15 Oct 2021, 03:46 UTC≈2,350 viewsread 8 August 2026 ሰኞ እና መውሊድ?
መውሊድ አክባሪዎች “ነብዩ ﷺ ሰኞን የተወለዱበት ቀን ስለሆነ ፆመዋል፡፡ ይህም መውሊድን (ልደታቸውን) ለማክበር ማስረጃ ነው፡፡” ይላሉ፡፡
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ማስረጃ ብለው ያቀረቡት፣ ማስረጃ መሆን እንደማይችል በሰፊው እንየው፡፡
ነብዩ (ﷺ) ሰኞን ቀን እንደሚፆሙ በትክክለኛ ሀዲሶች ተረጋግጧል፡፡ የሚከተሉትን ሀዲሶች እንይ
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን ለምን እንደሚፆሙ ተጠየቁ፣ እሳቸውም “በዛ ቀን ተወለድኩ፣ እናም መለኮታዊ ራእይም በዛው ቀን መጣልኝ” ሰሂህ ሙስሊም 1162
በሌላ ዘገባ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ስራዎች ሰኞ እና ሀሙስ (ወደ አላህ) ይወጣሉ፡፡ ስራዬ ፆመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ” ቲርሚዚ 747…
Signed Â𝓵 𝔃 𝓻a𝓷ı⚡
8 Sept 2021, 05:19 UTC≈2,750 viewsread 8 August 2026 #እንቁጣጣሽ_ማን_ለምን_ዐመጣሽ!?
#ጳጉሜን_በተመለከተ_ለሙስሊሙ....!?
----------------------------------------------
قال الله تعلى:- ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﭐﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨﺪَ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﭐﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًۭﺍ ﻓِﻰ ﻛِﺘَٰﺐِ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﻳَﻮْﻡَ ﺧَﻠَﻖَ ﭐﻟﺴَّﻤَٰﻮَٰﺕِ ﻭَﭐﻟْﺄَﺭْﺽَ ﻣِﻨْﻬَﺂ ﺃَﺭْﺑَﻌَﺔٌ ﺣُﺮُﻡٌۭ ۚ ﺫَٰﻟِﻚَ ﭐﻟﺪِّﻳﻦُ ﭐﻟْﻘَﻴِّﻢُ ۚ ﻓَﻠَﺎ ﺗَﻈْﻠِﻤُﻮﺍ۟ ﻓِﻴﻬِﻦَّ ﺃَﻧﻔُﺴَﻜُﻢْ ۚ ﻭَﻗَٰﺘِﻠُﻮﺍ۟ ﭐﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ﻛَﻤَﺎ ﻳُﻘَٰﺘِﻠُﻮﻧَﻜُﻢْ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ۚ ﻭَﭐﻋْﻠَﻤُﻮٓﺍ۟…
Signed Â𝓵 𝔃 𝓻a𝓷ı⚡
19 Aug 2021, 19:16 UTC≈1,320 viewsread 8 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed Âł z Ŗaŋı⚡
17 Aug 2021, 09:57 UTC≈3,940 viewsread 8 August 2026 የአንድ አመት ወንጀል🔥
በአንድ ቀን ይማራል❓❓
እንዴት ያለ እዝነት ነው⁉️
ሰማያትና ምድር በውስጣቸው እስካለው ነገር ያለ አጋዥና አማካሪ የፈጠርከው፤
ከፈጠርክ በኋላም ድካም ያልተሰማህ የሆንከው፤
ጥበበኛና አሸናደፊ የሆንከው ጌታዬ ከጎደሎ ነገር ሁሉ ጥራት ይገባህ‼️
ባሮችህ ብትቀጣ በፍትህ፤
ብታዝንላቸው በእዝነትህ፤
ጥበብህ ጉድለት የሌለው፤
ውሳኔህ መላሽ የሌለው፤
እዝነትህ ከቁጣህ የቀደመ፤
አዛኙ ጌታዬ ከፍጥረትህ ብዛት የሰፋ የሆነ ምስጋና ይድረስህ‼️
የአላህ ባሮች ሆይ👇
አንድ ሰው አንድ ወንጀል ሲሰራ በአንድ ይያዝበታል።
አንድ ሰው አንድ መልካም ስራ ሲሰራ ከ10_700 ከዝያም በላይ እጥፍ ድርብ ተደርጎ ይመነዳል‼️
…
Signed z raŋı⚡
17 Aug 2021, 09:53 UTC910 viewsread 8 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed z raŋı⚡
18 Jul 2021, 14:36 UTC≈1,030 viewsread 8 August 2026 Photo
🕋🕋🕋🐏🐏🐏
የአረፋ እለት አላህ ዲናችንን ያሟላበትና ፀጋውንም የተሟላ ያደረገበት እለት ነው
«ዛሬ ሃይማኖታችሁን ሞላሁላችሁ። ፀጋዬንም በናንተ ላይ የተሟላ አደረግኩኝ። ኢስላምንም በሃይማኖትነት ወደድኩላችሁ።» [ሱረቱል ማኢዳ :3] በማለት የገለፀበት እለት ናት።
Signed z raŋı⚡
