4 Sept 2025, 20:12 UTC353 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Meba56Photo
እንኳን ለ1500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)
የመውሊድ በአል በሰላም አደረሳቹ
~~~~~~
በነብዩ ውልደት ከአፅናፍ አፅናፍ ነገራቶች ሁሉ በፍቅር እና በደስታ ተንቀጥቅጠዋል ፣ መላይኮችም በጋለ ስሜት በደስታ በፍቅር ተወዝውዘው ለነብዩ ፍቅር ተሸነፈዋል። ዛሬም ሙሒቦቻቸው በጋለ ስሜት በፍቅር በዒሽቅ ያከብሩታል:: 💚
~
واهتز كل اكوان الله عاشقا ونزهة
وتراجفت به الملإكة بالغرام والوجد
📖አሕመዴ
@Meba56
#Join
@Meba56
Signed _´Meba~°👏😇
29 Mar 2025, 21:56 UTC371 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Meba56
Eid Mubarak to my
Muslim brothers and sisters
.
.
አላህ ያለፈዉን ረመዳን ከተጠቀሙበት
መጪዉን ከሚደርሱት ያድርገን።🤲
✨تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
✍️ @Meba56
Signed _´Meba~°👏😇
16 Feb 2025, 19:16 UTC403 viewsread 7 August 2026 https://www.tiktok.com/@meba561/video/7471260703710563589?_r=1&u_code=e8cegehalhjmh4&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=e8ceg72cbfmlf5&share_item_id=7471260703710563589&source=h5_m×tamp=1739733370&user_id=7243869725117596677&sec_user_id=MS4wLjABAAAApp2DLSK9_Kq1NAZap9gPJ7F4Hav8OEOOgYjpaYsUdVtrb3hsHw5BLg2Fzowvw2OQ&social_share_type=0&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7469484702…
Signed _´Meba~°👏😇
7 Dec 2024, 19:08 UTC376 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Meba56
'
ሁሉም ፊቱን ባዞረብህና በተወህ ጊዜ፤
በደከመህና ጭንቀት በበረታብህ ወቅት፤
ወዳጄ ያልከው ሲከዳህ፤ ጓደኛዬ ያልከው ሲርቅህ፤
ዘመዴ ያልከው ሲረሳህ፤
እርሱ አላህ ግን መቼም አይረሳህም!
i۞ ۚ وَمَا كَانَ رَبُّكَ نَسِيًّ
❝ ጌታህም ረሺ አይደለም❞
@Meba56
Signed _´Meba~°👏😇
20 Oct 2024, 19:43 UTC≈2,880 viewsread 7 August 2026 Photo
☞የሰው ልጅ ካንተ ሚፈልገውን
ሁሉ ብታደርግለት አይወድልህም
ሌላ እንድትጨምርለት ይጠይቃል..
❥ አላህ ካንተ ሚፈልገውን ትንሽም
ብትሆን ከሰራህ ወዶልህ
ጀነትም ያስገባሃል
@Meba56
#Join
@Meba56
#An_Sebet😍
Signed _´Meba~°👏😇
17 Oct 2024, 19:22 UTC350 viewsread 7 August 2026 Photo
🍀☘☘☘ ለይለቱል ጁመዕ 🍀🍀
❝🦋ሠይደልዉጁድንﷺ በሕልም የማየት እድል የሚገጥማቸው ሙሒቦች..ውዱዕ አድርጎ መተኛት የዘወትር ልምዳቸው ያደረጉት መሆናቸው ይነገራል።
ይሄንን እድል ማግኘት የሚሻ ወዳጅ፣ውጫዊ አካሉ በውዱዕ..ውስጣዊ ማንነቱ ቀልቡን ደግሞ በፍቅር መፅዳት ይኖርበታል❞🩵 አሉ።
✨ኢማም አል-ጘዛሊ❨ረሂመሁሏህ❩✨
📿 ኸሚስዬ 📿
❝🦋በየትኛውም ሁኔታ ላይ ልሁን በሰይደልዉጁድ ﷺْ ላይ ሶለዋት ማብዛት እወዳለሁ..በተለይ የጁሙዐህ ቀኑን እና ሌሊቱ ላይ በጣም ብዝቼ እወዳለሁ🩵❞አሉ።
🦋 ሠይዲ ኢማም አል ሻፊዒይ ❮ረሂመሁሏህ❯🦋
اللهم صل علي سيدنا محمد الناصر المنصور صﻻة تنصرنا بها بم…
Signed _´Meba~°👏😇
17 Sept 2024, 17:49 UTC396 viewsread 7 August 2026 Photo
{ የቃጥባሬ ኮፍያ } የኮፍዮች አውራ !
