5 Aug 2026, 20:36 UTC25 viewsread 7 August 2026 ✍️✍️✍️
ቸር ናችሁ ተወዳጆች በገናውያን!!!
❤❤❤
#እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ።
#ይቺን የፍልሰታን ጾም አስመልክቶ የቤተክርስቲያናችን አገልግሎት በሌሊትም በቀንም የጎላ እንደሆነ ይታወቃል።
#ስለዛም በተለይ ወደ ገጠር አካባቢ ያሉ አብያተ ክርስቲያናት ብዙ ነገር ያስፈልጋቸዋል።
👉ለምሳሌ፦
-ሻማ
-ጧፍ
-እጣን
-ዘቢብ
.......እንዲሁም ሌሎች ንዋያተ ቅድሳት
የምትችሉ ገዝታችሁ ብትልኩ በረከት ታገኛላችሁ።
👉የሚያስፈልጋቸው አብያተ ክርስቲያናት ለመጠቆም ያክል፦
-ጎንባት ቅዱስ ጊዮርጊስ
-ሮቢት በዓታ
-ዘንዘልማ ቅዱስ ጊዮርጊስ
-ይባብ ቅዱስ ያሬድ
-ዘጌመስመር አርባዕቱ እንስሳ ኪሩቤል
-ይነሳ ኢየሱስ
-ማይሐጹራ አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ
......እ…
Signed Mussie Aye
10 Jun 2026, 15:23 UTC75 views1 reactionsread 7 August 2026 እንዲህ ባለች ሴት ይባርክህ።
ስኬትህን እንደ ራሷ ስኬት በምትቆጥር፣ በትንሽ እርምጃህ እንኳን በምትደሰት፣ መንገድህ ሲከብድ "አትበሳጭ፣ እኔ ከጎንህ ነኝ" ብላ በምትቆምልህ ሴት ይባርክህ።
ቀኑ ክፉ ሲሆን "ይህም ያልፋል" ብላ ተስፋ በምትሰጥህ፣ ስትወድቅ "ተነስ፣ አንተ ይህን ማድረግ ትችላለህ" ብላ በምታበረታታህ ሴት ይባርክህ።
"የእከሌ ባል እንዲህ ነው፣ የእከሌ ሰው እንዲያ ነው" ብላ በማነጻጸር ፈንታ፣ ያለህን አቅም አይታ በምታምንብህ፣ ህልምህን በምታከብር፣ ጥረትህን በምታደንቅ ሴት ይባርክህ።
አንቺንም እንዲሁ በአንቺ መኖር የሚያመሰግን፣ ክብርሽን የሚጠብቅ፣ እንባሽን የሚያብስ፣ ፈገግታሽን የሚያበዛ፣ "ከጎንሽ ነኝ" ብሎ በቃሉም በተግባሩም የሚያሳይ …
❤1
Signed Mussie Aye
3 Jun 2026, 18:00 UTC86 viewsread 7 August 2026 Photo
✍️✍️✍️
#ተወዳጆች ቅኑዓን ሆይ ታዛዦች ከሆንን
እስኪ ሁላችንም ....
1ኛ. ለሌሎች እናጋራው(share) እናድርገው!!!
2ኛ. ፕሮፋይል ፒክቸር(PP) እናድርገው!!!
3ኛ. ስቶሪ(Story) እናድርገው!!!
4ኛ. የዚህ ሳምንት ጃሌንጅ (ቢያንስ 4 ሰዎች ማምጣት) እናድርገው!!!
👏👏👏
ቸር ጊዜ!!!
💚💛❤
Signed Mussie Aye
26 May 2026, 15:05 UTC93 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
#ትውልደ_መምህራን_ይትባረኩ✅
የመምህራን ልጆች መምህራን ናቸው፣
በሊቅነት ግርማ በጥዑም ቃላቸው❗
በአባትነት ሞገስ ሰው የሚያከብራቸው።
የሃይማኖት ተክል ጉንቱ የሀገር ዋርካ ፣
ፍሬያችኁ እልፍ ነው በሥራ ሚለካ❗
#አባት_እና_ልጅ
➊ ክቡር የኔታ #ሊቀ_ምሁራን_ዓለሙ እና መምህረ መምህራን የኔታ #በጽሐ_ዓለሙ
➋ ክቡር አባ መልአክ እና የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልአክ
➌ ክቡር የኔታ #ሊቀ_ሊቃውንት_ያሬድ ሽፈራው እና መጋቤ አእላፍ #ቅዱስ_ያሬድ
➍ ክቡር ነፍሰ ኄር #መጋቤ_ሐዲስ_ድምፀ_አንበርብር እና ሊቀ ጉባዔ #ጌታሁን_ድምፀ_አንበርብር
✅ለሊቃውንት አባቶቻችንና መምህራኖቻችን የአገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን ፣በዕድም በጤናና ያቆይልን ፣ በረ…
❤4
Signed Mussie Aye
17 May 2026, 14:40 UTC108 viewsread 7 August 2026 በመጽሐፍ ቅዱስ ስማቸው የተጠቀሰ ሀገራትና የዛሬ ስያሜያቸው።
እስያ (መካከለኛው ምስራቅ)
✍️1. እስራኤል - አሁኗ እስራኤል ፦ ከ2,500 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች።
✍️2. ባቢሎን - አሁኗ ኢራቅ ፦ ከ280 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች።
