Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

ጠቃሚ የንጽጽር ቻናል

@PeaceChannel1

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry

461subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001459287163
TypeChannel
Username@PeaceChannel1
CreatedBetween 1 April 2019 and 9 September 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded7 August 2026
Last confirmed live7 August 2026
Measurements held2
Confirmed unchanged1 time, most recently 7 August 2026
On Telegramt.me/PeaceChannel1

Growth

4617 Aug 2026, 04:47 — 461 subscribers7 Aug 2026, 10:05 — 461 subscribers7 Aug 2026, 04:477 Aug 2026, 10:05
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 460–462 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
7 Aug 2026, 10:05461no change
7 Aug 2026, 04:47461first reading

Engagement

20 posts held, back to 9 September 2021the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

19 Aug 2022, 06:22 UTC≈4,090 viewsread 7 August 2026
Voice message

ኢየሱስ እና ነቢዩ ሙሀመድ ﷺ ነቢያቶችን ያገኟቸው በምንድን ነው? ማቴዎስ 17, 3 እነሆም፥ #ሙሴና #ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ #ታዩአቸው። 4, ጴጥሮስም መልሶ #ኢየሱስን፡— ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ #አንዱን #ለአንተ አንዱንም #ለሙሴ አንዱንም #ለኤልያስ እንሥራ፡ አለ። ዘዳግም 34:5, የእግዚአብሔር #ባሪያም #ሙሴ እንደ እግዚአብሔር ቃል በዚያ በሞዓብ ምድር #ሞተ። 6, በቤተ ፌጎርም ፊት ለፊት በሞዓብ ምድር በሸለቆው ውስጥ #ተቀበረ፤ እስከ ዛሬም ድረስ መቃብሩን ማንም አላወቀም። 2 ነገሥት 2 : 11 ሲሄዱም፥ እያዘገሙም ሲጫወቱ፥ እነሆ፥ የእሳት ሰረገላና የእሳት ፈረሶች በመካከላቸው ገብተው ከፈ

10 Aug 2022, 15:11 UTC≈3,590 viewsread 7 August 2026
Voice message

ደወል እና እንደ ደወል ማለት አንድ ናቸውን? ኢማም ቡኻሪይ መጽሐፍ 1 ሐዲስ 2 የምእመናን እናት ዓኢሻህ { رضى الله عنها } እንደተረከችው፦ ሓሪሥ ኢብኑ ሂሻም { رضى الله عنه } የአሏህ መልእክተኛን ﷺ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፥ የአሏህ መልእክተኛ ﷺ ሆይ! ወሕይ እንዴት ነው የሚመጣልዎት? ብሎ ጠየቃቸው፥ የአሏህ መልክተኛም ﷺ እንዲህ አሉ፦ #አንዳንድ ጊዜ #እንደ #ደወል ድምፅ ይመጣኛል። عَنْ عَائِشَةَ أُمِّ الْمُؤْمِنِينَ ـ رضى الله عنها ـ أَنَّ الْحَارِثَ بْنَ هِشَامٍ ـ رضى الله عنه ـ سَأَلَ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَقَالَ يَا رَسُو

22 Feb 2022, 16:27 UTC≈3,700 viewsread 7 August 2026
Voice message

ዘሌዋውያን 21:9፤ የካህንም ልጅ ራስዋን #በግልሙትና ብታረክስ አባትዋን ታረክሰዋለች፤ #በእሳት #ትቃጠል። ዘሌዋውያን 20:14፤ ማናቸውም ሰው #እናቲቱንና #ልጂቱን #ቢያገባ ርኵሰት ነው፤ በመካከላችሁ ኃጢአት እንዳይሆን እርሱና እነርሱ #በእሳት #ይቃጠሉ። ሴቶች በመጽሐፍ ቅዱስ፦ https://t.me/Wahidcom/1339 @askomame @Wahidcom @PeaceChannel1

13 Feb 2022, 19:11 UTC≈5,060 viewsread 7 August 2026
Voice message

ሴት ልጅ በጋብቻ ጊዜ #ድንግልናዋ #ካልተገኘ በመጽሐፍ ቅዱስ ሕግ #በድንጋይ ተወግራ #ትገደላለች፦ ዘዳግም 22:20 ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ በብላቴናይቱም #ድንግልናዋ #ባይገኝ፥ 21, ብላቴናይቱን ወደ አባትዋ ቤት ደጅ ያውጡአት፥ በእስራኤልም ዘንድ የማይገባውን ነገር አድርጋለችና፥ በአባትዋም ቤት #አመንዝራለችና #የከተማዋ ሰዎች #እስክትሞት ድረስ #በድንጋይ #ይውገሩአት፤ እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካከልህ ታስወግዳለህ። ዘዳግም 22:23, ማናቸውም ሰው #ድንግልና ያላትን #ልጃገረድ ቢያጭ፥ ሌላ ሰውም በከተማ ውስጥ አግኝቶ ከእርስዋ ጋር #ቢተኛ፥ 24, ሁለቱን ወደዚያች ከተማ በር አውጡአቸው፤ #ብላቴናይቱ #በከተማ ውስጥ #ሳለች #አልጮኸችምና፥ ሰው

