19 Jan 2023, 13:42 UTC487 viewsread 7 August 2026 🇪🇹🇪🇹#እንኳን_ለ፳፻፲፭_ዓመተ_ምሕረት ለበዓለ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ፡፡
******************
#በዓለ_ጥምቀት
*******************
የጥምቀት ትርጉም፡- ጥምቀት የሚለው ቃል “አጥመቀ” (አጠመቀ) ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም በተከማቸ ውሃ ውስጥ መነከር፡ መዘፈቅ፡ ገብቶ መውጣት ማለት ነው። ጥምቀት በፅርዕ ቋንቋ ኤጲፋኒ፣ በግእዝ አስተርእዮ፣ በአማርኛ መገለጥ ይባላል፡፡ ቃሉ በቀጥታ ሲተረጎም በውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት፣ መነከር፣ መዘፈቅ፣ መጥለቅ ማለት ነው፡፡ ምሥጢረ ጥምቀት በምሥጢራዊ ፍቺው በተጸለየበት ውሓ (ማየ ሕይወት) ውስጥ በሥላሴ (በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ) ስም ሦ…
Signed Ethel H/Michael
18 Jan 2023, 19:07 UTC329 viewsread 7 August 2026 #ጥምቀት_በኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹
\\\\\\\\\\\\
//////////////////
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠመቀው የንግሥት ሕንደኬ በጅሮንድ አቤላክ(ባኮስ) ‹‹እነሆ ውሃ አለ፣ ታድያ መጠመቅን ማን ይከለክለኛል?›› /የሐዋ. ፷፥፳፱-፴፮/ ብሎ በሐዋርያው ፊልጶስ በተጠመቀ ጊዜ ነው፡፡ ይህ ሥርዐት ግን ተስፋፍቶ የቀጠለው በነገሥታቱ በአብርሃ ወአጽብሐ (315-351ዓ.ም.) የቤተ መንግሥቱ ጃንደረባ በነበረውና ኋላ ጳጳስ በሆነው በፍሬምናጦስ(አባ ሰላማ) ዘመን ነው፡፡ በዓሉ ግን አሁን በምናከብረው ዓይነት ሥዕላዊ በሆነ መልኩ መከበር የጀመረው ከማኅሌታዊው ቅዱስ ያሬድ ዜማ መስፋፋት ጋራ በአፄ ገብረ መስቀል ዘመነ መንግሥት (530-544ዓ…
Signed Ethel H/Michael
6 Jan 2023, 19:34 UTC379 viewsread 7 August 2026 🇪🇹 #የገና__ዛፍ🎄
\\\////
የቀጠለ..
👉ይህ እጅግ አሳዘኝ ነገር ነው በእውነት! በአንድ ወቅት በምዕራባውያን የገና በዓል ሰሞን በ‹BBC channel 4› ላይ የበዓል መርሀ ግብር /program/ ቀርቦ ነበር። በመርሀ ግብሩ ላይ የተለያዩ የዕምነት ድርጅቶች የበዓል አከባበር፣የጸሎትና የመዝሙር ሥርዓትና ሌሎችንም ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ከቀረቡ በኋላ የመርሀ ግብሩ መሪ በመጨረሻ እንዲህ ነው ያለው፡- “now let us see the real Christianity” ማለትም “አሁን እውነተኛውን የክርስትና ሃይማኖት እንመልከት” በሚል መሸጋገሪያ የኢትዮጵያኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን የበዓል አከባበርስነ-ሥርዓት ማስተላለፍ ጀመረ። ካህናት አባ…
Signed Ethel H/Michael
3 Jan 2023, 17:59 UTC≈1,190 viewsread 7 August 2026 🇪🇹🇪🇹#የገና__ዛፍ🎄🌲
\\\\\\//////////
///////\\\\\\\\
የገና ዛፍ የነጮች የባዕድ አምልኮ መገለጫ መሆኑን ያውቃሉ??
