19 Apr 2026, 09:59 UTC85 viewsread 6 August 2026 🛑 ቆም ብለህ አስበህ ታውቃለህ... መንፈሳዊ ረሃብህን በምን እየረካህ ነው?
ዛሬ ካለህበት መንፈሳዊ ቁመና በላይ መሆን አትፈልግም? ወይስ ዝም ብሎ አመታትን በባዶነት ማሳለፍን መርጠሃል?
ወንድሜ/እህቴ ሆይ! በዚህ በተረበሸ ዓለም ውስጥ ነፍስህ እረፍት የምታገኝበት፣ እውቀት የምትገበይበት እና የአላህን መንገድ አብረኸን የምትጓዝበት ድንቅ ቤተሰብ አዘጋጅተናል!
🌟 እንኳን ወደ "ኢፋዳ ኢስላማዊ ተቋም" በሰላም መጣህ/ሽ! 🌟
ይህ ተራ የቴሌግራም ቻናል አይደለም፤ ይህ የለውጥ መድረክ ነው! 400+ ብርቅዬ ሙስሊሞች ተሰባስበው እራሳቸውንና ዲናቸውን የሚጠቅሙበት ታላቅ ማህበረሰብ ነው!
ለምን መቀላቀል አለብህ?
📖 ሳምንታዊ የቁርኣን እና የሐዲስ ውይይቶች፦…
Signed Αвυкι
16 Aug 2025, 12:11 UTC231 viewsread 6 August 2026 አህባብ ይህንን ቪዲዮ ላይክ ሼርና ኮፒሊንክ በማድረግ ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ እናድርግ።
https://vm.tiktok.com/ZMARNUtTM/
Signed Rahawla
22 Jul 2025, 17:19 UTC262 viewsread 6 August 2026 ኢፋዳ ኢስላማዊ ድርጅት
በዚች ዱንያ ላይ ኢስላማዊ ወንድምና እህት ከማፍራት በላይ ደስ የሚል ነገር የለም
ጀነት ለመግባት ሰበብ ሊሆናችሁ ስለሚችል ጆይን በሉና ተቀላቀሉን
★በርካታ ከይር የሆኑ ማህበራዊ ዘመቻዎችን በጋራ ማከወን
★ የጎደለውን መሙላትና ለተቸገረው መድረስ
★በአላህ ገመድ የሚተሳሰር ወንድማማችነት ና እህትማማችነትን ማፅናት
እነዚህን የሚፈልግ ካለ ከስር ባለው ሊንክ ወደ ቻናሉ በመግባት የኢፋዳን ማህበረሰብ ይቀላቀሉ!
https://t.me/+C4sj7gdjjTFmZWJk
Signed Rahawla
8 Aug 2022, 06:03 UTC522 viewsread 6 August 2026 🤪እብዱ ደራሲ✍
#ተከታታይ ልቦለድ📖
#ክፍል ስድስት(6)
አረማመዳችንን ላየ ቶሎ ብለህ ና ተብሎ ማስፈራሪያ የተላከ ህፃን ነው ምንመስለው ከእርምጃ በጣም በፈጠነ ከሩጫ ባልተናነሰ እርምጃ ታክሲ መያዣው ጋር ደረስን ታክሲ ሰልፉ እንደዛሬ ረዝሞብኝ አያውቅም ደሞ ለእልሁ ታክሲውም የለም የምንሰራበት ድርጅት መሀል መርካቶ እንደመሆኑ መጠን በስራ መውጫ ሰዐት ብዙ ህዝብ ነው የሚኖረው ያንን ሁላ ሀልቅ ደግሞ ሲኖ ካልጫነው በስተቀር አያልቅም።መቆም ሁላ ሰልችቶናል ተጋፍተን እንደማይሆንልን እያወቅን መጋፋትን መርጠናል ግን ምንም ሊሳካልን አልቻለም እንደውም አንድ አህያን የሚያስንቅ😒ሰውዬ እግሬን ረገጠኝ በጥፊ ብለው ሁላ ውስጤ ነበር!ደሞ ከሱም ብሶ እያየሽ አትጋ…
Signed Αвυкι
8 Aug 2022, 06:03 UTC679 viewsread 6 August 2026 🤪እብዱ ደራሲ✍
#ተከታታይ ልቦለድ📖
#ክፍል ሰባት(7)
