12 Feb 2023, 20:44 UTC≈3,210 views23 reactionsread 6 August 2026 Photo
#ሰበር_ዜና
ዛሬ ከምሽቱ 1:30 ላይ በሕገ ወጡ ቡድን የጵጵስና ልብስ አልብሶ ሾሜዎታለሁ ካላቸው መነኮሳት መካከል የአዲስ አበባ የቀድሞው ስራ አስኪያጅ የነበሩት ሊቀ ጉባኤ ቆሞስ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ እና የመናገሻ አምባ ማርያም እና የጋራው መድኃኔዓለምና ደ/ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንድነት ገዳም ዋና አስተዳዳሪ የነበሩት አባ ሞገስ ኃ/ማርያም ቅዱስ ሲኖዶስ የሰጠውን ዕድል በመጠቀም በመንበረ ፓትርያርክ በመገኘት አስኬማቸውንና አርዌ በትሩን ለሕጋዊዋ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሢኖዶስ ለማስረከብ እንዲሁም ቅድስት ቤተክርስቲያንንና ምዕመናንን ይቅርታ ለመጠየቅ በጉዞ ላይ እያሉ በህገ ወጡ ቡድን ግብረ አበሮች ተይዘው ወደ እስር ቤት እንደተወሰዱ ተገለፀ።
መረጃ…
👍17🥰4❤2
11 Feb 2023, 21:42 UTC≈1,590 views4 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @Ortodox_Merja
እኛ ላዘንነው ከጎናችን መሆን ባትችሉ እንኳን ዝምታን ሳትመርጡ በንፁሀን ደም የተሳለቃችሁ ነጭ የለበሳችሁ ሁሉ የቤተክርስቲያንን መከፈል እና መፍረስ የተመኛችሁ ደስም የተሰኛችሁ ሁሉ እንድትፈርስም የአቅማችሁን የጣራችሁ በትንሽ ዳቦ የለወጣችሁ ነገን እጠግብ ብላችሁ ዛሬን በሰው ደም በሺህ አመታት ታሪክ ላይ የተረማመዳችሁ መሸሸጊያ ባጣችሁ ጊዜ ያስጠጋቻችሁን ቤተክርስትያን የገፋችሁ ሀገር ፊደል ቁጥር ቋንቋ ባህል ሰጥታችሁ ሰው ያረገቻችሁን ቤተክርስትያን ላይ ፊታችሁን ያዞራችሁ ሀዘንሽ የግልሽ ያላችሁ ልጆቿ ሲያለቅሱ ማቅ ስተለብስ በየSocial mediaw የተዘባበታችሁ ሀገርን ከነ ክብሯ ጠብቃ በጥቁር ህዝብ ታሪክ የሌለን ጥበብ ለዓለም ያበረከተችን ቤተክርስቲያን…
👍3❤1
11 Feb 2023, 18:54 UTC≈1,410 views2 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @Ortodox_MerjaPhoto
ሰበር ዜና
ብፁዑ አቡነ ናትናኤል «መንግስት ቃሉን የማያከብር ከሆነ፣ በቤተክርስቲያን ድርድር ስለሌለ ምዕመናን ልጆቻችን በተጠንቀቅ በመቆም አይናቸውን ቤተክርስቲያን ላይ ጆሯቸውን ወደ ቅዱስ ሲኖዶስ አድርገው የአባቶችን ድምፅ ይጠብቁ» በማለት አሁን ቀጥታ እየተላለፈ ባለው መግለጫቸው አስጠነቀቁ!
ይሄ ነው የምንፈልገው!!! አዛምቱ!!!