የገና ዛፍ ታሪክና አመጣጡ የገናን ዛፍ የት መጣውን /ምንጩን/ ስናጤነው ቅዱሳት
መጻሕፍት እንዲህ ይነግሩናል። የአምድ ክፍላይንም እነሆ አላችሁ በዞራስተርን የሁለት አማልክት ዕምነት የሚያምኑት ምዕራባውያን አዲሱን ዓመታቸውን /2023/ ተቀብለዋል።
☢በዞራስተርን የሁለት አማልክት ዕምነት መሠረት ክፉውና ደጉ የተባሉ ሁለት አማልክቶች አሉ። እንደ ዕምነቱ አስተሳሰብ ከሆነ እዚህ ምድር ላይ የሆነው እየሆነው ያለውና
የሚሆነውም ማንኛውም ነገር በሙሉ የሚከናወነው በእነዚህ በሁለቱ አማልክቶች …
Signed Ethel H/Michael
3 Jan 2023, 13:25 UTC221 viewsread 7 August 2026 ..የቀጠለ...
ከሁለት ቀናት በኋላም ማለት መስከረም 29 ኤልሳቤጥ ፀነሰች። ለአምስት ወራትም ራሷን ሸሸገች። እንዲሁም በስድስተኛው ወር መልካም ዜናን የሚናገር መልአኩ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ናዝሬት ከምትባል ከገሊላ አገር ወደ ማርያም ተላከ።(ሉቃ. 1፥23-25) በወንጌል በ6ተ ኛው ወር ገብርኤል ድንግል ማርያምን አበሠራት ሲባል ዮሐንስ መስከረም 29 ተፀነሰ። ከዚህ በኋላም ለ5 ወር ኤልሳቤጥ ራሷን ሸሸገች።(ሉቃ. 1፥24-25) እስከ የካቲት ማለት ነው። በ6ተኛው ወር አበሠራት ያለው መጋቢት 29 መልአኩ ቅድስት ድንግል ማርያምን አበሠራት። ድንግልም ፀነሰ…
Signed Ethel H/Michael
ቀደምት ምድር/ Land of origin Ethiopia pinned «🇪🇹🇪🇹 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዐለ ልደት አደረሳችሁ 🇪🇹 ፩. የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መቼ ነው?? ፪. እንዴት ከቀኝ ገዢዎች ነን ባዮች ጋር በቀን አቆጣጠር ተለያየን?? ፫. የክሪስማስ ትሪ(ፅድ) ለእኛ ምናችን ነው?? ከመቼ ጀምሮስ ማስጌጥን ጀመርን?? ለምን??? ፬. የገና አባትስ ማነው??? እነኚህንና…»
2 Jan 2023, 16:00 UTC195 viewsread 7 August 2026 .የቀጠለ...
በታላቁ መጽሐፍ በትንቢተ ኢሳይያስ በምዕራፍ ፶፫(53)፥፰(8)ላይ "ከትውልዱ ማን አስተዋለ" ይላል፤ እውነት እኮ ነው የሀገሬ ልጆች ማስተዋል ተስኖናል ደግሞም እንዴት ነው ብለን የመጠየቅ ባህላችን ደክሟል። ለምን አንጠይቅም??? ለምን በታኅሣሥ 29(28) የጌታ ልደት ነው ብለው አባቶች ነገሩን ብለን ለምን አንጠይቅም፤ ነጮቹን ትተንiii ለማንኛውም እንዲ አድርገው አበው የቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባቶቻችን አመሳጥረው አትተውልናል..... የጌታችንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት ቀን ለማወቅ የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የተፀነሰበትን ዕለት መ…
Signed Ethel H/Michael
2 Jan 2023, 15:58 UTC168 viewsread 7 August 2026 🇪🇹🇪🇹 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዐለ ልደት አደረሳችሁ 🇪🇹
፩. የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መቼ ነው??
፪. እንዴት ከቀኝ ገዢዎች ነን ባዮች ጋር በቀን አቆጣጠር ተለያየን??
፫. የክሪስማስ ትሪ(ፅድ) ለእኛ ምናችን ነው?? ከመቼ ጀምሮስ ማስጌጥን ጀመርን?? ለምን???
፬. የገና አባትስ ማነው???
