23 Apr 2025, 21:04 UTC724 views7 reactionsread 8 August 2026 የአለም የመፅሀፍ ቀን ነው! ስለ ንባብ ሲወራ አለም በንባብ ልምዳቸውና ፍቅራቸው የሚያወሳቸው ህዝቦች አሉ - አይሁዶች።
አለምን ከድንቁርና ያወጡ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ዝነኛ ሙዚቀኞች፣ ደራሲዎች፣ ፈላስፎች አይሁዶች አሉ፤ እነሱ ባይፈጠሩ አለም ምን ትመስል ነበር? የብዙዎች ጥያቄ ነው።
አይሁዶች ወደ ሞት ጎዳና እየሄዱም በነበረበት ጊዜ እንኳን ያነቡ ነበር።
አንድ ስሙን የረሳሁት የአይሁድ ፀሃፊ "እኛ አይሁዶች ጥሩ የንባብ ባህል አለን፤ በናዚ የማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ሆነን ሞትን እየተጠባበቅንም እንኳን ቢሆን በሚስጥር መፅሀፍት እያዞርን እናነብ ነበር" ብሏል።
በተለያዩ የአውሮፓና አሜሪካ ስመጥር ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ቢያንስ ከሰባት ያላነሱ የአይሁድ ፕሮ…
👍4❤3
19 Apr 2025, 10:54 UTC615 views2 reactionsread 8 August 2026 በማፍያዎች አካባቢ ዝነኛ አነጋገር ነው—የይሁዳ ስሚያ። ማፊያዎች የከዳቸውን፣ ሊገድሉት የሚፈልጉትን ሰው ግጥም አድርገው ይስማሉ። በቃ አንድ ተአምር ካልተፈጠረ በስተቀር ተሳሚ ሟች ነው። የማይታወቀው መቼና እንዴት እንደሆነ ብቻ ነው።
ስለ የጡት አባት እናውራ። ዶን ቪቶ ኮርሌዎኔ አራት ልጆች ወልዷል—ሶኒ፣ ፍሬዶ፣ ማይክልና ኮኒ። የአባቱን ፈለግ ተከትሎ የቤተሰቡን የወንጀል ኢምፓየር ይወርሳል ተብሎ የሚጠበቀው ሶኒ ነበር። በእርግጥ ሶኒ ግልፍተኛና ችኩል ነው። ቢሆንም ቀሪ ሁለት ወንድሞቹ ዶን መሆን አይችሉም—ፍሬዶ ደካማ ነው፤ ማይክል ደግሞ የቤተሰቡን የወንጀል አለም መቀላቀል እንደማይፈልግ ለእጮኛው ኬይ ይነግራታል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ ዶን ቪቶ ኮርሌዎ…
👍2
18 Apr 2025, 08:27 UTC659 views3 reactionsread 8 August 2026 የኢየሱስ ስቅለት እና ሞት በሕክምና ባለሙያዎች ዓይን እንዴት ይተነተናል? - BBC News አማርኛ
https://www.bbc.com/amharic/articles/c9qwyry2n8wo
❤1👍1🤣1
9 Apr 2025, 11:51 UTC492 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
ሁላችንም የsociety control🔗 ተጠቂዎች ነን ነገር ግን በሴቶች ላይ it runs deeper, more silent ,more painful and more manipulative.
👍4
29 Mar 2025, 12:58 UTC588 views8 reactionsread 8 August 2026 Photo
አንዲት ሴት ከፈላስፋው ኢማኑኤል ካንትን ጋር ፍቅር ጀመረች። እና አብሯት በወጣ ቁጥር ፕሮፖዝ እንዲያደርጋት ትመኛለች። ነገር ግን ከጋብቻ በቀር ስለ ሁሉም ጉዳዮች ያወራላት ነበር። በመጨረሻ ቅድሚያውን እራሷ በመውሰድ ተንበርክካ ለትዳር ጠየቀችው “አንተን ላገባ እፈልጋለሁ!”
ካንትም፡- “እንዳስብበት ጊዜ ስጭኝ” አላት።
በእርግጥም ስለ ጉዳዩ ማሰብ ጀመረ። እና ሊያገባት እስኪወስን ድረስ ብዙ ጊዜ ወስዶ አሰበ። ወደ ቤቷም ሄደ። አባቷንም ልጅህን ለማግባት ይፈቀደልኝ ዘንድ ለመጠየቅ ነው የመጣውት አለው።
አባቷም በደስታ መለሰለት፦ “አድራሻዋ ይህ ነው እዛ ማግኘት ትችላለህ”
ከዛ ብዙም ሳይጠብቅ ወደዚያ አድራሻ ሄደ። ነገር ግን እዛ ከባለቤቷ እና ከሁለት…
😁7🤯1
23 Mar 2025, 09:48 UTC588 views16 reactionsread 8 August 2026 ሚስቶች ተሰበሰቡና እግዜርን ሊያናግሩ ሄዱ አሉ....
እግዜር - ምን ሆናችሁ ልጆቸ
ሚስቶች -መረረን !
