ኩዌት ባህሬይን እና ኳታር ተደምረው የኢራንን ያክል ሱኒ ህዝብ የላቸውም። የኢራንን ያክልም በርካታ የሱኒ መስጅድ የላቸውም።
ኡለማኡ ሰላጢኖች አላህ ኢራንን ያጥፋት ሲሉ ያው ለሱኒነት ተቆርቁረው የሚመስላቸው ብዙዎች አሉ። አይደለም!
እነርሱ እስ_ራኤ_ል እና አሜ_ሪካ ለነገስታቶቻቼው የሚያዙትን ነው የሚያስፈፅሙት።
ሲጀመር ከነርሱ ውጭ ሱኒ አለ ብለውም አይቀበሉም። ከ…
👍1
16 Apr 2026, 21:49 UTC880 views7 reactionsread 7 August 2026 Video
❤ሶሉ ዓለ ረሱል❤
ይሄን ሼኪ ስሙትማ ጠያቂው እንዲህ ይላል ያ ሸይኽ ጋዛዊያን በዚህ ርሀብና ስቃይ ውስጥ ባሉበት ሰአት የዳንስ እና ጭፈራ ፕሮግራም ማዘጋጀት ከፈለስጤማዊያን ወንድሞች ጋር ሀዲሱ እንደ ሚለው ሙእሚን እንደ አንድ አካል ነው የሚለው ሀዲስ ከነዚህ ጋር እንደ አንድ አካል ናቸው? ብሎ አለው
ሸይኺዮም በ ቪዲዮ እንደምታዩት ላለ መመለስ ብዙ ታገለ ጠያቂውም ሊለቀው አልቻለም ይሄኔ ምን ቢለው? ለዚህ ጥያቄህ በጣም ብዙ መልስ ነበረኝ ግን እሱን ልተወውና አለው ቤትህ ውስጥ ለቢቻህ አንድ ክፍል ይኖርሀል አለው ጠያቂውም አው አለው እንግዲያውስ ፖሮግራሙን እዛ ክፍል ሆነህ እየተከታተልክ ደውልልኝ አለው
ቴሌግራም ቻናሌ ነው 👇
https://t.me/Sha…
❤5😢2
16 Apr 2026, 21:24 UTC609 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
❤ሶሉ ዓለ ረሱል❤
ይሄ ነገር እውነት ነው እንዴ?ሻኪራ በሚቀጥለው እሁድ በሳኡዲ አረቢያ ጂዳ ትልቅ የሙዚቃ ድግስ ይኖራታል።
ሙሀመድ ቢን ሰልማን ሳኡዲን የማዘመን ከፍተኛ ፕሮጀክት አንድ አካል የሆነው በአለቁ ቁንጭ የሙዚቃ የፊልምና የመዝናኛ ተዋናዮችን ወደ ሳኡዲ የማምጣት ስራ ተጠናክሮ ሲቀጥል ተረኛዋ ሻኪራ ሆናለች።
ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድዱረሱሉሏህ የሚለው የኢስላም መሰረት ቃል ድግሱ ላይ ተለብሶ እንደማይገባ ተስፋ እናድርግ። አለበለዚያ እንደ ባለፉት ድግሶች ከሳኡዲ ባንዲራ ላይ የተፃፈውን ቅዱስ ቃል ለብሰው የሚጨፍሩ ሰዎችን ማየት አሳፋሪ ነው የሚሆነው።
ቴሌግራም ቻናሌ ነው 👇
https://t.me/Shabdlwehab
❤️❤️❤️ اللهم صل وسلم …
🙉3
16 Apr 2026, 19:16 UTC846 views13 reactionsread 7 August 2026 Photo
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
❤️ሶሉ ዓለ ረሱል❤️
ውዶቼ እንደምን ከረማቹህሊኝ ሰሞኑን ፌስቡክ ለ አንድ ወር አግዶኛል በኢራን ጉዳይ በማደርገው ተጋድሎ ሙስሊሞች ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናደርገው ንቁ ተሳትፎ ያሚያበሳጫቸው አካለት እጃቸው ሪፖርት ከማድረግ አያርፉምና ለአንድ ወር አሳርፈውናል
እና ይሄን የቴሌግራም ቻናላሌን ቢያንስ 1000 እንዲገባለወዳጅ ዘመድ ሼር አድርጉሊኝ ሼር ባደረጋቹሁት ልክ አላህ ከሚያስጨነቃቹህ ነገር ሁላ አላህ ይፈርጃቹ ጀዛኩሙላሁ ኸይራ ወሰላም
ቴሌግራም ቻናሌ ነው 👇
