19 Mar 2026, 17:04 UTC≈1,020 views2 reactionsread 10 September 2026 እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ!
በነገው ዕለት በአላህ(ሱ.ወ) ፍቃድ የሚከበረውን የዒድ አል ፈጥር በአል በድምቀት ለማሳለፍ የቂርቆስ ክ/ከ የወረዳ 4 እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ተዘጋጅቷል።
ስለሆነም የዒድ ሰላት ወደ ሚከናወንበት አዲስ አበባ ስታዲየም በተክቢራ የደመቀ የህብረት ጉዞ ይደረጋል። እናም በቄራ ሰላም መስጂድና አካባቢው የምንገኝ ሙስሊሞች ሁሉ ከማለዳው 12:30 በመስጂዱ በመገናኘት የመልዕክተኛውን(ሰ.ዐ.ወ) ፈለግ እንድናስቀጥል አደራ እንላለን።
ከማለዳው 12:30 በቄራ ሰላም መስጂድ እንገናኝ!
በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ!
ዒድ ሙባረክ!
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
👍2
Signed A Z
9 Jun 2025, 08:08 UTC≈2,380 viewsread 10 September 2026 Photo
Eid Al-Adha Khutbah at Yemen Community
👇👇👇
🔊🔊🔊
https://t.me/Al_Noor_Prduction/35
🔊🔊🔊
Delivered by Ustaz Abdulkadir Abrar
Eid Mubarak 1446 Hijri
May Allah accept our worship and sacrifices on this blessed day. Wishing the entire community a joyous and peaceful Eid Al-Adha.
Signed Adil Abdosh
9 Jun 2025, 08:07 UTC≈1,940 viewsread 10 September 2026 Photo
የኢድ አል-አድሃ ኹጥባ በየመን ኮሚውኒቲ ማእከል
👇👇👇
🔊🔊🔊
https://t.me/Al_Noor_Prduction/35
🔊🔊🔊
በኡስታዝ አብዱልቃዲር አብራር
ኢድ መቡረክ 1446 ሂጅሪያ
አላህ በዚህ ቅዱስ ቀን መልካም ስራችንን ይቀበለን። ለመላው ሙስሊም። ማህበረሰቡ ደስታና ሰላም የሚሞላ ኢድ አል-አድሃ ይሁንልን።
Join Al-Noor Production Studio
👇👇👇
https://t.me/+tHEEl_soMkNjZjc0
Signed Adil Abdosh
29 Mar 2025, 15:21 UTC≈2,170 views8 reactionsread 10 September 2026 Forwarded from @beTibeb_InPhoto
🎁🎉ኢድ ሙባረክ🎁🎉
የሸዋል ወር አዲስ ጨረቃ በመታየቷ የኢድ አልፊጥር በዓል ነገ እሁድ መጋቢት 21 መሆኑ ተገልፆል::
ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 20 የረመዳን የመጨረሻው 29ኛ ቀን ሆኗል
አላህ ፆማችንን ይቀበለን
https://t.me/beTibeb_In
👍8
Signed A Z
28 Mar 2025, 22:25 UTC≈1,810 viewsread 10 September 2026 ረመዷን 29 ኛው ሌሊት 1446 ዓ.ሂ
መካኒሳ ሁዳ መስጂድ
የተሀጁድ ሰላት እስከሚደርስ
የሸይኽ ሐሚድ ሙሳ ሙሀደራ ጀምሯል
👇👇👇
ቀጥታ በ ቴሌግራም ላይ ለመካተተል በሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇
https://t.me/HudaMesjidGroup?videochat=2607e5c3afdddecfa6
Signed Adil Abdosh
28 Mar 2025, 21:36 UTC≈1,500 views2 reactionsread 10 September 2026 Video
ረመዷን 29 ኛው ሌሊት 1446 ዓ.ሂ
መካኒሳ ሁዳ መስጂድ
ቀጥታ በ ቴሌግራም ላይ ለመካተተል በሚከተለውን ሊንክ ይጠቀሙ
👇👇👇
https://t.me/HudaMesjidGroup?videochat=2607e5c3afdddecfa6
👍2
Signed Adil Abdosh
28 Mar 2025, 19:51 UTC≈1,340 viewsread 10 September 2026 Photo
👇👇👇
https://t.me/HudaMesjidGroup/5349
👆👆👆
ሁዳ መስጊድ
የረመዷን 28 -1446 ዓ.ሂ
የጅሙ0 የመጨረሻው ኹጥባ
በ ኡስታዝ አብዱልቃድር አብራር
join👇
https://t.me/HudaMesjidGroup?videochat=e0b911a6082f240464
Signed Adil Abdosh
28 Mar 2025, 05:20 UTC≈1,340 views4 reactionsread 10 September 2026 Photo
👇👇👇
https://t.me/HudaMesjidGroup/5339
☝️☝️☝️
ሐሙስ - መጋቢት 18 , 2017 ዓ .ል
የሁዳ መስጂድ -
የ 27ኛው ተሀጁድ ዊትር ዱአ -
በ ኡስታዝ አብዱልቃድር አብራር
"16:31"
🕰አስራ ስድስተኛው ደቂቃ ከ ሰላሳ ሴኮንድ ላይ
ፊሊስጢን ላሉ ወንድሞቻችን የተደረገ ዱአ።
ኢንሻ አላህ በዘወትር ዱአችን እናስታውሳቸው
join👇
https://t.me/HudaMesjidGroup?videochat=e0b911a6082f240464
👍4
Signed Adil Abdosh
28 Mar 2025, 05:20 UTC≈1,160 viewsread 10 September 2026 Photo
👇👇👇
https://t.me/HudaMesjidGroup/5338
☝️☝️☝️
ረቡዕ - መጋቢት 17 , 2017 ዓ .ል
የሁዳ መስጂድ -
የ 26ኛው ተሀጁድ ዊትር ዱአ -
በ ኡስታዝ አብዱልቃድር አብራር
"8:11"
🕰ስምንተኛው ደቂቃ ከ አስረሃንድ ሴኮንድ ላይ
ፊሊስጢን ላሉ ወንድሞቻችን የተደረገ ዱአ።
ኢንሻ አላህ በዘወትር ዱአችን እናስታውሳቸው
join👇
https://t.me/HudaMesjidGroup?videochat=e0b911a6082f240464
Signed Adil Abdosh
26 Mar 2025, 22:14 UTC≈1,170 viewsread 10 September 2026 የ 27ኛው ሌሊት የተሀጁድ ሰላት ከሁዳ መስጂድ ቀጥታ ይተላለፋል ።
በሚከተለው ሊንክ በመግባት መከታተል ይቻላል።
ይህንን ሊንክ ሌሎችም መከታተል እንዲችሉ ሼር አድርጉት
ተሀጁድ የሚጀምረው 7:30 ላይ ነው ።
https://t.me/HudaMesjidGroup?videochat=f29dab8f0d857f7c69
Signed Adil Abdosh
8 Mar 2025, 16:07 UTC≈1,810 views5 reactionsread 10 September 2026 Video
መካኒሳ አባድር መስጂድ
ረመዷን 1446 ዓ. ሂ
👍5
Signed Adil Abdosh
8 Mar 2025, 09:52 UTC≈1,800 views2 reactionsread 10 September 2026 Video
ቄራ ሰላም መስጂድ
ረመዷን 1446 ዓ. ሂ
version 2
👍2
Signed Adil Abdosh
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Qera_selam_mesjid. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.