8 Sept 2026, 12:36 UTC19 views4 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @FKR_ESKE_JENETPhoto
ለሚስትህ ልዩ ስጦታ ሁናት!
አንዲት ሙስሊም ሴት ለትዳር ስትነሳ ቤተሰቦቿን ትታ የተወለደችበትን ቤት ለቃ አንተን ተማምና ነው የምትመጣው ስለዚህ አንተም ለእሷ ከነብዩ (ﷺ) ሱና የተቀዳህ ልዩ ስጦታ መጠጊያና ሰላም ልትሆናት ይገባል። የነብዩን (ﷺ) ከእናንተ ውስጥ በላጫችሁ ለሚስቶቻቸው ጥሩ የሆኑት ናቸው ። የሚለውን ሀዲስ በመተግበር ስትደክም እያገዝካት ስትሳሳት በለዘበ ቋንቋ እያረምካት እና ስታዝን እንባዋን እየጠረግክ ከጎኗ ልትቆም ይገባል። ምክንያቱም አንተን ማግባት ለእሷ የዱንያ ጣዕምና የአኼራዋ ጀነት መሸጋገሪያ ድልድይ እንጂ በሀዘን እና በብቸኝነት የምትሰቃይበት እስር ቤት ሊሆን አይገባምና ።
╭┈─────── ೄ🌹ྀ࿐ ˊˎ-
= t.me/FKR_ESK…
❤4
8 Sept 2026, 07:37 UTC26 views3 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @hamdquante
🥰የዚች ዓለም ኑሮ🥰
አጭር ባልነበረ የዚች አለም ኑሮ፣
አይሠለችም ነበር ዝንተ አለም ተኑሮ??
ሌላኛው እንዲሾም ሌላኛው ተሽሮ፣
ሠው በግፍ ሲታሠር ሐሠት ተመስክሮ፤
አንዱ አስጠራጊ ሌላኛው ልስጥሮ፣
ሁሌ እየተባለ "ኑሮ ማለት ድሮ"፤
ዛሬን የወቀሡ ሲባል ድሮ ድሮ፣
ወቀሳው በዝቶበት በአምና ዘንድሮ፤
ያለውን ለማየት እያጣን ልቦና፣
እንኳን አልቀጠለች ህይወት እንዲህ ሆና!!
ዘንድሮን ስታንቋሽ ወግና ለአምና፣
ሟች ያዘለች ዓለም በምን ሒሳብ ታምና?!
ሽንብራው ሊዘራ ሌላው ባልታጨደ፣
ሟች ዘሩን ባልተካ እየተዋለደ፤
በሞት ባልተሸኘ የጠላም የወደደ፣
ሑሉም በየተራው ባልተስተናገደ፤
ደበኛ ግፈኛው ቀብር ባልወረደ፣
ያላንዳች ወንጀሉ ደ…
❤3
7 Sept 2026, 19:26 UTC27 views4 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @rio_islamic
አዋቂነት ትምህርት ብቻ አይደለም ።
አዋቂነት ነገሮችን ማንበብ መቻልም ነው... 😊
ሰው ሲሰለችህ ማወቅ አዋቂነት ነው፣
የቱ ጋ መናገር የቱ ጋ ዝም ማለት እንዳለብህ ማወቅም አዋቂነት ነው::
ንግግርህን የቱ ጋ ማቆም እንዳለብህ ማወቅም አዋቂነት ነው!😊
ሂድ ሳይሉህ በፊት አውቀህ መሄድም አዋቂነት ነው።
❤4
7 Sept 2026, 16:42 UTC31 views2 reactionsread 9 September 2026 Photo
🍁ደግነት ከልክ ካለፈ እንደ መብት ቀርቶ እንደግዴታ ይቆጠራል!!
