Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for Orthodox ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች እና መጽሐፍቶቾ

Channel

Orthodox ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች እና መጽሐፍቶቾ

@OrthodoxGebremedhin

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry

56subscribers

+0 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001287889780
TypeChannel
Username@OrthodoxGebremedhin
Descriptionhttps://youtu.be/mhxxm2Ug5ig?list=UUGDOEPrpuWElf2JxugMokyA&t=291 https://t.me/OrthodoxGebremedhin/79መዝሙሮች በ video and pdf መጽሐፍቶች በ pdf
CreatedBetween 1 April 2018 and 23 February 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live12 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/OrthodoxGebremedhin

Growth

566 August 2026 — 56 subscribers10 August 2026 — 56 subscribers6 August 202610 August 2026
2 measurements spanning 4 days. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 55–57 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
10 Aug 2026, 07:3056no change
6 Aug 2026, 12:5456first reading

Engagement

20 posts held, back to 23 February 2020the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 3 May 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
9
Videos
7
Links
20

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Video runtime
2h 07m
Average length
2h 07m

Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no mark.

Recent posts

3 May 2022, 09:00 UTC239 viewsread 10 August 2026

Watch "ድንቅ ልጆች Donkey Tube 10 የማይተመን አስተሳሰብ ያላቸው / habeshawi /messi tube / yesuf app /" on YouTube https://youtu.be/nuFoFzn76S4

30 Apr 2022, 15:32 UTC184 viewsread 10 August 2026

Watch "የሳሮን አየልኝ ዳግም ቅሌት / የአርቲስቶች የራቁት መንፈስ / የጂጂ ኪያ እብደት / brex habeshawi /messi tube / yesuf app /" on YouTube https://youtu.be/yeXEtnEPDt4

13 Aug 2021, 11:23 UTC247 viewsread 10 August 2026
Forwarded from @GojjamTube

… ህወሓት ባል… ኦነግ ሚስት… ብልፅግና የሁለቱ የአብራካቸው ክፋይ የሆነ የበኩር ልጃቸው ነው። … አባት ህወሓት እና እናት ኦነግ "ሕገ መንግሥት" የሚባል መተዳደሪያ ደንብ አውጥተው ከራሳቸው አልፎ 83ቱም ጎረቤቶቻቸው መንደርተኛው ጭምር በግድ እንዲመሩበት ያደረጉ ገገማ ጉልቤ ሳዲስት አባወራዎች ነበሩ። … ባልና ሚስት እንደማንኛውም ባልና ሚስት በጊዜ ሂደት ተፋተዋል። ባል በኢትዮጵያ ሲቀር ሚስት ዓይኑን አያሳየኝ በማለት ብን ብላ ከሃገር ተሰድዳ ኬንያና አስመራ፣ አውሮጳም፣ በአሜሪካና በአረብ ሃገራት ሁሉ ስትንከራተት ኖራለች። … ሚስት ወሮ ኦነግ የበኩር ልጇን በዚያው በአይተ ህወሓት ቤት ነበር ጥለውት የሄደችው። በስልክና በደብዳቤ… አንዳንዴም ተደብቀ

24 Mar 2021, 17:28 UTC875 viewsread 10 August 2026

https://youtu.be/mhxxm2Ug5ig?list=UUGDOEPrpuWElf2JxugMokyA&t=291 http://t.me/orthodoxGebremedhin share and join this chanal

17 Aug 2020, 12:04 UTC392 viewsread 10 August 2026

ሮስ የሚመራው መንፈሳዊ የሆኑት የክርስቶስ ወታደሮች የአለምን መንበረ ስልጣን ይቆጣጠራሉ፡፡ በቅፅበት ወደ ስልጣን ያለምንም የጦር መሳሪያ በመንፈሳዊ መሳሪያ ብቻ ታግዘው ስልጣኑን ይጨብጣሉ፡፡ በዚህም የመጀመሪያው ፍርድ በድያብሎስ ላይ ይሆናል፡፡ ይህም ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ከመምጣቱ በፊት የሚደረግ በአጋንንትና ሰራዊቱ ላይ የሚደረግ ፍርድ ነው፡፡ የተፈጥሮ ሃይላትን በመጠቀም አመፀኞች ያረከሷትን ምድር ያፀዳሉ፤ለዚህም ቅዱሱ የተፈጥሮ ሃይላት ይታዘዙለታል፡፡ እንደ ኤልያስ ከሰማይ እሳት ማውረድ፡እንደ ኃያሉ ጊዮርጊስ ምድርን አፍሽን ከፍተሸ እነኝህን አማፅያን የድያብሎስ ሎሌዎች ዋጫቸው ቢላት ትታዘዝለ

29 Jun 2020, 06:27 UTC323 viewsread 10 August 2026

ሀሳቡን የግል ሚስጥሩን በቀላሉ መቆጣጠር እና የአውሬው ተገዢ ባርያ ማድርግ ነው። ይህንንም ለማድርግ የራሱ የሆነ ከፍተኛ ጨርር ያለውን ኔትወርክ ሲስተም 5 G technology እውን እየሆነ ይገኛል። ከታች ያስቀመጥኩላችሁን ቪዲዮ ተመልከቱና ለሌሎችም አጋሯቸው። ማጠቃለያ...የዚህ ጽሁፍ ዋና አለማ የአወሬውን ስራ አወቅንበት ለማለት ብቻ አይደለም የአለምን ሴራ እና ተንኮል ተረድተን ከመቸውም ጊዜ በላቀ ዘላለማዊ ሂወት የሚሰጠንን ቀጥተኛ ሀይማኖታችን ተጠብቀን ሳንናወጥ እንድንኖር እንጂ! ምርጫው የኛ ነው የአምላክ እውነተኛ ትእዛዙን ዐውቆ የሚጠብቅ በእውነት ይከብራል ፤የጽድቅ መንገዱንም የተከተሉ ሰወች ምህረትን ያገኛሉ ፤እንግዲህ ወዲህ የጌታ ነገሩን እንመኛ