10 Jul 2021, 18:54 UTC≈1,210 viewsread 8 August 2026 🧭ወርቃማዎቹ ቀናቶቹ በምን መልኩ ማሳለፍ አለብን⁉️
አንብበው ሼር ያድርጉ‼️
🖊️እንደ ሚታወቀው የአላህ ውሳኔ ሆኖ ጁምዓ የዙል_ሒጃ ጨረቃ ባለ መታየቷ ቅዳሜ የዙል_ቂዕዳ 30 ማሟያ ትሆንና እሁድ የዙል_ሒጃ የመጀመሪያው ቀን ትሆናለች።
✍🏿በዚህም መሰረት ዕለተ እሁድ «ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ» የተባሉ ቀናቶች "አንድ" ብለን የምንጀምርበት ቀን ይሆናል‼️
🔪ኡዱሒያ ማድረግ የፈለገ ሰው ከእሁድ ጀምሮ ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ መንካት አይፈቀድለትም‼️
📖ቁርዓን ለማህተም፣
🧺ሰደቃ ለማድረግ፣
🥛ፆም ለመፆም፣
🕋ሱና ሰላቶችን ለማብዛት፣
🤲ወደ አላህ ለመመለስ፣
🕌ተክቢራ ለማድረግና በአጠቃላይ ዒባዳ ላይ ለመጠንከር ፕሮግራም የያዛችሁ እነሆ ከእሁድ ጀ…
Signed ranı🔱
11 Jun 2021, 09:30 UTC≈1,690 viewsread 8 August 2026 عن أبي هريرة - رضي الله عنه - أنَّ النبيَّ - صلَّى الله عليه وسلَّم - قال:
[ خيرُ يوم طلعت عليه الشَّمسُ يومُ الجمعة، فيه خُلق آدم، وفيه أُدخل الجنة، وفيه أخرج منها، ولا تقومُ الساعة إلا في يوم الجمعة]
📚رواه مسلم
🌸«::::::::::::::::» «:::::::::::::::»🌸
ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
[ ፀሀይ በርሱ ውስጥ ከወጣችበት ቀን ሁሉ በላጩ የጁምዐ ቀን ነው፤ በርሱ ውስጥ አደም ተፈጠረ፤ በእርሱም ውስጥ ጀነ…
Signed ranı🔱
30 May 2021, 18:35 UTC712 viewsread 8 August 2026 ሁለት ባህሪያት ከሙሳ እና ከኢብሊስ
~~~~~~~~~~~~~~~
ለሌሎች ልዩ ተሰጥኦ እውቅና መስጠት የነቢያት ፈልግ ነው። ሙሳ ዐለይሂ ሰላም እንዲህ ነበር ይላሉ፦
{وَأَخِي هَارُونُ هُوَ أَفْصَحُ مِنِّي لِسَانًا}
«ወንድሜም ሃሩን እርሱ ምላሱ ከእኔ የተባ ነው፡፡» [አልቀሶስ : 34]
እራስን ከፍከፍ ማድረግ እና ሌሎችን መጥላት የኢብሊስ መግለጫ ነው። እንዲህ ነበር ያለው፦
{قَالَ أَنَا خَيْرٌ مِنْهُ}
{«እኔ ከእርሱ በላጭ ነኝ» አለ፡፡ } [ ሷድ፡ 76]
~ ተነካክቶ የተወሰደ ~
Signed ż raŋı⚡
5 May 2021, 12:39 UTC803 viewsread 8 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed ı👑
3 May 2021, 18:14 UTC802 viewsread 8 August 2026 Photo
ለይለተል-ቀድር መሆኑን ባውቅ ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ?
እናታችን ዓኢሻ -ረዲየ አላሁ ዓንሀ- እንዲህ ብለዋል:–
የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ለይለተል-ቀድርን ባገኝ (ያቺ ለሊት ለይለተል-ቀድር መሆኖን ባውቅ) ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ብዬ ጠየቅኳቸው።
እሳቸውም:– « አላሁመ ኢነከ ዓፉዉን ቱሂቡ አል-ዓፍው ፈዕፉ ዓኒ » ( አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ) በይ አሉኝ።
(ቲርሚዚይ፣ኢብኑ ማጃህ፣ ኢማሙ አህመድ እና ሃኪም ዘግበውታል)
@muzlimz_dreamer
Signed raŋı⚡
1 May 2021, 02:22 UTC680 viewsread 8 August 2026 Photo
"ከእናንተ አንዳችሁ ምድረበዳ መሬት ላይ ያጣትን ግመሉን በድንገት ሲያገኝ ከሚሰማው ደስታ የበለጠ አላህ በባሪያው ንሰሃ ይረካል፡፡"
🌸 ረሱል ﷺ 🌸
https://t.me/muzlimz_dreamer
Signed raŋı⚡
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Muzlimz_Dreamer. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.