@ORTODOX_MERJA
👍1🔥1
11 Feb 2023, 16:05 UTC≈1,140 views2 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @Ortodox_MerjaPhoto
አስረኛ ጊዜ እያየሁት ነው 🤣
https://youtu.be/vHDcgnxy2hc
https://youtu.be/vHDcgnxy2hc
❤2
10 Feb 2023, 15:15 UTC≈1,130 viewsread 6 August 2026 https://t.me/Ortodox_Merja?livestream=e15e01cbbb2a58a6f7
10 Feb 2023, 14:02 UTC≈2,710 views2 reactionsread 6 August 2026 Photo
የመምህር ምህረት አሰፋ ቤት ተከቧል
ከሰዓታት በፊት በቀጥታ ስርጪት የቅዱስ ሲኖዶሱን መግለጫ እየተናገረ እና ምዕመኑን እያጽናና በነበረበት በመኖሪያ ቤቱ ሳለ በደንገት ሁለት ፓትሮል መኪና መጥቶ ቤቱን ከቦታል
ምንጪ ያሬድ (ያያ) ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ …
❤2
10 Feb 2023, 13:53 UTC915 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @Ortodox_Merja
የብሄር ብሄረሰቦች ተብሎ የተቋቋመው የጨበራ ሲኖዱስ እንዲፈርስ ተወስኗል፡፡
ሰልፉን ቤተ ክርስትያኒቱ ማድረግ ከፈለገች መቀጠል እንደምትችል ከስምምነት ላይ ተደርሷል!!
በህገወጥ መንገድ የተሾሙት 25 ጳጳሳት ቆብ እና መስቀላቸውን ያስረክባሉ። ሶስቱ አባቶች በይቅርታ ይመለሳሉ ተብሏል።
ዝርዝር መረጃ ከመግለጫው የምንሰማው ይሆናል።
#ሼር
@ORTODOX_MERJA
10 Feb 2023, 13:29 UTC913 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @Ortodox_Merja
#Update:
ቅዱስ ሲኖዶሱ ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር በቤተመንግስት ውይይት አድርገው ወደ መንበራቸው በሰላም ተመልሰዋል። ስለነበራቸው ውይይት አጠቃላይ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
@ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
🙏2🥰1
10 Feb 2023, 09:17 UTC908 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @Ortodox_Merja
መረጃ‼️
15 ሊቃነ ጳጳሳትን ጨምሮ በደራርቱ ቱሉ የሚመራው የሀገር ሽማግሌዎች ህብረት ከጠ/ሚ አብይ ጋር ፊት ለፊት ማነጋገር ጀምሯል።
ስብሰባው አሁን ተጀምሯል።
መንበረ ፓትርያርክ (የፓትርያርኩ መኖርያ) በፌደራል ፖሊሶች ተሞልቷል። ልንጠብቃችሁ ነው የመጣነው የሚል ምክንያት ከፖሊሶቹ ተሰጥቷል።
የካቲት 3/2015 ዓ.ም
@ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
👍2❤1
9 Feb 2023, 15:34 UTC954 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @Ortodox_MerjaPhoto
#Update
ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ " ትላንት ምሽት የመንግስት የጋራ ግብረኃይል የሰጠውን የ " ሰልፍ ክልከላ መግለጫ " እንደማይቀበለው አስገንዝቧል።
ቅዱስ ሲኖዶስ የትላንቱ የመንግስት መግለጫ " መንግሥት አሁንም ችግሩን ለመፍታት ሳይሆን ቤተክርስቲያኒቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ለማውደምና ቤተ ክርስቲያኒቱን ለማጥፋት የታወጀ አዋጅ መሆኑን በጽኑ እንድናምን አድርጎናል " ብሏል።
(ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል) ሁለቱም CHANNEL ተ…
👍2❤1
9 Feb 2023, 12:24 UTC858 views10 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @Ortodox_MerjaPhoto
‼️ሌላ አሳዛኝ መረጃ‼️
#የተዋህዶ ድምፅ የሆነዉ ልጅ ቢኒ በፓሊስ ተይዞ የት እንደወሰዱት ማወቅ አልቻልንም😭
ይህ ነው እውነት መናገር ለህዝብ ድምፅ መሆን መጨረሻው 🙏
እማምላክ ትጠብቅልን
ፍትህ ሼር📍 ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ …
😢8😭2
9 Feb 2023, 11:32 UTC805 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @Ortodox_Merja
https://www.youtube.com/live/GvveyQq1OvY?feature=share
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @Ortodox_Merja2. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.