29 Jun 2020, 06:27 UTC301 viewsread 10 August 2026

ከኮሮና ቫይረስ ጀርባ ያለው ሴራ......የዮሐን ራዕይ ምዕ13 አለማንበብ መብት አይደለም! 2012 ታህሳስ ወር መጨረሻ አካባቢ ከቻይና እንደተነሳ የሚነገረው ይህ አለማቀፋዊ ወረርሽኝ ለብዙ ህይወት ቅጥፈት እየሆነ የሚገኝ ገዳይ በሽታ ነው። አሁን አሁን በሚስጥር እየወጡ የሚገኙት ዜና ይህ ወረርሽኝ planed pandemic ይሉታል። ሴራዊ በሆነ መንገድ ታቅዶበት በቤተ ሙከራ የተሰራ የጥልቁ አቀንቃኝ ሰወች ውጤት ነው ። ይህን የኮሮና ወረርሽኝ እንዴት የታቀደ የቤተሙከራ ውጤት ለመባል ቻለ? ማስረጃ አንድ ፦ይህ የኮሮና ቫይረስ መጣ ከመባሉ ከ 8 አመት ቀደም ብሎ በ ሆሊውድ የፊልም ኢንዱስትሪ የተሰራ '' CONTAGION'' የተባለ ፊልም የፊልሙም ይዘት የኮ

31 Mar 2020, 23:36 UTC361 viewsread 10 August 2026

🚨ተጠንቀቁ -- ሼር‼️ እንደሚታወቀው በበሽታው ምክንያት ሁላችንም ጭንቀት ውስጥ ነን። ነገ የፈረንጆቹ አፕሪል 1 ወይም April fools day ነው። ስለዚህ ሀላፊነት የሌለው አንዳንድ ድንዙዝ ሰው አይጠፋም እና ነገ ከበድ ያለ ነገር በማህበራዊ ሚዲያም ይሁን ሰዎችም ቢነግሯችሁ ሳታጣሩ ምንም እርምጃ አትውሰዱ። ቅድመ ማስጠንቀቂያ ነውና ብዙዎች እንዳይሸወዱ በጭንቅ ላይ ጭንቅ እንዳይሆንባቸው ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ አጋሩ!! t.me/orthodoxGebremedhin

31 Mar 2020, 23:29 UTC356 viewsread 10 August 2026

ከኖህ ዘመን የጥፍት ውሀ ወዲህ ጉራማይሌዋን አለምን እኩል ጭንቅ ውስጥ ያስገባት ዘመን ላይ ቁመናል። ከአንዱ ቤት ጽኑ ሀዘን ከሌላኛው ደግሞ መረን የለቀቀ ደስታ። ከዚህ ሀጉር ረሀብ ህመም ችግር ከወዲያኛው ደግሞ ከልክ ያለፈ ቅንጦት ፤ የሰው ልጂ ልኩን ያለፈ ክፋትና የምስጊኖችን ሀዘን ስንመለከት ፤ አለም እጅጉን ኢ ፍትሀዊ ሁና ከህገ እግዚአብሔር ወጥታ ከአምልኮተ መንፈስ ቅዱስ ተለይታ ፤ነገር ግን እኛ አማኞች ተጎሳቁለን አለም በድሎትና በደስታ ስትኖር ብዙወቻችን የፈጣሪ መኖርን ተጠራጥረን እንዲህ ብለናል..... '' የታለህ ጌታሆይ? ለምን ዝም ትላለህ? ለምን ፍርድህ አትመጣም? ዝምታህን ስበር ግፈኞችን እስከ መቸ ዝም ትላለህ? ጌታ ሆይ አለህ ወይስ የለ

13 Mar 2020, 12:20 UTC353 viewsread 10 August 2026

ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል! 😭😭 እግዚኦ በመዓትከ ኢትቅጽፈኒ ወበመቅሰፍትከ ኢትገሥፀኒ። አቤቱ በቁጣህ አትቅሠፈኝ በመቅሰፍትህም አትገስጸኝ። ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ፤ በተደረገው ምርመራ አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል.... ይህ ይሆን ዘንድ ግድ ነበር። ይህ የፈጣሪ ጠብ ነው ማንም አያመልጣትም የአለም ልእለ ሀያላኑን ያንበረከከ አይምሬው ኮሎራ የማይገባ መስሎን በሩቅ ስናየው እንዳልነበር ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ሰተት ብሎ ጓዳችን ውስጥ ገብቶል። ሙሉ አውሮፖን ያስጨነቀ ኢሲያን ያንበረከከ ከቤተ ምንግስት ገብቶ እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር እና ፕሬዜዳት ድረስ በሀብት ዝና ላይ በስልጣን ጣራ ላይ ታላላቅ የተባሉ ሰወችን ሳይቀር የያዘ ገዳይ በችታ

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @OrthodoxGebremedhin. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“Orthodox ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች እና መጽሐፍቶቾ” (@OrthodoxGebremedhin), 56 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/OrthodoxGebremedhin.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.