✍️3. ፋርስ - አሁኗ ኢራን ፦ ከ30 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች።
✍️4. ሶርያ - አሁኗ ሶርያ ፦ ከ70 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች።
✍️5. ዮርዳኖስ - አሁኗ ዮርዳኖስ ፦ ከ70 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች።
✍️6. አሦር - አሁኗ ሰሜን ኢራቅ ፦ ከ150 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች።
✍️7. ሜዶን - አሁኗ ሰሜን ኢራን ፦ ከ25 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች።
✍️8. ሳባ - አሁኗ የመን ፦ ከ10 ጊዜ በላይ ተጠቅሳለች።
✍️9. ዐረብ - አሁኗ ሳዑዲ አረቢ…
Signed Mussie Aye
11 May 2026, 23:20 UTC98 views1 reactionsread 7 August 2026 ይች ሴት ትናፍቀኛለች"
እጅግ ትናፍቀኛለች... ያቺ በእግዚአብሔር ጥላ ስር የበቀለች፣ በቤተ መቅደስ ቅጥር የለመለመች፣ በዝምታዋ ውስጥ ሺህ ቃላትን የምትናገር፣ በፈገግታዋ ውስጥ የሰላምን ወንዝ የምታፈስ። እሷን ሳስባት... ፊቴ ላይ የሚመጣው ምስል እንደ ርብቃ ለጥሙ ጥም የሚሆን የውኃ ማሰሮ ይዛ፣ ትህትናን ተከናንባ ወደ ልቤ ጉድጓድ የምትመጣውን ያቺን እንቁ ነው፡፡ በስደት እንደጸናችው እንደ ሩት፣ 'አምላክሽ አምላኬ ነው'' ብላ በታማኝነት የጸናችውን ያቺን ቅን ሴት። እርጋታዋ የቤቴ ምሰሶ፣ ጸሎቷ ደግሞ የቤቴ ጣራ ነው፡፡ አለባበሷ... ሥጋን ለመግለጥ ሳይሆን ነፍስን ለማድመቅ የተሰፋ። ያ በነጭ ነጠላዋ ውስጥ የሚታየው ክብሯ፣ እንደ ደመና ግርማን ያጎናጽፋ…
👍1
Signed Mussie Aye
23 Mar 2026, 17:47 UTC127 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
✍️✍️✍️
ሰላም እንዴት ናችሁ!!
❤❤❤
#ተወዳጁና ተናፍቂው የ3 ቀናት የቅዱሱ ሐይቅ(Holy Lake) የጣና ገዳማት ጉዞ ቅዱስ እግዚአብሔር ፈቅዶ እነሆ ደረሰ።
#የምትችሉ ኑ አብረን እንጓዝ፤ አካባቢያችን እንወቅ፤ ቅዱሳን መካናትን እንሳለም።
❤❤❤
#በዚህ ቅዱስ ሐይቅ ውስጥ የሚገኙ ብዙ ገዳማት ደጋፊ የሌላቸው አሉ። ስለሆነም ተሳትፋችሁ በረከት ማግኘት የምትፈልጉ፦
-እጣን
-ዘቢብ
-ጧፍ
-ሻማ
#እንደተለመደው መሳተፍ የምትፈልጉ የቻላችሁትን ገዝታችሁ፤ የመጽሐፍ ስማችሁን ጽፋችሁ ብትሰጡን የምናደርስ መሆኑን ለመግለጥ እወዳለሁ።
ለበለጠ መረጃ፦
0927688782 -ሙሴ
ብላችሁ ልታገኙኝ ትችላላችሁ።
👏👏👏
ቸር ጊዜ!!!
❤❤❤
❤1👏1
Signed Mussie Aye
27 Feb 2026, 20:48 UTC130 views3 reactionsread 7 August 2026 ✍️✍️✍️
ስማችን ከብዶ......
ግብራችን ወርዶ.....እንዲሁ አለን🤔🤔🤔
❤❤❤
#በጃንሆይ ጊዜ ነው አሉ ጣሊያን በአጼ ሚኒሊክ ጊዜ ወረራዋን ስትፈጽም በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ቀምሳ ተዋርዳ ተመልሳ ነበር፤ ከዚያም ከ40 ዓመት በኋላ ለመበቀል በካቶሊክ ጳጳሷ መድፏን አስባርካ ሀገራችን ወረረች።
#ይህ ወረራ በሀገራችን የሰሜኑ ክፍል ተጀምሮ ወደ ሌሎች ክፍሎች ቀጥሏል። ታድያ ይገርማችኋል በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ሲዋጓቸው ከነበሩት ጀግኖች መካከል አሉላ አባነጋ አንዱ ነበሩ። አሉላ አባነጋ የነበሩበትን ቀጠና ጣሊያኖች ተቆጣጠሩትና በአካባቢው መኖር ጀመሩ።
❤❤❤
#ጣሊያኖች ተንኮለኞች ናቸውና የአካባቢውን ማኅበረሰብ ለማናደድ የጣሊያኑ ጀኔራ…
❤2🔥1
Signed Mussie Aye
22 Feb 2026, 20:17 UTC121 views1 reactionsread 7 August 2026 ✍️✍️✍️
ቸር ናችሁ ተወዳጆች በገናውያን!!!