ትረፊ ያላት ነፍስ አሉ ጋሽ አህመድ ብቻ አልሀምዱሊላህ ተርፏል ባይባልም አልሞተም።የመኪና አደጋ ነበር የደረሰበት ነገር ግን ሹፌሩ አላህ የመረቀው ወጣት ስለሆነ ትቶት አልሄደም እሱ ወድያው ሀኪም ቤት ባይወስደው ኖሮ አይተርፍም ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ ብላ እንባዋን ጠራረገች።እሺ አሁንስ እንዴት ነው ሰሙ ነበረች የጠየቀችው ዶክተሮቹ ሰው የማይገባበት ክፍል አስተኝተውት ማንም አላየውም እነዚ እነማናቸው እዛ ታች የሚቀመጡት ጎረምሶች?እነ ኡስማን ነው ኡሚ?አልኳት አዎ!እነሱም ካላየነው አናምንም ብለው ቢበጠብጡም የባሰ ከሀኪም ቤቱ ተባረሩ አለችን።ሰሙ እና እኔ በረጅሙ ተንፍሰን እኩል አልሀምዱሊላህ …
Signed Αвυкι
8 Aug 2022, 06:03 UTC≈1,100 viewsread 6 August 2026 🤪እብዱ ደራሲ✍
#ተከታታይ ልቦለድ📖
#ክፍል ስምንት(8)
ቀኑ ጁምዐ ነው ማሂር ከሀኪም ቤት የሚወጣበት ቀን በመሆኑ በጠዋት መነሳት አለብን ስራ እንደማንገባ ለአለቃችን ነግረነዋል እሮብ ለት ከኡሚ ጋር አውርተን ማሂር እስኪሻለው እኛ ቤት እንዲሆን ከዛ በሗላ ደግሞ ሰሙ እኛ ቤት መታ እሱ እሷ ቤት ሊኖር ተስማምተናል።ኡሚ በጠዋት ጉድ ጉድ ማለት ጀምራለች ማሂር ሳይሆን ሙሽራ ሚመጣባት ነበር የምትመስለው መነሳታችንን እንኳን ልብ አላለችም ደና አደርሽ ኡሚ አልኳት ውይ ተነስታቿል እንዴ?በሉ ቶሎ ቁርሳቹን ብሉና ማሂር ጋ ሂዱለት ደግሞ እንዳይከፋው አለችኝ አሀ ኡሚ ደሞ ገና 8ሰዐት እኮ ነው ይወጣል የተባለው አይደል ሰሙ?የተናገርኩትን ለማረጋገጥ፦አንገቷን በ…
Signed Αвυкι
3 Aug 2022, 11:12 UTC464 viewsread 6 August 2026 🤪እብዱ ደራሲ✍
#ተከታታይ ልቦለድ📖
#ክፍል አምስት(5)
እኔና ሰሙ የደወለችው ኡሚ መሆኗን ስናውቅ በድንጋጤ ቆመን ቀረን መንገድ ላይ ስለሆነ ያለነው ማንሳት አልፈለኩም ኡሚ ስለ ማሂር ምንም አለች ምን መንገድ ላይ መሆኑን አልፈለኩትም ሰሙም ሀሳቤን ተጋርታለች ኡሚ ደጋግማ ብትደውልም ቢሮ እስክንገባ ላለማንሳት ወስነናል ሁለታችንም ውስጣችን በፍርሀት ተሞልቷል።
እንዴትም ብለን ቢሮ ስንደርስ የቢሮውን በር ክፍት አገኘነው ሁለታችንም በድንጋጤ እና በመሰላቸት አይነት ተያየን በቃ ሰውዬሽ መቶ ይሆናል አለችኝ።ኤጭ ባልጠፋ ቀን በዚ ሰዐት ይመጣል ምኑ ብሽቅ ነው በአላህ አልኳት የሚከተለንን የስራ ብዛት እያሰብኩ፤አለቃችን በእድሜ ብዙም አይበልጠንም ነገር ግን …
Signed Αвυкι
1 Aug 2022, 13:30 UTC385 viewsread 6 August 2026 🤪እብዱ ደራሲ✍
#ተከታታይ ልቦለድ📖
#ክፍል አራት(4)
እንደገመትኩት ነበር የሆነው ደውለው ፈተናውን እንዳለፍኩ እና ስራ መጀመር እንዳለብኝ ተነገረኝ።የሀዘን እና የደስታ ስሜት ነበር የተሰማኝ፤ቀስ ብዬ ለኡሚ ነገርኳት ኡሚ በጣም ትጨነቅላታለች"በቃ አትንገሪያት ይከፋታል ለሷ ካልተደውለላት ስራው ይቀራል!እኔ እናታቹ እንድትለያዩ አልፈልግም ስትለኝ ቅልል አለኝ ወደ ክፍሌ ስገባ ሰሙ ነቅታለች"ሴትዬ ተነስተሻል እንዴ?ነይ በይ ቁርስ ቀርቧል አልኳትና ወጣው ሰሙ ፊቷ ልክ አይደለም የተረበሸ ከተማ መስላለች ቁርሱንም በስርዐት እየበላች አይደለም።የሰሙ እንደዛ መሆን ስናይ የኔም የኡሚም ግምት አንድ አይነት ነበር።"ምነው ሰሙ ደና አይደለሽም እንዴ ፊትሽ ልክ አ…
