6 Aug 2026, 04:30 UTC4 viewsread 9 August 2026 👉 እኔ በቃኝ ፣ እኔስ ምን አገባኝ ያልኩት የመጨረሻ መልዕክቴ
ምዕራፍ ፪!!
ሐምሌ ፴ ቀን ፼፩፰ ዓ. ም!!
ተመሥገን!
ተመሥገን!!
ተመሥገን!!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
ተገደን ወይም ወደን ከተቀረቀርንበት የዘርና የብሔር ፖለቲካ(“ጥንብነት”) ፣ እራስ ወዳድነትና እኔና የኔ መንገድ ብቻ ማለት የአዕምሮ በሽታ ተፈውሰንና ድነን ሰው ከሰውም ሰው ሆነናልና ያንዳችን ረሀብና መገፋት ፣ ጭንቀትና ግራ መጋባት እንዲሁም ደስታና ሥኬት የሁላችንም ሆኗል-UBUNTU የአፍሪቃውያን ጥ.በ.ብ*!!
ሊቅ ሆንን እንደኔ ደቂቅ ፣ ምሑር ሆን ሚሊዬነርና ቢሊየነር ጥቁር እስከሆን ድረስ ማን ሆንን ምንና የት ሀገር ኖርን ይህ ጥቁር ህዝብን እኛ አፍሪ…
Signed Gashe Tamiru
1 Aug 2026, 16:31 UTC11 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Gashe Tamiru
1 Aug 2026, 05:55 UTC14 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Gashe Tamiru
1 Aug 2026, 05:55 UTC8 viewsread 9 August 2026 ሐምሌ ፳፭ ቀን ፼፩፰
ዓ.ም!!
እኛን ጥቁር አፍሪቃውያንን የሚንቁን ፣ የሚፀየፉን ፣ የሚሰድቡንና ሥጋት የሆንባቸውና በላቦራቶሪ ምግባቸው (GMO) በታሸገ ምግብ ፣ በረሀብም ፣ በስደትና በጦርነት ሊጨርሱንና ሊያጫርሱን የተነሱ እራስ ወዳዶችና ዩሉንታ ቢሶች ፣ ጥቁር ፣ ደሀ ፣ ሴት ፣ አካል ጉዳተኛና ደን ጠሎች ምእራባውያንና አረቦች እኛ ከግለኝነትና እኔ ብቻ ለኔ ብቻ ከማግበስበስ ሱስ(Greed Addiction) ይልቅ የአፍሪቃውያንን UBUNTU አንዳችን ለሁላችንና ሁላችን ለአንዳችን ፣ ለትውልድና ለእናት ምድራችን መኖራችንና እኛው ለእኛው በእኛው ከእኛው ማለታችን ፣ በራሳችን ፊደልና የቀን መቁጠሪያ እንዲህ መፃፋችን ፣ የዓደዋ ጀግኖቻችን የአንድነትና የህብ…
Signed Gashe Tamiru
30 Jul 2026, 02:31 UTC8 viewsread 9 August 2026 ፈሪሐ-እግዚአብሔር ፣ ህሊናና ህግ ወይስ ፈሪሐ-አቶ ብሩ ፣ አቶ ዶላሩ ፣ አቶ IMF ፣ The Bank እና እኛ መፍትሔ ለእኛ በእኛ ከእኛ በእኛ መሻት ፣ መርዳት ፣ ማገዝ ፣ ሰዎችን መረዳት ፣ መረዳዳት ፣ ማስረዳት ፣ መቀስቀስና ማንቃት ፤ እንዲህ ብርሐን መሆን@
https://vt.tiktok.com/ZS4FAvPf4/
መሥጠትና ማካፈል ለውስጥ ሰላም ፣ እርካታና በቁም ለመፅደቅ ወይስ ዝምምምምም....ማለት ፣ አያገባኝም ፣ አይመለከተኝም ፣ አይደርስብኝም ማለት ፣ ንፉገነት ለፀፀት ፣ ደስታን ፣ ሰላምን ፣ ትውልድንና ማንነትን ማጣት?!
ማመሥገንና መደገፍ ወይስ መቃወምና ጉልበት ማጣት?!
እራስንና የበደሉንና ያስቀየሙንን ሁሉ
ይቅር ብሎ ነፃ መውጣት ወይስ በቂም…
Signed Gashe Tamiru
30 Jul 2026, 02:31 UTC9 viewsread 9 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed Gashe Tamiru
27 Jul 2026, 09:22 UTC9 viewsread 9 August 2026 ማንም ሰው የሚያስበው ፣ የምታሰበው ፣ እነሱ የሚያስቡት ወይም እኛ የምናስበው ሀሳብ
ውጤት ነን!!
ይህ ደግሞ ለሰው ልጆች ሁሉ በእኩልነት የተሰጠ ምርጫ ነው!!
ይድረስ የውስጥ ሰላም ፣ እርካታና ደስታ ለምንፈልግና ለምንሻ ፣
ምን አልባትም የምትፈልጉ ካላችሁ!!
ዋናው መተንፈስ ነው!!
#EnvironmentFirst
ሰው ከሰውም ሰው መሆን ነው!!
መኮፈሳችንና መወጣጠራችንን ትተን ነገ አፈርና ትቢያ ፣ ከነገ ወዲያ የነብሳት መፈንጫና በስባሽ እንደምንሆን አምነን ዛሬን በምሥጋና ፣ በደስታ በመሥጠትና
በማካፈል(የህይወትና የደስታ ምንጭ) ፣ ሰውን የሚያክል ፍጡር በማክበር ፣ በማገዝ ፣ በመርዳት ፣ በመረዳትና በመረዳዳት መኖርና ነፃና ደስተኛ ሆነን በቁመናችን …
Signed Gashe Tamiru
27 Jul 2026, 09:22 UTC10 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Gashe Tamiru
26 Jul 2026, 13:03 UTC9 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Gashe Tamiru
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @P83080430. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.