https://t.me/Shabdlwehab
❤️❤️❤️ اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجم…
❤12👍1
16 Apr 2026, 14:55 UTC499 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
❤ሶሉ ዓለ ረሱል❤የሙት መንፈስ አዝማሪ
አባይ ሲመረቅ ሄዶ ያላየ " የዘፈነለት ባህር በር ለማግኘት ጥረት ሲደረግ ያልደገፈ'' የጮኸለት አድዋ በድንቅ ሁኔታ ተገንብቶ የዓለም መሪዎች መጥቶ ሲጎበኙ ትንፍሽ ያላለ ደቡብ የሁሉ ህዝብ በመሬት መንሸራተት ለነሱ ያልሞዘቀ ሀገር ከዳር እስከ ዳር እንዲያ በወምበዲዮች ስትተራመስ ሰላም ይሻለናል ብሎ ያልሰበከ ተራ አዝማሪ ነዉ ። ኢትዮጵያን ያሽመደመዱ ነገስታትን እየደገፈ የሚያስለቅስ አሉባልተኛ ነዉ ።
የመጣን ሁሉ በአሽሙር ለመናገር የመንደር ባልቴት መሆን በቂ ነዉ። የሙት ነገስታት አምላኪ።
ቴሌግራም ቻናሌ ነው 👇
https://t.me/Shabdlwehab
❤️❤️❤️ اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدن…
❤4👍3👏2
11 Apr 2026, 14:45 UTC692 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
❤ሶሉ ዓለ ረሱል❤
❤እቺ ጥብቅ ምክር ለባለ ትዳሮች ናት ጓደኛህ በሚስትህ ፊት እሱ ካንተ የተሻለ ለመምሰል እንደ ቀልድም ሆነ የምር አክት የሚየደርግ ከሆነ አለ ነገር በጊዜ ቀይ ስጠው❤
❤በተቃራኒውም ሴት ጓደኛሽ በባልሽ አጠገብ እሷ ካንቺ የተሻለች ለመምሰል አክት የምታደርግ ከሆነ ለባልሽ ሁለተኛ ሚስት ልትድሪው ካሰብሽ በስተቀረ ያለበለዛ በጊዜ አሰናብቺያት)🥊
ታች ባለው በሱም ቢሆን ደብድባቹ አባሯቸው ትላለህ
ቴሌግራም ቻናሌ ነው 👇
https://t.me/Shabdlwehab
❤️❤️❤️ اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين في كل لمحة الف الف مرة ❤️❤️❤️
❤️❤️❤️ አላሁመ ሶሊ …
❤4👍3
3 Apr 2026, 21:19 UTC845 views11 reactionsread 7 August 2026 ❤ሶሉ ዓለል ሀቢብ❤
ባቢ ማሚ ለሚባባሉ ባል እና ሚስቶች ላኩላቸው እኔ የምለው? ባሎች ሚስቶቻችሁን እማ ማሚ እናቴ ምናምን የምትሉ ሚስቶችም አባ ባባ ባቢ የምትሉ ለመሆኑ እናት አባት የላቹህም ነው? ወይስ ለእናት አባቶቻቹህ ክብር የላቹህም ነው?ወይስ ህፃናት አምባ ነው ያደጋቹሁት? እንደ እስልምና በ ሸሪዓ የተከለከለ አጠራር ነው ታቀቡ
ሲቀጥል እስቲ አንቺን ልጠይቅሽ ባልሽ ሌላ ሴትን ነኔ ፍቅር ቢላት ደስ ይልሻሎ?
አንተም ባሊዮ ልጠይቅህ?ሚስትህ ሌላ ወንድ የኔ ፍቅር ብላ ብትጠራው ደስ ይለሀል? መልሱ በፍፁም አይላቹሁም እንደውም በዚህች ቃል ቢቻ የተነሳ ትፋታላቹህ
ታዲያ እንደዛ ከሆነ? የወላጆቻቹን ስም ትላንት ለመጣች ሚስትህ ስትሰጣት እናትህ ምን አ…
👍9❤2
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Shabdlwehab. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.