🔥 ዛሬ የመጨረሻው ቀን! 🔥 ⭐️ የ230,000 ብር የኸይር ግብ — ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩ! ⭐️ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ፤ ዛሬ ታላቁ ቀን ነው! ኡሙ ማዕበድ ያዘጋጀው ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ Live Stream ዛሬ ምሽት ይካሄዳል። ዛሬ ምሽት ለምን መገኘት አለብዎት? እርስዎ ዛሬ የሚያደርጉት ተሳትፎ፦ 📍 ለተቸገሩ ተማሪዎች የትምህርት ተስፋን ይሰጣል 📍 ለአቅመ ደካማ ቤተሰቦች ደስታና መደገፍያ ይሆናል 📍 የሰለሙ ወንድሞችንና እህቶችን ያበረታል 📍 በአላህ መንገድ የሚደረጉ የዳዕዋ ስራዎችን ያጠናክራል ⚠️ አስታውሱ፦ እነዚህን ሁሉ ስራዎች በተማሪዎች አቅም ብቻ ሲስሩ ቆይተዋል፤ ዛሬ ግን የሁላችንም አስተዋጾኦ ግድ ሆንዋል! 📅 ዛሬ ቅዳሜ …

Channel
MDA-Muslimነኝ
@MuslimNgn
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
86subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001202809468 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MuslimNgn |
| Description | ✅👳የ አላህ ባሪያ ነኝ። ሀዲሶች ታሪክ እና ልብ ወለዶች መረጃዎች ግጥሞች እናም ሌላ ሌላም #Join now... Le asteyayet @Temsalett |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/MuslimNgn |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 16:31 | 86 | no change |
| 6 Aug 2026, 12:36 | 86 | first reading |
Engagement
14 posts held, back to 31 May 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 14 posts for this entry, the most recent from 3 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 242
- Videos
- 13
- Links
- 61
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Reaction mix
6 reactions across 3 posts, in 1 kind.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 6 | 100.0% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 5 of the 14 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 6reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 14 most recent posts we hold, published 31 May 2024 to 3 January 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
"በወንድሙ ሀጃ ላይ የሆነ አላህ በእርሱ ሃጃ ላይ ይሆንለታል" ረሡላችን (ﷺ) 🌟 ለረመዳን ወር የድጋፍ ጥሪ 🌟 የአል ኡስዋህ በጎ አድራጎት ማህበር የአል አስዋህ በጎ አድራጎት ማህበር በሚመጣው የረመዳን ወር፣ 👉 ለአንድ ቤተሰብ የ6,000 ብር የሚሆን የረመዳን ማፍጠሪያ ፓኬጅ ለማቅረብ የበጎ ሥራ ጥሪውን በክብር ያቀርባል። 🕌 “ሰደቃ ሀብትን አትቀንስም” (ما نقصت صدقة من مال) ስለዚህ በዚህ የበጎ ሥራ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ በክብር ተጋብዘዋል። 👉 ለመሳተፍ የአል–ኡስዋህ ማህበር የባንክ አካውንት በመጠቀም መሳተፍ ይችላሉ፦ 🏦 የባንክ መለያዎች: ▪️ Coop Bank: 1003700126407 ▪️ CBE: 1000490697571 ▪️ Zemzem…
👍1