6 Feb 2022, 18:09 UTC≈3,570 viewsread 7 August 2026
Voice message

ኢየሱስ #ዝሙት የሰራችውን ሴት ለምን #በድንጋይ ወግሮ አልገደለም? የዮሐንስ8:1-11 ላይ #ኢየሱስ #ሊናገረው ይቅርና #የዮሐንስ ወንጌል ክፍል #አይደለም የትኛውም ቀዳማይ የግሪክ እደ-ክታባት #MSS ላይ ይህ ንግግር #አይገኝም ይህ ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተከተተው በ 382 በላቲን ቩልጌት ላይ ሲሆን ጨማሪውም #የሮሙ #ቢሾፕ #ጄሮም ነው ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ https://t.me/Wahidcom/2356 ዮሐንስ8:3 ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር #የተያዘችን #ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው፦ 4 መምህር ሆይ ይህች #ሴት #ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች 5 #ሙሴም እንደነዚህ ያሉት #እንዲወገሩ በሕግ #አዘዘን፤ አንተስ ስለ እርስዋ ምን ትላለህ

5 Feb 2022, 18:40 UTC≈2,940 viewsread 7 August 2026
Voice message

ዝሙት የሰራች ሴት በእሳት #የምትቃጠልበት ወይም #የምትወገርበትም ሕግ በመጽሐፍ ቅዱስ አለ ዘሌዋውያን 21:9፤ የካህንም ልጅ ራስዋን #በግልሙትና ብታረክስ አባትዋን ታረክሰዋለች፤ #በእሳት #ትቃጠል። ዘሌዋውያን 20:14፤ ማናቸውም ሰው #እናቲቱንና #ልጂቱን #ቢያገባ ርኵሰት ነው፤ በመካከላችሁ ኃጢአት እንዳይሆን እርሱና እነርሱ #በእሳት #ይቃጠሉ። ዘዳግም 22:20, ነገሩ ግን እውነት ቢሆን፥ በብላቴናይቱም ድንግልናዋ ባይገኝ፥ 21, ብላቴናይቱን ወደ አባትዋ ቤት ደጅ ያውጡአት፥ በእስራኤልም ዘንድ የማይገባውን ነገር አድርጋለችና፥ በአባትዋም ቤት አመንዝራለችና #የከተማዋ #ሰዎች #እስክትሞት #ድረስ #በድንጋይ #ይውገሩአት፤ እንዲሁም ክፉውን ነገር ከመካ

3 Feb 2022, 17:47 UTC≈2,490 viewsread 7 August 2026
Voice message

የገደለ ይገደላል፤ #የፈጣሪን ስም የሚሰድብ #ይገደላል፤ #ጠንቋዮች #ይገደላሉ፤ አባቱን ወይም #እናቱን #የሚሰድብ #ይገደላል፤ ወንድሙንም ቆሮ የሚለውም ሁሉ #የገሃነመ #እሳት ፍርድ #ይገባዋል ማቴዎስ5:21 ለቀደሙት፦ #አትግደል፡ እንደ ተባለ ሰምታችኋል፤ #የገደለም #ሁሉ #ፍርድ #ይገባዋል። ዘሌዋውያን24:17 #ሰውንም #እስኪሞት ድረስ የሚመታ #ፈጽሞ #ይገደል። ዘጸአት21:12 ሰው ሰውን #ቢመታ #ቢሞትም፥ እርሱ #ፈጽሞ #ይገደል። ራእይ13:10 ይማረክ ዘንድ ያለው ማንም ቢኖር ወደ ምርኮነት ይሄዳል፤ #በሰይፍ #የሚገድል ማንም ቢኖር #ራሱ #በሰይፍ #እንዲገደል ይገባዋል። #የቅዱሳን ትዕግሥትና እምነት በዚህ ነው። ማቴዎስ26:52 በዚያን ጊዜ ኢ

31 Jan 2022, 17:29 UTC≈2,560 viewsread 7 August 2026
Voice message

የአንዱ አምላክ እና የኢየሱስ ልዩነት ዮሐንስ8:40 ነገር ግን አሁን #ከእግዚእብሔር #የሰማሁትን #እውነት #የነገርኋችሁን #ሰው #ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ፤ አብርሃም እንዲህ አላደረገም ሆሴዕ11:9 #እኔ #አምላክ #ነኝ እንጂ #ሰው #አይደለሁምና፥ በመካከልህም ቅዱሱ ነኝና የቁጣዬን መቅሠፍት አላደርግም፥ ኤፍሬምንም አጠፋ ዘንድ አልመለስም፤ በመዓትም አልመጣም ዘኍልቍ23:19 ሐሰትን ይናገር ዘንድ #እግዚአብሔር #ሰው #አይደለም፥ ይጸጸትም ዘንድ #የሰው #ልጅ #አይደለም። እርሱ ያለውን አያደርገውምን? የተናገረውንስ አይፈጽመውምን? ዮሐንስ5:27 #የሰው #ልጅም ስለ ሆነ ይፈርድ ዘንድ #ሥልጣን ሰጠው ኢሳይያስ31:3 " #ግብጻውያን #ሰዎች #እንጂ #አም

