24 Jan 2024, 22:15 UTC315 views5 reactionsread 8 August 2026 🚩Wrong prescriptions for eye glasses 👓🕶 🚩
👉Wearing the correct prescription determined by your Optometrist during a comprehensive eye exam can help you see clearly.
👉It can lead to various discomforts and vision-related issues, such as:
• Blurred vision
• Eye strain
• Headaches
• Eye fatigue
• Frequent squinting and shutting one eye while viewing
👉For children under age 9 , wearing the wrong prescription can accel…
👍5
16 Dec 2022, 04:23 UTC617 views10 reactionsread 8 August 2026 8 signs you need new glasses
It's time for new glasses. If you're making any of these excuses.
1. My Vision is a little blurry.
🟢If your vision is blurry at any distance, a new glasses prescription should help you see more clearly.
2. I have been getting headaches.
🟢Eye strain causes headaches.plain and simple. Your old lenses might be doing more harm than good.
3. I've been Squinting lately.
🟢You should…
❤10
4 Jun 2022, 09:26 UTC815 views9 reactionsread 8 August 2026 Photo
👁ዓይኔን በምን ያህል ጊዜ ምርመራ ላድርግ👀
♦️የታወቀ የዓይን ችግር ከሌለብን♦️
1. ዕድሜ ከ 20-39 መካከል ባለው ውስጥ - ቢያንስ 3 ጊዜ መታየት ይኖርብናል፡፡
2. ከ 40 ዓመት በላይ ከሆኑ - በ 2 ወይም በ 3 ዓመት አንዴ፡፡
3. ከ 60 ዓመት በላይ ከሆኑ - በ 1 ወይም በ 2 ዓመት አንዴ፡፡
👨ልጆችስ
1. የመጀመሪያ ምርመራ - ከ 2 እስከ 3 ዓመት ከ 6 ወር
2. ሁለተኛ ምርመራ - ትምሕርት ከመጀመራቸው በፊት
3. በየሁለት ዓመት -ግልፅ የሆነ የዓይን ችግር ባይኖርም ምልክቶችን በቶሎ ተረድቶ አስቀድሞ ለመቆጣጠር፡፡
4. ከቤተሰብ ወይም ከቅርብ ዘመድ የዓይን መንሸዋረር፡ የዓይን ግፊት፡ በመነጽር የሚስተካከል የማየት ችግር(…
👍9
28 May 2022, 14:30 UTC680 views1 reactionsread 8 August 2026 👓🕶በመነጽር የሚስተካከል የማየት ችግር(refractive error)
ይህ የእይታ ችግር የተለያዩ የህክምና አማራጮች ቢኖሩትም በኛ ሃገር አቅም የሚሠጠው የህክምና አገልግሎት ወይም መነፀር እና አይን ብሌን ላይ ተለጣፊ ሌንስ ነው።
የሕክምና አማራጮች
1.መነፀር (eye glass)፦
2.የአይን ብሌን ላይ የሚለጠፍ ሌንስ (contact lens)
✅የአይን ብሌን ላይ የሚለጠፍ ሌንስ (contact lens)
የማየት ችግርን ለማስተካከል የሚያገለግል አይን ብሌን ላይ የሚለጠፍ ብርሃን አስተላላፊ የሆነ ፕላስቲክ ሌንስ ነው።
የአይን ብሌን ላይ የሚለጠፍ ሌንስ(contact lens) አላማው እንደመነፀር ተመሳሳይ ሲሆን ልዩነቱ የአይን ብሌን ላይ የሚለጠፍ ሥሥ ሌን…
❤1
28 May 2022, 14:30 UTC438 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
10 Feb 2022, 21:00 UTC≈2,350 views0 reactionsread 8 August 2026 Photo
በስኳር ሕመም ምክንያት የዓይን ችግር( Diabetic macular edema) ላጋጠማችሁሕሙማን በመርፌ የሚሰጥ የመድኃኒት ሕክምና (Avastin injection ) ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለዚህ በስኳር ህመም ምክንያት የዓይን ችግር ( Diabetic macular edema) አለባችሁ ተብላችሁ መደኃኒቱን በተለያየ ምክንያት ማግኘት ያልቻላችሁሕሙማን 976 በመደወል ከየካቲት 2 -15 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
የቅዱስ ጳወሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
የዓይን ሕክምና ትምህርት ክፍል
#DiabeticRetinopathy #MacularEdema #VisionLoss #WeakVision #Diabet @pe…