ሸይኽ ሚስባህ የህክምና ድጋፍ ይፈልጋሉ! ~ በስልጤ ዞን ዳሎቻ አካባቢ ለረጅም አመታት እስልምናን በማገልገል እና ማህበረሰቡን በመምከር ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱት ሸኽ ሚስባህ ሸ/ሰይድ መታመማቸው ሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ ነው። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሳይደርስ ማሳከም ቢቻል ጥሩ ነበር። አሁንም ባቅራቢያ ያላችሁ አላህ አቅም የሰጣችሁ ወገኖች ወይም የህክምና ተቋማት ፈጥናችሁ ከጎናቸው በመሆን አጋርነታችሁን አሳዩ። አላህ ለኸይር ያድላችሁ፣ ጥረታችሁንም ይቀበላችሁ። እሳቸውንም አላህ ዓፊያቸውን ይመልስላቸው። ስልክ ቁጥር: [ 0979695023 ] የባንክ አካውንት: [1000149210397] ሸ/ሚስባህ ሸ/ሰይድ
👍2
ዛሬ ለየት ያለ ትብብራችሁ ይፈለጋል‼ ====================== ✍️ ለብዙ ዓመታት በዳዕዋ፣ በተፍሲር፣ በፈትዋ እና ልብን በሚያርሱ ምርጥ ኢስላማዊ ትምህርቶቹ ሲያገለግለን የኖረውን፣ ለብዙዎቻችን ሂዳያ እና መለወጥ ሰበብ የሆነውን ውዱን ኡስታዝ አሕመድ አደምን የማያውቅ አለ ብዬ አላስብም። ኡስታዛችን «ዛዱል መዓድ» በሚል ተቋም እህቶችን በማስተማር ያሳየውን አስደናቂ ውጤት በወንድሞችም ለመድገም ትልቅ ራዕይ ሰንቆ ተነስቷል። ለዚህም ይሆን ዘንድ ፉሪ አካባቢ ለወንዶች የቁርኣንና የተርቢያ ማዕከል (መድረሳ) ለመገንባት ቦታ ተገዝቶ ግንባታው እየተከናወነ ይገኛል። ግን አንድ እውነት ልንገራችሁ... ይህንን ፕሮጀክት በተመለከተ ኡስታዝ አሕመድ ሰዎች…
https://vm.tiktok.com/ZMA7L6reJ/
የእርዳታ ጥሪ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እናታችን አዒሻ በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የዶባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን ባጋጠማት የጡት ካንሰር ህመም ምክንያት በጣም እየተሰቃየች የምትገኝ እናት ናት በዚህም ምክንያት ወደ አዳማ (ናዝሬት) ኃይለማርያም ሆስፒታል ሪፈር ተፅፎላት እየታከመች ትገኛለች እስካሁን ድረስ ይች እናት ያላትን ንብረት ሁሉ በመሸጥ እንዲሁም የዶባ ከተማ ነዋሪዎች ባደረጉላት እርዳታ ምክንያት እስከዚህ ድረስ መድረስ ችላለች አሁን ግን ይህች እናት ከምትኖርበት ከተማ በመምጣት ከአቅሜ በላይ ስለሆነ እርዱኝ በማለት የእናንተው የሆነውን አል-ኡስዋህ (ተምሳሌት)በጎ አድራጊዎች ጀመዓን ጠይቃለች ጀመዓውም እናንተን ኸይር ፈላጊዎች በመተማመን አብሽሪ እናሳክምሻ…
👍3
እነሆ… ተጀምሯል‼ ============== (የመረጣችሁበትን ስክሪን ሹት ኮመንት ላይ ላኩት፤ እናጠለቅልቀው፤ ዘመቻውን እንቀላቀል!) || ✍ 10 ሚሊዮን ብር የሚያስሸልመው ውድድር ድምፅ መስጫው መንገድ ታውቋል። ትናንት በዚህ ፖስት (https://t.me/MuradTadesse/38825) በነገርኳችሁ መሠረት የአሚን ጠቅላላ ሆስፒታልን ባለቤት ዶ/ር ሙሐመድ ሽኩርን እንመርጣለን። እውነት ለመናገር ዶ/ር ሙሐመድ ሽኩር ይህንን ውድድር ካሸነፈ ሙሉ አስር ሚሊዮኑን ብር ለእናቶች ማዋለጃና ለጨቅላ ህፃናት ሕክምና አውላለሁ ባይል ኖሮ የምመርጣቸው ሌሎች ተወዳዳሪዎች ነበሩ። ምክንያቱም ብሩ ወደ ኪሱ የሚገባ ቢሆን ያለውን በረካህ ያድርግለት እንጂ በአንፃሩ ለሌሎች ወጣ…
አህባቢ የባቱ ልጆቻችንን መድረሳ ምንጣፍ ዘነጋችሁት እንዴ? እስካሁን 9850 ብር ሰብስበናል:: ለምንጣፉ የተጣራ 15200 ብር እንደሚበቃ አሁን ገልፀውልኛል:: ተረባርበን እንሙላው:: 5350 ብር ብቻ ነው የቀረን:: 54 ሰው 100 ብር ቢሰጥ ሞላ ማለት ነው:: 1 ሰውም 5350 ብር ከሰጠ ይሞላል:: ብቻ መድረሳው የነገ ትውልዶችን የሚያንፅ ነውና የበኩላችንን እናበርክት:: የአኼራ ቤታችንን በመገንባት ውስጥ የልጆቻችንን መድረሳ እናንፅ:: የባንክ account: 1000635482099 / Batu Bilal Mosque Medresa 🔺 መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! @MohammadamminKassaw