Signed Αвυкι
31 Jul 2022, 03:10 UTC359 viewsread 6 August 2026 🤪እብዱ ደራሲ✍
#ተከታታይ ልቦለድ📖
#ክፍል ሶስት(3)
ሰዐቱ አምስት ሰዐት ሆኗል ሰሙ ጠዋት ስላረፈድኩባት እንደተኮፈሰች ኮምፒውተሯ ላይ አፍጥጣለች።እኔም የማሂር ነገር ስላሳሰበኝ ቢሮ ከገባው ጀምሮ ከማንም ጋር አላወራሁም እሷንም ቢሆን እንደ ሌላ ቀኑ አልተለማመጥኳትም።ሰሙ ልምምጥ ትወዳለች፤ዛሬ ግን ምንም አላልኳትም ቁርስ አለመብላቴን ራሱ ረስቼዋለው።
ሰሙም እንደደበረኝ ገብቷታል፤አስር ጊዜ ስልክ ስደውል በቆሪጥ ታየኛለች፤አጠገቤ መታ ልታወራኝ ፈልጋለች፤ሄጄ አንዴ እንኳን ሰሙ sorry ብላት እንደምትመለስ አውቃለው፤ግን በቃ ዛሬ ሙዴ አይደለም!የማሂር ነገር አስጨንቆኛል፤ምን አለ ባልመጣ?እቤቴ ሆኜ በነበር ምን እንደተፈጠረ አውቄ ነፍሴ ትረጋጋ ነበር…
Signed Αвυкι
29 Jul 2022, 03:52 UTC381 viewsread 6 August 2026 🤪እብዱ ደራሲ✍
ተከታታይ ልቦለድ📖
#ክፍል ሁለት(2)
"ሲሁ ሲሀም ተነሺ እንጂ ስራ ረፍዷል፡እንደ ቀልድ ሱብሂ መስገድ ተውሽ አይደል?እሺ አሁን ብድግ በይ ውሀ ሳልገለብጥብሽ"ብላኝ ወደ ኩሽናዋ ሄደች በጠዋት እንቅልፍ ማልደራደረው እኔ ስልኬን ከአጠገቤ ሳብ አድርጌ ሰዐቱን አየሁት ምክንያቱም ኡሚ ሁሌ ሱብሂ ልትቀሰቅሰኝ ስትፈልግ ስራ ረፍዷል ነው የምትለኝ እንዴት እንደምበሳጭባት!አንዴ ከተነሳው እንቅልፍ ስለማይወስደኝ በተነሳው ሰዐት ነው መስገድ ምፈልገው እሷ ግን አትሰማኝም "ሱብሂ መስገድ ቀንሽን ሙሉ ደስተኛ እንድትሆኚ ያደርግሻል" ትለኛለች።ለኔ ደስታ የሚሰጠኝ የጠዋት እንቅልፍ መሆኑን አይገባትም ግን ላለመጨቃጨቅ ስል"እሺ"እላታለው።ኡሚ ግን እሺ ማለቴ…
Signed Αвυкι
28 Jul 2022, 12:07 UTC421 viewsread 6 August 2026 እብዱ ደራሲ✍
# ክፍል አንድ(1)
# አዲስ ተከታታይ ልቦለድ ተጀመረ!!
..........
ለመኖርም ለመሞትም አልታደለም በመኖር ውስጥ የሞተ፣ሞተ እየተባለ የኖረ፣ምስኪን ፍጡር ነው።የማያውቁት ሰዎች ከሩቅ ሲያዩት በፍርሀት ልባቸው ጥለው ይሮጣሉ።ከፊሉ እያዘነለት፣ከፊሉ እያዘነበት በአጠገቡ ያልፋሉ።ሁሌም ከእጁ ላይ የማትለየዋ ቡኒ ተስቢህ የማሂር መታወቂያ ነች።ሲቀመጥ ሲነሳ ሲተኛ ሲበላ ሁሌም በእጁ ላይ አለች።ሲዞር ሳንቲም ሲለቅም ይውል እና የሰፈሩ ወጣቶች በሸራ እና በማዳበሪያ የሰሩለት ቤት ውስጥ ገብቶ ይተኛል።የተቦጫጨቀ ልብሱ እላዩ ላይ ሊያልቅ ትንሽ ቀርቶታል።የማይታየው የሰውነት ክፍሉ የሚታየው ይበዛል።ያለፈ ያገደመውን ሳንቲም ይጠይቃል።ግማሹ በሀ…
Signed Αвυкι
27 Jul 2022, 17:34 UTC389 viewsread 6 August 2026 🤪እብዱ ደራሲ✍
👌ምርጥ፣ተወዳጅ❤️ እና አጓጊ😱 ታሪክ
በቅርብ ቀን......😌
Signed Αвυкι
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ONLYFORTRUTHERSJ. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.