21 Jul 2025, 19:16 UTC817 views12 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @SAINTGEORGEFCPhoto
ትኩረት ለቅዱስ ጊዮርጊስ ህልውና
በደረሰባችሁ ተደጋጋሚ ጫና ከክለቡ ዙሪያ ጠፍታችሁ ያላችሁ እንዲሁም የተለያዩ ጫናዎችን ተቋቁማችሁ ከክለቡ ዙሪያ የምትገኙ ውድ የሳንጅዬ ደጋፊዎች የቀድሞ እና የአሁን ተጫዋቾች
ቅዱስ ጊዮርጊስን ሊያጠፉ የተነሱትን የቦርድ አመራሮች እየሄዱበት ካለው የጥፋት መንገድ እኛ ከሌለን ክለቡ አይኖርም የሚል የቅዠት አካሄዳቸው በቶሎ እንድናስቆም ይህን ታላቅ ክለብ ለማዳን እንድንተባበር ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ጥሪ እናደርጋለን
ትኩረት ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለባችንን እናድን በሚል ቃል" ይህ ክረምት ሳይወጣ ተጨባጭ ለውጥ እንድናመጣ ትብብራችን የሚያስፈልግበት አስገዳጅ ሰዓት ላይ ተደርሷል
ትኩረት ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
❤8🥱2👍1🥰1
11 Jun 2025, 16:21 UTC931 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
ጉዞ አዳማ
ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ላለበት ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ዋትሳፕ (WhatsApp)ግሩፕ ይህንን ጨዋታ ደጋፊዎች ሄደው እንዲመለከቱ ሦስት ባስ ያዘጋጁ ሲሆን ከነገ ጠዋት ጀምሮ ጠመንጃ ያዥ ኖክ ማድያ አንደኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፅ/ቤታችን መጥታችሁ መመዝገብ የመትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
🔥4❤2🥰1
19 Dec 2023, 12:44 UTC≈2,320 views24 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @SAINTGEORGEFCPhoto
አስቸኳይ መረጃ
ለመላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች በሙሉ !
ክለባችን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሆስቴልና ልምምድ ሜዳ ግንባታ የተሰጠው በለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘውን ቦታ የፕላን ስምምነት ተደርጓል፤ ካርታውንም በእጃችን ይዘናል፤ ለአጥር ግንባታ ባዘጋጀነው ገቢ ማሰባሰብ በደጋፊዎቻችን ብርቱ ጥረት የሚፈለገው ገንዘብ መገኘቱም ይታወቃል።
የከተማ አስተዳደሩም የወሰን ችካል እንዲቸከል በወሰነው መሠረት ሐሙስ ታህሳስ 11/2016 ጠዋት 3:30 የሚቸከል ስለሆነ አባላትና ደጋፊዎቻችን በቦታው እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
አድራሻ:- ፊጋ መስመር ከወረዳ 10 ፅ/ቤት በታች
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር
🔸የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋ…
👍21❤2🥰1
11 Sept 2023, 22:11 UTC≈2,650 views18 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @SAINTGEORGEFCPhoto
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
🔸መልካም አዲስ ዓመት🔸
በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገራት ለምትኖሩ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን
አዲሱ ዓመት የፍቅር የሰላም የጤና እና የእድገት እንዲሁንልን ለሀገራችንም ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላሙን እንዲሰጥልን ከልብ እንመኛለን
መልካም አዲስ ዓመት
🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው🏆
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
❤14👍2🔥1🤔1
13 Jul 2023, 09:39 UTC≈3,030 views23 reactionsread 7 August 2026 Video
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
የአዳነ ግርማ ባለቤት ❤✌️
የዋንጫ ድላችንን በማስመልከት በቲክቶክ መንደር የተለቀቁ ጊዮርጊሳዊ ቪዲዮች
🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው🏆
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
🔥18👍3🥰2
9 Jul 2023, 06:34 UTC≈5,060 views8 reactionsread 7 August 2026 Video
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
አንበሳው አገሳ 😂😂😂
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
👍8
2 Jul 2023, 16:22 UTC≈2,590 views13 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @SAINTGEORGEFCVideo
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
አየር ወለድ ነን ዘላይ ዋንጫ ስናይ ❤🏆
🔸ሻምፒዮኖቹ በመልበሻ ክፍል ❤️🏆
እንኳን ደስ ያለን ✌️❤
🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው 🏆
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ
ቪዲዮ Saint George S.A
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
❤10👍3
26 Jun 2023, 11:18 UTC≈2,380 views12 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @SAINTGEORGEFCVideo
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
አዲስ አበባ ቢጫና ቀይ ነች
አምና ጀግኖቻችን ወደ አዲስ አበባ ሲገቡ የነበረው ድባብ
ዘንድሮም ባለ ሞተሮች ባለ መኪኖች እንዲሁም መላው ደጋፊ ለአቀባበሉ ዝግጁ እንድትሆኑ ጥሪ እናስተላልፋለን ከዚህ በተሻለ አቀባበል ከተማችንን እናደምቃታለን
❤️✌️❤️
🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው🏆
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
🔥12
25 Jun 2023, 18:30 UTC≈1,790 views15 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @SAINTGEORGEFCVideo
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
ኦርጅናል ቡና ሲዳማ ቡና ☕️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
❤9👌4👍1👎1
2 Jun 2023, 08:28 UTC≈2,420 views9 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @SAINTGEORGEFCVideo
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
አጎሮ እና ሀይደር ያስቆጠሯቸው ጎሎች
🏆ዋንጫ ወዳድ ሳንጃው 🏆
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
❤8👏1
30 Apr 2023, 08:53 UTC≈6,040 views14 reactionsread 7 August 2026 Video
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️
የጊዮርጊስ ደጋፊ መሆንህ ትዝ ሲልህ 😂
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉@SAINTGEORGEFCV 👈የቪዲዮ ቻናል
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
😁8❤3👍3
17 Apr 2023, 09:03 UTC≈2,410 views7 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @SAINTGEORGEFCVideo
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ ✌️
የጨዋታው ሀይላይት
ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 አዳማ ከነማ
ድሉ ይቀጥላል ✌️❤️
#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
👍5❤1👏1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @SAINTGEORGEFCV. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.