እነኚህንና የመሳሰሉትን ጥያቄዎች እናም ሌሎች የሀገራችንን ታሪኮችን ለማወቅ፣ ለመገንዘብ ሊንካችንን j o i n እና share
👇👇👇👇👇
@QedmitmidreEthiyop
https://t.me/QedmitmidreEthiyop
https://t.me/Qed…
Signed Ethel H/Michael
30 Dec 2022, 21:32 UTC176 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @tikvahethiopiaPhoto
ፔሌ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
በእግር ኳሱ ዓለም ትልቅ ስም ያለው ብራዚላዊው ታሪካዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ፔሌ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።
የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋቹ ባጋጠመው ህመም ሆስፒታል ገብቶ ህክምና ሲከታተል የቆየ ቢሆንም ህይወቱን ማዳን አልተቻለም።
ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጋር ሶስት / 3 የዓለም ዋንጫዎችን ማሸናፍ የቻለው ፔሌ በሰማንያ ሁለት ዓመቱ ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው።
More @tikvahethsport
@tikvahethiopia
Signed Ethel H/Michael
27 Dec 2022, 16:13 UTC179 viewsread 7 August 2026 ከእለታት በአንድ ቀን አንድ #ዝሆንና አንድ #ዉሻ በተመሳሳይ ቀን #አረገዙ!
\\\\\\////////
\\\\\\\\/////////
ከሶስት ወር በኋላ ዉሻዋ 6 ቡችሎችን ወለደች፡፡ ከስድስት ወር በኋላም በድጋሜ አረገዘች እናም በዘጠነኛዉ ወር ሌሎች ብዙ ቡችሎችን ወለደች ፡፡ ዉሻዋ እንዲህ እንዲህ እያለች ብዙ ቡችሎችን ወለደች፡፡
በ18ኛዉ ወር ግን ግራ የገባት ዉሻ ወደቀድሞ ዝሆን ጓደኛዋ ሂዳ እንዲህ ስትል ጠየቀቻት "እርግጠኛ ነሽ ግን ማርገዝሽን? "
ካስታወሽ የ ዛሬ 18 ወር እኩል ነበር ያረገዝነዉ። ይሁን እንጂ ባለፋት ወራት እኔ ብዙ ቡችሎችን ወልጄ አሁን ትላልቅ ሆነዋል፡፡ አንቺ ግን እስካሁን ምንም አልወለድሽም።…
Signed Ethel H/Michael
18 Dec 2022, 20:23 UTC186 viewsread 7 August 2026 Photo
ታህሳስ 9 ቀን 1954 ዓ.ም
ከዛሬ 61 ዓመት በፊት ልክ በዛሬዋ ቀን ግርማዊ ጃንሆይ (ቀ.ኃ.ሥ) ይኖሩበት የነበረው የገነተ ልዑል ቤተመንግሥት ለቀው በመውጣት ለከፍተኛ ትምህርት ማእከል እንዲሆን በማስረከብ መጠሪያውም የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በማለት መርቀው የከፈቱበት ዕለት ነበር።
በወቅቱ ታዋቂው The New York Times ጋዜጣ ስለ ዩኒቨርስቲው መከፈት ታህሣሥ 10 ቀን 1954 ዓ.ም ባወጣው ዕትም ላይ እንዲህ በማለት ዘግቦታል:-
Emperor Haile Selassie Donates Site For Compus; First Ethiopian University Is Dedicated to Peace.
ADDIS ABABA, Ethiopia, Dec.18. 1…
Signed Ethel H/Michael
18 Dec 2022, 18:40 UTC182 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @tikvahethsportPhoto
#QatarWorldCup 🇶🇦
√ የ 21ዓመቱ የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ኢንዞ ፈርናንዴዝ የውድድሩ ወጣቱ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።
√ ኤምሊያኖ ማርቲኔዝ የውድድሩ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመባል የወርቅ ጓንት አሸናፊ ሆኗል።
√ የሰባት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሊዮኔል ሜሲ የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል #ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጧል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
Signed Ethel H/Michael
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @QedmitmidreEthiyop. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.