27 Aug 2026, 14:53 UTC146 views1 reactionsread 2 September 2026 ውድ የተከበራችሁ የኒ.ኤ.አ. ወላጆች እና አሳዳጊዎች ፣
የተማሪዎች ዩኒፎርም በወቅቱ እንዲደርስ የመለካት ስራ እና ክፍያ ከታች በተቀመጠው ስልክ በመደወል ማናገር ይጠበቅባችኋል ።
ዩኒፎርምን በሚመለከት
🤳 09 10793908
ደለለኝ ካሳሁን
እናመሰግናለን
Dear respected N.E.A. parents and guardians,
To ensure that students’ uniforms are ready and delivered on time, you are kindly requested to contact the person below by phone for measurements and payment arrangements.
For matters concerning uniforms:
📱 …
❤1
27 Aug 2026, 14:52 UTC142 viewsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
27 Aug 2026, 14:52 UTC138 viewsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
27 Aug 2026, 14:44 UTC144 views2 reactionsread 2 September 2026 Dear Respected NEA parents and guardians,
We would like to inform you that for more information regarding any New Elite Academy, you can use the following phone numbers and this Telegram channel.
🤳 09 52 11 0000
🤳 09 52 12 0000
Telegram Channel :- t.me/NEALSC
Thank you
ውድ የተከበራችሁ የኒ.ኤ.አ. ወላጆች እና አሳዳጊዎች ፣
ማንኛውንም የኒው ኤሊት አካዳሚ የሚመለከት ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች እና ይሄንን የቴሌግራም ቻናል መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
…
👍2
27 Aug 2026, 14:44 UTC138 viewsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
1 Aug 2026, 17:37 UTC344 views4 reactionsread 2 September 2026 ኒው ኤሊት አካዳሚ
ውድ ወላጆች/አዳጊዎች
ጉዳዩ፡- የ2019 ዓ.ም ምዝገባን ይመለከታል
በመጀመሪያ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ መርሃ-ግብርን አክብራችሁ ልጆቻችሁን በወቅቱ ላስመዘገባችሁ ወላጆች በሙሉ በትምህርት ቤቱ ስም የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
የመጀመሪያው የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀን ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች በተቀመጠው ቀናት ውስጥ ማስመዝገብ ላልቻላችሁ ጥቂት ወላጆች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ስንል የምዝገባ ጊዜውን ማራዘማችንን እንገልፃለን።
በዚህ መሰረት፡-
አዲሱ የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀን እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ቀን (ሐምሌ 28)…
👍3❤1
1 Aug 2026, 17:34 UTC273 viewsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
25 Jul 2026, 17:58 UTC408 views5 reactionsread 2 September 2026 ኒው ኤሊት አካዳሚ
ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች
የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከወላጆች ፣ ከቦርድ አባላት ፣ ከወላጅ ኮሚቴ አባላት እና ከክፍለ ከተማ ከተወከሉ ባለሙያ ጋር የነበረን ውይይት በሰለም ተጠናቋል ። ይህ ጭማሪ ከኬጂ 1 እስከ ኬጂ 3 ያጠቃልላል ።
👉 ካሉበት ሆነው የምዝገባ እና ወርሃዊ ክፍያ እንዲፈፅሙ ።
👍 የክፍያ ሁኔታ
👉የወርሃዊ ክፍያ:-
4,500 ብር ( አራት ሺ አምስት መቶ ብር)
👉የመመዝገቢያ ክፍያ:-
1,125 ብር(አንድ ሺ አንድ መቶ ሃያ አምስት ብር )
👉 ድምር:- 5,625 ( አምስት ሺ ስድስት መቶ ሃያ አምስት ብር)
✏️ ነባር ተማሪዎች በመክፈያ ኮድ ብ…
👍4❤1
25 Jul 2026, 17:57 UTC336 viewsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
24 Jul 2026, 17:16 UTC319 views1 reactionsread 2 September 2026 ኒው ኤሊት አካዳሚ
የስብሰባ ጥሪ
ለኒው ኤሊት አካዳሚ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፦ የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን ይመለከታል፥
የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከወላጆች ጋር ለመወያየት ቅዳሜ ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም አጠቃላይ ወላጆችን ስብሰባ የጠራን በመሆኑ ወላጆች በስብሰባው ላይ እንድትገኙ በድጋሜ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የስብሰባው ቦታ፡- ኒው ኤሊት አካዳሚ ግቢ - አያት አምስት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት
የስብሰባ ሰዓት፡- ከሰዓት በኋላ 8:30 ጀምሮ
ማሳሰቢያ:- ውይይቱ በተጠቀሰው ሰዓት የሚጀመር በመሆኑ ወላጆች ቀደም ብለው በት/ቤቱ…
👍1
24 Jul 2026, 17:16 UTC278 viewsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
23 Jul 2026, 05:09 UTC339 views4 reactionsread 2 September 2026 ኒው ኤሊት አካዳሚ
የስብሰባ ጥሪ
ለኒው ኤሊት አካዳሚ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፦ የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን ይመለከታል፥
የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከወላጆች ጋር ለመወያየት ቅዳሜ ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም አጠቃላይ ወላጆችን ስብሰባ የጠራን በመሆኑ ወላጆች በስብሰባው ላይ እንድትገኙ በድጋሜ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የስብሰባው ቦታ፡- ኒው ኤሊት አካዳሚ ግቢ - አያት አምስት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት
የስብሰባ ሰዓት፡- ከሰዓት በኋላ 8:30 ጀምሮ
ማሳሰቢያ:- ውይይቱ በተጠቀሰው ሰዓት የሚጀመር በመሆኑ ወላጆች ቀደም ብለው በት/ቤቱ…
❤2👍2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @NEALSC. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.