~> አረንጓዴ ,ቢጫ , ቀዩ - ኢትዮጵያን ለማሳየት ነው።
~> ክብ መሆኑ - የኢስላምን ምሉዕነት ለማሳየት ነው ።
~> ከጎን በአራት አቅጣጫ መቀመጡ - አራቱን መዝሃቦች ለመወከል ነው ።
~> ከላይ አናት ላይ ያለው - ሰይዱና ነብዩ ሙሐመድን ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
ለመጠቆም ነው ።
~> ወይም አምስቱም በጠቅላላ አምስት አውቃት ሶላቶችን ለማመላከት ነው ።
( በአጠቃላይ ኢስላም በሃበሻ ማሳያ ነው )
በወቅቱ በነበረው ፖለቲካዊ እና ሃይማኖታዊ መገለል , የአሞራ ሀገር ዋርካ የእስላም
ሀገር መካ , በሚዜምበት ጊዜ ፣ የእስልምና ምልክት አድርጎ በአዲስ አበባ ይሁን
በሌሎች ቦታዎች መንቀሳቀስ ኩነኔ , ሲብስም እስከ…
Signed _´Meba~°👏😇
10 Sept 2024, 19:59 UTC353 viewsread 7 August 2026 ረቢዕ ማለት ደግ ነው❤️❤️
የአህባቦቹ ሰርግ ነው❤️❤️
የመዲናዉ የሀዲስ አዋቂ ዶ/ር ሙሀመድ ኢብን አልዐለዊ በመካና በመዲና ለዘመናት የቆየዉንና እስከአሁንም በቤተሰባቸዉ የቀጠለዉን የታላቁን ነብይ የአሽረፈልኸልቅ የመዉሊድ ክብረበአል
አፈጻጸምን ሲገልጹ እንዲህ ብለዋል፡-
‹‹ደስታና ብርታት በሚሰማን በየትኛዉም ቀንና አጋጣሚ የነብዩንﷺ መዉሊድ እናስባለን… በርሳቸዉ የመወለድ ጸጋ እንደሰታለን…ይህ መደሰታችን ሰኞ ቀንና በተወለዱበት በወርሀ ረቢዐል አወል መጠኑ ይጨምራል❤️… ጤነኛ አዕምሮ ያለዉ ሰዉ ‹በኢስራእና በሚዕራጅ ባለቤት ለምን ትደሰታላችሁ?›› ብሎ ሊጠይቀን አይችልም፡!!!!ይህ ጥያቄ በአላህ ብቸኛ አምላክነትና በነብዩ ሙሀመድﷺመልዕክተኛነት ከመሰከረ…
Signed _´Meba~°👏😇
13 Jul 2024, 20:33 UTC854 viewsread 7 August 2026 አንተ በራስህ ህይወት ላይ መሪ የማትሆን ከሆን በሌሎች ህይወት ላይ ተከታይ ትሆናለህ።
ምን ማለት መሰለህ፤ አንተ የህይወት አላማህን አስቀምጠህ ፤ ያንን አላማህን ለማሳካት አቅድ አውጥተህ ፤እና ሙሉ ትኩረትህን በአላማህን ላይ አድርገህ የማትንቀሳቀስ ከሆን የሌሎች አላማ አሰፈፃሚ ነው የምትሆነው።
ለምን እንደምትኖር ካላወክ ያገኘኸውን ትኖራለህ። ምን እንደምትሰራ እቅድ ካላወጣህ ያገኘኸውን ትሰራለህ። ይህ አይነቱ ባህሪህ ለሌሎች መጠቀሚያ እንድትሆን ያደርግሃል።
አንተም መጠቀሚያ ላለመሆን እራስህን መከላከል አትችልም። እንድህ አይነት ህይወት ከኖርክ በመጨረሻዎቹ የእድሜህ አመታት የምታተርፈው ብቸኛው ነገር ፀፀት ነው።
ስለዚህ ውዶቼ ነቃ እንበል
Signed _´Meba~°👏😇
15 Jun 2024, 20:10 UTC403 viewsread 7 August 2026 May you have a happy Eid." "May God almighty accept all your sacrifices and reward you with a life that is full of cheers and successes. A heartiest Eid al-Adha Mubarak to you!"
لَبَّيْكَ ٱللَّٰهُمَّ لَبَّيْكَ، لَبَّيْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ، إِنَ
ٱلْحَمْدَ وَٱلنِّعْمَةَ لَكَ وَٱلْمُلْكَ لَا شَرِيكَ لَكَ❤️
Signed _´Meba~°👏😇
10 May 2024, 18:51 UTC492 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Meba56Photo
Mret chamawoc alugh
Ye turk ekawoc
Kuter alew bflgacut
🔊0944290640
@Meba65. Tg
Signed _´Meba~°👏😇
10 Apr 2024, 20:08 UTC505 viewsread 7 August 2026 '
ረመዳን ወር ላይ ስንገዛው የነበረው አላህ...
የሁሉም ወራት ጌታ መሆኑን እንወቅ !!
@alahu_akber1
Signed _´Meba~°👏😇
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @SeliMwla. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.