t.me/free_bitcoin_daily_s_bot?start=731214465

Channel
#የቀኑ_3_ሀዲሲች
@SELAMTV613
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
902subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001433688247 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @SELAMTV613 |
| Description | comment @RHAMZAN613 |
| Created | Between 1 April 2019 and 8 February 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/SELAMTV613 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Aug 2026, 20:31 | 902 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:28 | 902 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 8 February 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 5 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 195
- Videos
- 43
- Links
- 79
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 6 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️ ============ ክፍል:-1 1) «መልካም ስነምግባር ይኑርህ፣ ዝምታንም አብዛ»። ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📔ሶሒህ አል-ጃሚዑ ሶጊር ወዚያደቲህ (748-2) 2) «ሚዛን ላይ ከሁሉም ነገር በላይ ከባዱ "መልካም ስነምግባር" ነው»። ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📔 ሶሒሁል ጃሚዕ (134) 3) «ከቁርአን አንዲትን አንቀፅ ያስተማረ "ያቺ አንቀፅ በተቀራች ቁጥር ከአላህ ዘንድ አጅር ያገኛል"።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦ 📔ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1335) ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ JOIN ⇒ @SELAMTV613 ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️ ============ 1) «አባት ለልጁ የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት አለው።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) 2) «ለቤተሰብህ ያደረግክላቸው ሁሉ "ከሰደቃ" ይያዝልሃል።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📔ሶሒሁል ጃሚዕ (4546) 3) «አባትና እናቱን የሚሳደብ ልጅ "የተረገመ ልጅ ነው።» ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) ምንጭ:-📔ሶሒሁል ጃሚዕ (5891) ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ JOIN ⇒ @adinunnesiha || ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸 🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃 🌸🍃🌺 🌺 🍃🌸 🍃🌸 @SELAMTV613 🍃 🌹 🌸🍃 ☘🌷 🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸 🍃 ውብ የኢማን 🍃 🌸 ጁሙዐ ተመኘሁ 🌸 🍃 🍃 🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸 🍃 🍃 🌸 🌸 🍃🌸 🌸🍃 🌸 🍃🌺 🌺🍃🌸 🍃🌸🍃🌸
🧿ዕቅዳችሁ ለመሳካት ከአምስት በላይ የሚያስፈልገው ከሆነ የህይወት አላማ ይባላል፤ ሁላችንም የህይወት አላማ ያስፈልገናል። ❗️አንድ ነገር እንዳትረሱ አሁን ከእናንተ የሚጠበቀው ምን እንደምታሳኩ ማወቅ ብቻ ነው እንጂ እንዴት እንደምታሳኩት አይደለም፤ እንዴት የሚለው ጥያቄ ቀስ ብሎ ጊዜና እውቀታችሁ ሲጨምር ግልፅ የሚሆን ነገር ነው። ከ 20 አመት በኋላ መሪ መሆን የሚፈልግ ሰው እንዴት ነው ግን የምሆነው ብሎ መጨነቁን አቆሞ መሪ የሚሆንበትን ምክንያት ለራሱ እየደጋገመ ቢነግረው መንገዶች ሁሉ ወለል ብለው መከፈታቸው አይቀርም። ግሩም ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏
☀️ ድምቅ ባለ ፀሀያማ ቀን ወረቀት ዘርግታችሁ ከላዩ ላይ የሚነቃነቅ መስታወት ብታደርጉ ምንም አይፈጠርም፤ ግን መስታወቱን ቀጥ አድርጋችሁ አንድ ቦታ ላይ ቢቆም ወረቀቱ በፀሀይ ጨረር እሳት ፈጥሮ መንደዱ አይቀርም። የፀሀዩ ጨረር የስኬት ጥማት ነው፣ ወረቀቱ ልፋት ነው፣ መስታወቱ ትኩረት ነው በመጨረሻ እሳቱ ስኬት ነው። ከነዚህ ውስጥ አንዱ ከጎደለ እሳቱ (ስኬቱ) አይኖርም። ብዙዎቻችን የሚጎድለን አንድ ነገር ትኩረት ነው፤ ብዙ ስራ እንሞክራለን ምክንያቱም የትኛው ስራ ወደ አላማችን እንደሚያደርሰን አናውቅም። ስኬታማ መሆን ፈልገህ ብዙ ነገር ላይ የምትሮጥ ከሆነ እንደሚነቃነቀው መስታወት ስለምትሆን እሳት የሆነ ስኬት አይኖርህም! አንድ ነገር ላይ ብቻ አተኩ…
__የተፈጠርከው በታላቅነት ለመኖር ነው።_ አውሮፕላን ማብረር ቢከለክሉክህ የራስህን ሰርተህ ከማብረር አይከለክሉህም ፣የባንክ ባለሙያ አድርገው ከመቅጠር አትመጥንም እውቀትም የለህም ቢሉህ የባንክ ባለቤት ከመሆን አይከለክሉህም ሁሌም እንደ ንስር ከፍ ብለክ ብረር።እንደ አንበሳ በንግስት ና ዙፋን በታላቅነት ኑር። "Be at the top because the bottom is overcrowded" ሁሌም ዝቅታ ላይ ግርግር ይበዛል ከፍ ስትል እንደ ኮኮብ አንፀባርቀክ እንደ ንስር በኩራት ትበራለክ🛫 ። _ምርጫህ የቱን ነው ዝቅ ብሎ ግርግር ውስጥ መጓዝ ወይስ ከፍ ብሎእንደ ንስር መብርር ❓
🔴 በህይወት ውስጥ አብዛኞቻችን የመቶ ሜትር ሯጮች ነን። ቶሎ ሮጠን ቶሎ ቀድመን ማሸነፍ እንፈልጋለን፤ ሲጀምር የ 100 ሜትር ሯጭ ለአመታት የሚያደርገው ልምምድ አስደንጋጭ ነው፤ ሲቀጥል ደግሞ በህይወት ረጅም ርቀት መጓዝ የሚፈልግ ሁሉ የማራቶን ሯጭ ነው መሆን ያለበት። የማራቶን ሯጭ ስትሆን ጓደኞችህ አሁን ቀድመውህ ቢሄዱ አይገርምህም! ምክንያቱም ራስህ ላይ ከሰራህ ከኋላ ተነስተህ ማንንም ልትቀድም ትችላለህ። ኤሊ ጥንቸልን የቀደመቻት ፈጣን ሆና አይደለም፤ ግን በሁለት ምክንያት ነው 1⃣ መቀደሟ ተስፋ አላስቆረጣትም 2⃣ ቀስ ብላም ቢሆን እንደምታሸንፍ ታውቃለች አንተም የጎደለህ ትዕግስት ነው እንጂ የምትፈልግበት መድረስህ አይቀርም። ህልምህ ትልቅ ከሆነ …
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸 🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃 🌸🍃🌺 🌺 🍃🌸 🍃🌸 @SELAMTV613 🍃 🌹 🌸🍃 ☘🌷 🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸 🍃 ውብ የኢማን 🍃 🌸 ጁሙዐ ተመኘሁ 🌸 🍃 🍃 🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸 🍃 🍃 🌸 🌸 🍃🌸 🌸🍃 🌸 🍃🌺 🌺🍃🌸 🍃🌸🍃🌸
🧤በዚህ አለም 3 አይነት ሰዎች አሉ 1⃣ ነገሮችን በጥረታቸው የሚያሳኩ 2⃣ ነገሮች ሲሳኩና ሲበላሹ ቆመው የሚመለከቱ 3⃣ ጭራሽ ምን እየሆነ እንዳለ የማያውቁ ይሄን ፅሁፍ የምናነብ ሁሉ ምርጫችን የቱ እንደሆነ ይታወቃል፤ ግን ታዲያ ምን እያደረግን ነው? °እየጣርን ነው? ወይስ °ቆመን እያየን ነው? ወይስ °ጭራሽ አንቀላፍተናል? ዳይ ወደ ጥረታችን! ገራሚ ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏
በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ? በትንሿ የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተ ነፍ ነው። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው። በቀን ውስጥ አደርጋለው ያልከውን ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ ቀንህን ከማሳመር ነው የሚጀምረው።
💥::::::::::ዱንያ ውስጥ::::::::💥 #ዱንያ ውስጥ ሆነን ቤት በቀየርን ቁጥር ከሱ የተሻለን ቤት እንመኛለን ። #አኺራ ላይ ግን ጀነት ከገባህ ከሷ ውጪ ወደ ዉጪ ነው የምትለው። ( إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا ) ☞እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው ፡፡" ( خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا ) ☞በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ (መስፈሪያቸው ነው) ፡፡" ✍[ከህፍ 107 - 108] ☞ አላህ ከጀነ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @SELAMTV613. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“#የቀኑ_3_ሀዲሲች” (@SELAMTV613), 902 subscribers as measured 6 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/SELAMTV613.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.