👇👇👇💚💛❤👇👇👇
#እነሆ የበረከት ጉዞ🚎🚌
ወደ እመ ምዑዝ #ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ እና ቅድስት ኪዳነምሕረት ገዳም፦
❤❤❤
#እናታችን ቅድስት ፍቅርተክርስቶስ ታላቅ ተጋዳይ ሰማዕትና ጻድቅ የቅድስት ኪዳነምሕረትን ቤተክርስቲያን #በአንድ ቀን ውስጥ በሰንሰል፣በስሚዛና በአይጥ ሀረግ የሰራች ቅድስት ናት።
#እናታችን ቅድስት ፍቅርተክርስቶስ የተሰጣት ቃልኪዳን፦
-በጸሎትሽ የተማጸነ ባለጤና ይሁን
-ስምሽን የጠራ የከበረ ይሁን
-በቀናች ሃይማኖት ሁኖ የገድልሽን መጽሐፍ የጻፈ፣ያጻፈ፣የሰማ፣ያሰማ ፤ቀዝቃዛ ውሃ በስምሽ የሰጠ ኃጢአቱ ይሰረይለታል።
-ልምረው ያላወጋጀሁትን ወደ ደጅሽ አላስጠጋውም።
-…
❤1
Signed Mussie Aye
30 Jan 2026, 18:46 UTC123 views2 reactionsread 7 August 2026 ✍️✍️✍️
የእኛን ሳንፈጅ፣
በሰዎች መፍረድ።
እስከ መቼ....???🤔
❤❤❤
#ተወዳጆች ኦርቶዶክሳውያን ሆይ....
👉ያው ሰሞኑን ዘመነ ጥምቀት፣አስተርዮ ስለሆነ አብዛኛው ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ተወልዶ፤ ተጠምቆ እስከ ሞት ድረስ ለወደደን አምላካችን እና ለተከተሉት ቅዱሳኑ ሁሉ በአለው አቅም፤ በአለው ጸጋ ሁሉ ሲዘመር ሲያወድስ ሰንብቷል።
#ታዲያ አንድ የማውቀው ወጣት(ወደ ቤተክርስቲያን ቀረብ ያለና የሚያገለግል ነው) በዚያም በዚያም በቡድን በቡድን ሆነው ሲዘምሩ የነበሩ ወጣቶችን ሲመለከት ቀይቶ እንዲህ ሲል ሰማሁት።
"ይህ ዱርየ ሁላ ይዘምራል...አሁን ደህና ሰው እኮ ይመስላሉ...አስመሳይ ሁሉ..." ሲል ሰማሁት።
ቀረብ አልኩትና "ና " ብየ ወደ አንዱ…
❤2
Signed Mussie Aye
17 Jan 2026, 19:51 UTC148 views1 reactionsread 7 August 2026 ✍️✍️✍️
"እንደ ተርታ ሰው...!!!"
❤❤❤
#አንድ የቤተክርስቲያን የዜማ ሊቅ ናቸው፤ ድንገት መንገድ ላይ ተገናኘን፤ ጠንከር ያለ ሰላምታ ተለዋወጥን። በጊዜው እኔ መነጽር ደረቴ ላይ አድርጌ፤የማንችስተር ዩናይትድ መለያ ለብሸ፤ ኮፍያ ደግሞ አናቴ ላይ ጣል አድርጌ ነበር።
"ኧረ ኧረ ኧረ እንደተርታ ሰው እንዲሁ..." አሉኝ ሊቁ ፈገግ ብለው ግን በቁምነገር እየተናገሩ።
❤❤❤
#ለካ የሆነ የሆነ ጊዜ ላይ መድረክ አካባቢ ወጣ ገባ ስል አይተውኝ ኑሯል። ከዚያስ ከሊቃውንት ወገን መድበውኝ እርፍ።
'ወይ አለመተዋወቅ'🤔 በጣም ገረመኝ።
ንግግራቸውን በብዙ እይታዎች ብገነዘበውም ይሄኛው ግን ከበደኝ። የሀገሬ ሰው "ጋኖች አለቁና ምንቸ…
❤1
Signed Mussie Aye
12 Jan 2026, 19:38 UTC163 views1 reactionsread 7 August 2026 👉"ባልና ሚስት እንደ እጅና ዓይን ሊሆኑ ይገባል፤ እጅ ሲጎዳ ዓይን ሊያለቅስ ዓይን ሲያለቅስም እጅ እንባን ሊያብስ ይገባል። "
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
❤1
Signed Mussie Aye
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @MusieEL21. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.