°°°°°°°°°°°
ለሁሉም ነገራችሁ ገደብ አበጁለት👐
°°°
°°°°
https://t.me/@Newita2
🤝2
6 Sept 2026, 18:57 UTC36 views3 reactionsread 9 September 2026 Photo
በጌታችሁ ደጅ ላይ ለማኝ ሁኑ
ስትቆሙ ልባችሁን እንጂ ቃላቶችን አታዘጋጁ
°°°°°°°°
°°°°°°°°°°
አላህ የልባችንን መሻት ሁሉ ይሙላልን🤲
❤️🩹
https://t.me/@Newita2
❤2👍1
4 Sept 2026, 21:15 UTC43 views5 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @Sle_qelbachn1Photo
ትዳር ሁለት ሰዎች አብረው የሚመሩት የጋራ መርከብ ነው። የዚህ መርከብ ትልቁ ነዳጅ መከባበር ነው። መከባበር ከሌለ ትዳር የለም።
❤5
4 Sept 2026, 11:12 UTC40 views3 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @Sle_qelbachn1
~እናቴ ስልኬ ላይ አጠር ያለች ሚስኮል ጣለችብኝ። «ካርድ አልቆባት ይሆን?» ብዬ ወዲያውኑ ሞልቼ ደወልኩላት። ስልኩን
ስታነሳው ግን፦ «አይ ልጄ! ካርድ አጥቼ እኮ አይደለም፤ ምናልባት ስራ ላይ ሆነህ ወይም መኪና እየነዳህ እንዳልረብሽህ ብዬ
ነው...» አለችኝ።
ልቧ በናፍቆት ተሞልቶ ጠዋትና ማታ ድምፄን መስማት ይሻል፤ ነገር ግን «ልጄን ቢዚ ሆኖ እንዳላስቸግረው» የሚለው የእናትነት ስስት ከፍላጎቷ ይልቃል።
ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ? ወላጆቻችን የኑሮ ሩጫችንን እና የስራ ጫናችንን ተመልክተው ለእኛ በማሰብ ለመደወል እንኳ
ይተናነቃቸዋል። «ደህና ዋሉ ይሆን? ምን ገጥሟቸው ይሆን?» እያሉ በልባቸው እየተጨነቁ እኛን ላለማወክ ሲሉ ዝምታን ይመርጣሉ።
ስለ…
❤3
4 Sept 2026, 09:25 UTC49 views2 reactionsread 9 September 2026 Photo
🍂🍁አብሽሪ.........
"
"
ለፍተሽ በተሳኩልሽ ሀጃዎችሽ ብቻ ሳይሆን በልተሳኩልሽም እቅዶችሽ ጭምር አልሃምዱሊላህ በይ🤲 ምክንያቱም ያቀድሻቸው ያለምሻቸው ነገሮችሽ ቢሳኩልሽ መጥፋያሽ ሊሆኑ ይችሉ ነበር። ~አላህ ስላንቺ አዋቂና አዛኝ ነውና የፈለግሽውን ሳይሆን የሚያስፈልግሽን የመረጥሽውን ሳይሆን እርሱ የመረጠልሽን ህይወት እያኖረሽ ነውና አመስግኚው✨🤲
~በህይወት አጋጣሚዎችሽ ሁሉ አላህን አስታውሺ በዚች ምድር አላህ እስካልፃፋት አንዲትም እርምጃ እንደማትከሰት በሁሉም ጊዜና ቦታ አላህ ካንቺ ጋር እንደሆነ አትዘንጊ።ሰበቢያሽን ብቻ አድርሺ "የቆመ ውሃ ይደርቃል አሊያም ይሸታል" አይደል ሚባለው..አላህን በመያዝ ጉዞሽን ቀጥይ...አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ትላን…
❤2
3 Sept 2026, 17:37 UTC44 views4 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @rio_islamic
እስቲ አስቡት አላህ አለ ብለን ባናምን ኖሮ ምን ይውጠን ነበር.?
ስንታመም፣ ስንቸገር ፣ ስንደክም ምን እንል ነበር ። በምን እንደገፍ ነበር? በምን እንፅናና ነበር። በምን ተስፋ እናደርግ ነበር ።
አላህ በመኖሩ ብቻ ብዙ ደስ ይበለን።🤍☺️
❤4
3 Sept 2026, 08:06 UTC52 views3 reactionsread 9 September 2026 Photo
✍👆👆👆''ከሰዎች አስተያየት የበለጠ
ለሰላምዎ ዋጋ ይስጡ!''
https://t.me/@Newita2
❤3
2 Sept 2026, 14:01 UTC50 views3 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @rio_islamic
. .
ጌታዬ ግጠመን ደግ ባልደረባ
ነውር እማይለቅም ሁኖ በስተጀርባ
©️ ዘመን
❤3
2 Sept 2026, 08:33 UTC45 views4 reactionsread 9 September 2026 Forwarded from @Sle_qelbachn1Photo
ርቀትህን ጠብቅ...በማኅበራዊ ግንኙነትህም ሆነ በጓደኝነት ሕይወት ውስጥ መሄጃና መድረሻ የሌለህ ይመስል በሰው ላይ አትጣበቅ። ሰዎችን በጣም አትቅረባቸው ይውጡሃል፣ በጣምም አትራቃቸው ይተፉሃል። ለረጅምና ዘላቂ የጓደኝነት ግንኙነት በትስስራችሁ መካከል መጠነኛ ክፍተት ተው። ሰውን ስትወድ ውዴታህን በልክ አድርግ። ሰው ሰው መሆኑን እወቅ።
ሰዎች በጣሙን ከቀረብካቸዉና ካበዛኸው ያለ ማስጠንቀቂያ ሊያወርዱህም ሊያዋርዱህም ይችላሉ። ያኔ «እኔው ነኝ ያበዛሁት፣ የቀበጥኩት፣ ራሴን የጣልኩት…» ከማለትህ በፊት ርቀትህን ጠብቅ።
❤4
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Newita. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.