6 Feb 2022, 13:21 UTC672 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
🔴የአይን ሞራ ግርዶሽ/ካታራክት (Cataract) 🔴
♦️ብርሃን አስተላላፊው ሌንስ የተባለው የአይናችን የውስጠኛው ክፍል መጋረድ ወይም ብርሃን ማስተላለፍ አለመቻል ነው::
♦️በሀገራችን ዓይነ ስውርነትን ከሚያመጡ የዓይን ህመሞች አንዱና ዋነኛው ነው::
🔴ዋና ዋና መንስኤዎቹ🔴
♦️የእድሜ መግፋት
♦️አብሮ በመወለድ
♦️በድንገተኛ አደጋ
♦️የፀሐይ ጨረር
♦️ውስጣዊ የአይን ኢንፌክሽን
🔴ምልክቶች 🔴
♦️የእይታ መቀነስ
♦️ማታ ማታ እይታ መቀነስ
♦️ቀኑ ደምኖ መታየት
♦️ፀሐይ ብርሃን መፍራት
♦️ምንም ማየት አለመቻል (የብርሃን ወጋገን ብቻ ማየት)::
🔴መፍትሄዎቹ🔴
♦️የአይን ሞራ ግርዶሽን በቀዶ ጥገና ማስተካከልና የዓይንን እይታ ወደ ቀደመ መመለስ ይቻላል:…
👍1
29 Jan 2022, 17:53 UTC817 viewsread 8 August 2026 Photo
🔴ጠብታ እንዴት አይናችን ውስጥ እንጨምራለን🔴
በራስዎ እጅ እንዴት ለአይንዎ ጠብታ ያደርጋሉ❓❓❓
🔘እጃችንን በሳሙና መታጠብ -ከኢንፌክሽ ለመዳን::
🔘የምንወስደውን መድሃኒት የመበላሻ ጊዜ ገደብ ማየት (expire date)- ካለፈ ወይ አክቲቭ ኢንግሪድየንቱ አይሠራም ወይ ደግሞ አይናችን ላይ ችግር ያስከትላል::
🔘ጠብታውን መበጥበጥ - በደንብ መበጥበጥ መድሃኒቱ የተሰራበት ይዘት በደንብ እንዲዋሃድ ከማድረጉም በላይ በቶሎ ለውጥ እንዲያመጣም ይረዳል::
🔘ከዛ በመቀጠል ክዳኑን ከፍቶ ንፁህ ቦታ ላይ በማስቀመጥ የጠብታውን አፍ ቀለም ለውጥ ካለው ማየት::
🔘በግራ እጃችን ወደ ላይ ጠጋ ብለን የታችኛው የአይን ቆባችንን ወደታች ማድረግ::
🔘ጠብታውን …
26 Jan 2022, 08:07 UTC523 viewsread 8 August 2026 #ጠይም_ቴክ_&_ሚድያ
#YouTube :- https://www.youtube.com/channel/UC1zDq930ZT9zsdIQeV3Q8dw
#Telegram :- https://t.me/+FA1Na8uBDicyNWI0
#Facebook:- https://www.facebook.com/teyimtech
21 Jan 2022, 11:05 UTC578 views2 reactionsread 8 August 2026 🔴የፀሀይ መነፅሮች🔴
መነፅር ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት።
1.የቅርብ እና የርቀት ዕይታ ችግርን ለማስተካከል
2.የፀሀይ ጨረርን ለመከላከል
3.ዓይንን ለአደጋ የሚያጋልጡ ስራዎች ሲሰሩ ዓይንን ከጉዳት ለመከላከል።
4.ለመዋቢያ (ለመዘነጫ)
5.መነፅር ለሚያስፈልጋቸው ለተለያዩ የስራ ዘርፎች የተዘጋጁ(occupational lense)
መነፅር ምንም እንኳን በዓለም ላይ ብዙ ተጠቃሚ ያለው ቢሆንም በተለይ እንደ ሀገራችን ባሉ አካባቢዎች ሰዎች ለመነፅር ያላቸው ግንዛቤ እና አመለካከት ገና አልዳበረም።
🔴የፀሀይ መከላከያ መነፅር🔴
✅ለዓይን የማይስማሙ የፀሀይ ጨረሮችን ለመከላከል ወይም ለመቀነስ የሚያገለግሉ መነፅሮች ናቸው።
✅በስፋት በገበያ ላይ የሚገኙ ናቸው።
✅አልትራ …
👍2
14 Jan 2022, 09:51 UTC590 viewsread 8 August 2026 Photo
♦️የልጆዎን ዓይን አስተውለዋል?♦️
የህፃናት ግላኮማ
🔸ምልክቶች🔸
🔴ትልልቅ ዐይኖች
🔴የሚያለቅሱ ዐይኖች
🔴ብርሃን የሚፈሩ ዐይኖች
🔴ጉም የመሰሉ ዐይኖች
🏨🚑የልጅዎን የዐይን ብርሃን ለማዳን ምልክቶቹን ሲያስተውሉ ልጅዎን ፈጥነው ወደ ዐይን ህክምና ይውሰዱ።
@petrosoptics
👆ይቀላቀሉን👆
ለወዳጅዎ ያጋሩ
10 Jan 2022, 17:35 UTC692 views1 reactionsread 8 August 2026 🔴ዓይን እና ሜካኘ🔴
♦️ሜካፕ ዓይናችንን ይጎዳል?
በሜካፕ ምክንያት ዓይናችን በ 3 መንገድ ሊጎዳ ይችላል፦
✅የምንጠቀመው የሜካፕ አይነት
✅ሜካፑን ለመቀባት የምንጠቀማቸው ዕቃዎች
✅ሜካፕ አጠቃቀማችን
♦️እነዚህ ጉዳቶች ግን ማስቀረት እንችላለን።
✅የመጀመሪያው ኮስሞቲክሱን እና ዕቃዎቹን ንፁህ ማድረግ ነው:-ኮስሞቲክሶች ሲገዙ ብዙ ጊዜ ፅዱ ናቸው ተብሎ ይታመናል።
ነገር ግን ለበሽታ ማለትም ለኢንፌክሽን ራሳችንን የምናጋልጠው በአጠቃቀማችን እና ፅዳቱን ያልተጠበቀ ኮስሞቲክስ ስንጠቀም ነው።
✅ከማንም ጋር አንድ የዓይን ኮስሞቲክስን አለመጋራት፦ምክንያቱም አንዱን ምንም ያላረገው ጀርም ለሌላው አደገኛ ሊሆን ስለሚችል ነው።
✅ለሜካፕ ጊዜ አለው፦አንዳንድ ሰዎ…
👍1
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Petrosoptics. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.