24 Jan 2022, 19:17 UTC≈2,820 viewsread 7 August 2026
Voice message

አንድ ሰው ከአንዱ #አምላክ ሌላ #እናምልክ ካለ ወይም #ካመለከ #በመጽሐፍ ቅዱስ ሕግ #በድንጋይ #ተወግሮ #ይገደላል፦ ዘዳግም13:6-7 የእናትህ ልጅ ወንድምህ ወይም ወንድ ልጅህ ወይም ሴት ልጅህ ወይም በብብትህ ያለች ሚስትህ ወይም እንደ ነፍስህ ያለ ወዳጅህ በስውር፦ ና፥ ሄደን ከምድር ዳር ጀምሮ እስከ ምድር ዳር ድረስ ወደ አንተ የቀረቡት ከአንተም የራቁት አንተን ከብበውህ ያሉ አሕዛብ ከሚያመልኩአቸው #አማልክት፥ አንተም አባቶችህም የማታውቋቸውን ሌሎች #አማልክት #እናምልክ፡ ብሎ ቢያስትህ፥ እሺ #አትበለው፥ 8 አትስማውም፤ #ዓይንህም #አይራራለት፥ #እትማረውም፥ #አትሸሽገውም፤ 9 ነገር ግን #ፈጽመህ #ግደለው፤ እርሱን #ለመግደል በፊት የአንተ እጅ፥

23 Jan 2022, 19:11 UTC≈2,440 viewsread 7 August 2026
Voice message

ዓሥርቱ ትእዛዛት በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቁርኣን ዘጸአት 20:1, እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፦ 2, ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ #እኔ #ነኝ። 3, #ከእኔ #በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ #የተቀረጸውንም #ምስል ለአንተ #አታድርግ። 5, #አትስገድላቸው፥ #አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ 6 ,ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።

23 Jan 2022, 01:21 UTC≈1,210 viewsread 7 August 2026
Voice message

ታቦቱ እና ጽላቱ የት ገባ? በዓለማችን ታሪክ ላይ ታቦቱ በባቢሎን ምርኮ ጊዜ እንደጠፋ ተዘግቧል በተጨማሪ እዝራ ሱቱኤል ታቦቱ በባቢሎን ምርኮ ጊዜ እንደተማረከና እንደጠፋ ተዘግቧል ዕዝራ ሱቱኤል9፥21-23 ቤተ መቅደሳችን እንደፈረሰ አታይም? ግናይቱ እንደጠፍች ምስጋና እንደቀረ ዘውዳችን እንደወደቀ ተድላ ደስታችን እንደጠፍ የህጋች ማደሪያ #ታቦተ ፅዮን #እንደተማረከች ንዋየ ቅዱሳት አንዳደፉ ምልኮታችን እንደቀረ። ከዚህ ሁሉ የሚበልጥ #ታቦተ #ፅዮን #እንደጠፍች #ቀረች፤ ከእሷም ንዋየ ቅድሳቱ ተማርኮ ሄደ በጠላቶቻችን በባቢሎን እጅ ወደቅን 2ኛዕዝራ1፥54-56 እግዚአብሔርን የሚያገለግሉበት ንዋይ ቅድሳቱን ጥቃቅኑንም እና ታላላቁንም ዕቃ ሁሉ የእግዚአብሔር

21 Jan 2022, 19:01 UTC≈2,170 viewsread 7 August 2026
Voice message

ለታቦት ለምን ትሰግዳላችሁ? ዘሌዋውያን 26:1 እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ #ጣዖት #አታድርጉ፥ #የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ #የተቀረጸ #ድንጋይ #አታኑሩ ዘጸአት23:24, #ለአማልክቶቻቸው #አትስገድ፥ አታምልካቸውም፤ እንደ ሥራቸውም አትሥራ፤ ነገር ግን ፈጽመህ #አፍርሳቸው፥ #ሐውልቶቻቸውንም #ሰባብራቸው ዘጸአት20:4 በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ #የተቀረጸውንም #ምስል ለአንተ #አታድርግ 5, #አትስገድላቸው፥ #አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማ

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @PeaceChannel1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 256,590 of 1,189,255entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Forward network

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 4 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ጠቃሚ የንጽጽር ቻናል” (@PeaceChannel1), 461 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/PeaceChannel1.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.