በባቱ/ዝዋይ ከተማ ለሚገኘው ቢላል መስጂድ መድረሳ ምንጣፍ እንግዛላቸው! ይህ የምትመለከቱት ጎስቋላ መድረሳ የግቢ ተማሪ ወንድማችን የሆነው ሙስዓብ በባቱ/ዝዋይ የሚያቀራበት መድረሳ ነው:: ለእረፍት ወደ ቤት በሚመለስበት ሰዓት ተማሪዎቹንና መድረሳውን እንደምታዩት አጊኝቶታል:: መድረሳው ብዙ ማሻሻያዎች የሚያስፈልጉት ቢሆንም ለአሁን ግን የምንጣፉ ነገር አስቸኳይ እንደሆነ ገልፆል:: ሙሉ መድረሳውን በጅባ/ሰሌን ለማንጠፍ 20ሺ ብር ገደማ ያስፈልጋል:: ይህንንም በአቅማቸው ማሟላት ስላልቻሉ እናግዛቸው ዘንድ ጠይቀዋል:: ስለሆነም ሁላችንም ተረባርበን የወንድሞቻችንን መድረሳ እናንጥፍ:: በመድረሳው የነገ ልጆች ይሰራሉና በዚህ ቅዱስ ተግባር ላይ አሻራች…
"እገሌ ይሰድብሃል" አሉት ለአንድ ደግ ሰው ሰዎች ። " ሁሉም ሰው የየራሱ የሥራ መዝገብ አለው። ደስ ባለው ነገር ቢሞላ ምን ገዶኝ።" አላቸው ። @MohammadamminKassaw
ሊመረቅ ሳምንታት የቀሩትን የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተማሪ እናሳክም! - መልዕክቱ ይዳረስ ዘንድ ሼር አድርጉ!! ተማሪ አህመድ ሱለይማን ይባላል:: አባቱ እድሜያቸውን በመስጂድ ኢማምነት የጨረሱ እርሱ ቁርዓን ሀፊዝ ሲሆን በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ የ5ኛ አመት ተማሪ ነው:: ለምርቃቱ ሳምንታት እንደቀሩት acute lymphoblastic leukemia በተባለ የደም ካንሰር ሰለባ ሆኖ በአልጋ ላይ ይገኛል:: ህክምናውን ባህር ዳር ከሚገኘው ጋምቢ ሆስፒታል እስከ ጥቁር አንበሳ ቢሞክርም የህክምና ቦርዱ ከካንሰር ሙሉ በሙሉ ነፃ የሚሆነው ወደ ውጭ ሄዶ የመቅኔ ንቅለ ተከላ ሲያደርግ ብቻ እንደሆነ አሳውቀውታል:: ለዚህም የተጠየቀው ከ5 ሚ…
ሀጅን መሄድ ያልቻለ፣ በመቅረቱ ያዘነ፤ ማን ያውቃል በንጹህ ንያው ምንዳ ተጽፎለት ይሆናል። "በመዲና ውስጥኮ የቀሩ ሰዎች አሉ።ጉዞንም አልተጓዛችሁም፣ ሸለቆንም አላቋረጣችሁም ከናንተ ጋር በምንዳ የተጋሩ ቢሆኑ እንጂ። የሚያስቀር ነገር አስቀራቸው እንጂ!" ብለው ነበር ረሱል صلي الله عليه وسلم ከተቡክ ዘመቻ በስንቅ እጥረት ምክንያት እያለቀሱ ስለቀሩ ሶሃቦች ሲናገሩ ይህንን አያይዘው ኢብኑ ረጀብ رحمه الله "አንድን መልካም ስራ መስራት ያቃተው ሰው፣ ያንን ባለመስራቱ ደግሞ ካዘነ፣ ነገሩ ቢከሰት ብሎ የተመኘ ያንን ስራ ከፈጸመው ሰው ጋር በምንዳ ይጋራል ይላሉ።"
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @MuslimNgn. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 798,115 of 1,151,006entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
@MohammadamminKassaw · 2,7476 postsMurad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
@MuradTadesse · 117,7602 postsAluswah (temsalet) voluntary association
@Aluswahtemsaletvoluntary · 1251 postAluswahvoluntaryAssociation
@Aluswahvoluntary · 1661 postIbnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
@IbnuMunewor · 109,7441 postከ ደጋጎቹ ዓለም
@kedegagochu_alem · 1,1051 post
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“MDA-Muslimነኝ” (@MuslimNgn), 86 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MuslimNgn.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.