እግዜር - ምነው ምን የሚያማርርነገር ተፈጠረ
ሚስቶች - እኛ ሴቶች ጫናው በዛብን አንገፈገፈን እኛ አርግዘን፣ እኛ አምጠን ፣እኛው አጥብተን... አልቻልንም ! ይሄ ጉዳይ ስራ እንዳንሰራ ሆነ ተብሎ ወንዶችን ለመተባበር የተደረገ ሴራ ነው ይስተካከልልን አሉ እያለቀሱ፡፡
እግዜር -ጥሩ! ምን እንዲደረግላችሁ ትወዳላችሁ ታደያ
ሚስቶች -ቢያንስ ከማርገዝ ፣ከማማጥ ወይም ከማጥባት ወንዶች አንዱን የተፈጥሮ ግዴታ ያግዙን
(እግዜር ቅዱስ ገብኤልን ጠራና‹‹ እስቲ ወንዶችን ጥራልኝ ››አለው
ወንዶች ገቡ)
እግዜር - ሴቶቻችሁ ተማረዋል ተመካከሩና ከማርገዝ …
😁12👍2🤨2
20 Mar 2025, 12:47 UTC497 views9 reactionsread 8 August 2026 Breaking News
A 15 year's old boy got blocked by his Gf. because they fought on deciding the name of their future 3rd child
😁6❤1🤡1😱1
15 Jan 2025, 18:15 UTC805 views6 reactionsread 8 August 2026 የሴት ገላ ውበት የገባቸው የጥንት ግሪክ አማልክት ናቸው የምለው እኮ በምክንያት ነው።
ምክንያቱም
፩
አፍሮዳይት (Aphrodite) ሲባል አልሰማችሁም። አፍሮዳይት (Aphrodite) ማለት የግሪክ የፍቀር የውበት እና የመባዛት (የወሲብ) አማልክት ናት። አያቹህ ለፍቅር እና ውበት ራሱን የቻለ አምላክ አላቸው እሷም ሴት ናት። ውበትን ያለ ሴት እንዴት መግለጥ ይቻላል😊
የሚገርመው ደሞ የአፍሮዳይት (Aphrodite) ውበት መገለጫ የሆነው አትራክሽን መሆኑ ነው። አለ አይደል ወደ አፍዳይት የቀረበች ጉብል ልብን ትርክክ ቀልብን ስርቅ የማድረግ አቅም አላት። የምንፈልገውስ እሱን አይደል። ልብን የመስረቅ አቅም።
የወሲብ ፍላጎቱንስ ቢሆን ማናት ምትሰጠው እሷ ነች…
❤5👍1
14 Jan 2025, 17:22 UTC637 viewsread 8 August 2026 File
ራስን መሆን
ደራሲ - ኦሾ
ተርጓሚ - አልተገለፀም
ዘውግ - ፍልስፍና
የህትመት ዘመን - 2000 ዓ.ም
የገፅ ብዛት - 161
14 Jan 2025, 17:03 UTC660 views0 reactionsread 8 August 2026 "ስትሞት አንተ ብቻ ትሞታለህ በአንተ ቦታ ማንም አይሞትም። ሞትህ ፍፁም ግለሰብ ይሆናል። ሞት አንድ ነገር ብቻ ያረጋግጣል እያንዳንዱ ግለሰብ (ግላዊ) ነው።
ሞትም ያንተ ይሆናል ፤ ታዲያ ህይወትህ እንዴት የሌላ ሰው ትሆናለች። የተበደረከውን ህይወት መኖር አትችልም።
ስለዚህ የራስህን ህይወት መኖር አለብህ። ሞትም ያንተ ይሆናል ማንም አይሞትልህምና።"
Osho
13 Jan 2025, 18:58 UTC640 views6 reactionsread 8 August 2026 የኔ አያት አንድ ቀን ቤተክርስቲያን ሄደው ተመለሱ
"ምነው እማማ አልኋቸው" ከፍቷቸዋል
"ኧረ እንደው ይኸ ፈጣሪ እሚባል ነገር" አሉ
"እንዴት" አልኳቸው
"አሁን እዛ አባ ሲያስተምሩ .... እሳት ውስጥ ይከታል አቃጠለን ሲባል በረዶ ውስጥ ፤ ኧረ በረደን ሲባል እሳት ውስጥ ፤ እሱም ስራ ፈቶ እኛንም አንገላቶ ማን ፍጠረን አለው" አሉኝ
አንድ ነገር ተረዳሁ ካልተማሩት አያቴ ጭንቅላት ውስጥ የሚፈልቀው ሀሳብ እኛ በመፅሀፍ ስላላቀረብነው እንጅ በጣም ትልቅ ነገር ነው።
የኔ አምላክ አሪፍ ነው።
ጋሽ ስብሀት እንደሚሉት ሰርቶ ሰርቶ መጥቶ አይቶን "አይ እነዚህ ልጆች አልተመለሱም" ብሎ ሚሄድ ነው ሚመስለኝ እንጅ እቺ ኢምንት ለሆነች ህይወት ሰባ ሰማንያ ለማት…
👏6
13 Jan 2025, 18:58 UTC488 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Novaexoticfeel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.