27 Aug 2026, 17:57 UTC621 views20 reactionsread 28 August 2026 Photo
ስልካችን ኔትወርክ እምቢ ሲለን ምን እናድርግ ? 👍
🚫የስልካችን ኔትወርክ ሲጠፋ ችግሩ የHardware ወይስ የSoftware (የሲስተም) መሆኑን እንዴት መለየት ይችላሉ? በቀላሉ እነሆ ፦
1. የHardware ችግር መሆኑን ማወቂያ ስልኩ ውስጥ ሲም ካርድ እያለ የሚከተሉትን ምልክቶች ካሳየ በእቃ ደረጃ ተበላሽቷል ማለት ነው ፦
✅ No SIM-Card / Insert SIM (ሲም የለም የሚል) No Service (ፍለጋ ላይ ብቻ የሚቆይ)
✅መፍትሄ ፦ ለባለሙያ/ለጠጋኝ ማሳየት ግዴታ ነው ።
2. የSoftware ችግር መሆኑን ማወቂያሲስተሙ ከተበላሸ ወይም ተቆልፎ ከሆነ የሚከተሉትን ምልክቶች ያሳያል ፦
✅ Emergency/Network Locked
✅Inv…
👍16❤4
Signed Múľé D
25 Aug 2026, 19:03 UTC≈1,030 views14 reactionsread 28 August 2026 እንዴት አመሻችሁ Family
የ12ኛ ክፍል ዉጤት መለቀቁን ሰምታቹሀል ብዬ እገምታለሁ እናም በነዚህ አማራጮች ዉጤት ማየት ትችላላችሁ:-
በድረ-ገፅ ➻ https://result.eaes.et
በቴሌግራም ➻ https://result.eaes.et/telegram
በአጭር የፅሑፍ መልዕክት ➻ https://result.eaes.et/sms
መልካም እድል✌️
👍13❤1
Signed Múľé D
23 Aug 2026, 17:57 UTC≈1,470 views15 reactionsread 28 August 2026 Photo
የሳምንቱ 5 አስደናቂ የቴክኖሎጂ ዜናዎች !
1, የስማርትፎን ዋጋ ሊጨምር ይችላል:-
AI ዳታ ሴንተሮች ከፍተኛ የMemory እና Chip ፍላጎት እየፈጠሩ በመሆናቸው የስማርትፎን ምርት ወጪ እየጨመረ ነው።
2, AI አሁን የሳይንስ ተመራማሪ ሊሆን ነው:-
Inherent የተባለ የAI ኩባንያ Faraday የተባለ AI agent አስተዋዉቋል። ይህ AI የሳይንሳዊ ጥናቶችን እንደገና ለመስራት ተፈትኖ ከአንዳንድ ትልልቅ AI ሞዴሎች የተሻለ ውጤት እንዳሳየ ኩባንያው ገልጿል።
3, Samsung የChip ዋጋ ከፍ አደረገ:-
Samsung በከፍተኛ የAI ፍላጎት ምክንያት ለአንዳንድ የAdvanced Chip ማምረቻ አገልግሎቶች ዋጋን እስከ 15% ከፍ ማድረጉ ተዘ…
👍12❤2✍1
Signed Múľé D
22 Aug 2026, 17:39 UTC≈1,800 views32 reactionsread 28 August 2026 Photo
#National_Exam_Result
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 12.8% ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ።
ለፈተና ከተቀመጡ 560,210 ተማሪዎች 70,544 ወይም 12.8% የሚሆኑት ማለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለጋዜጠኞች ገልፀዋል።
ዉጤቱ ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይፋ ይሆናል ነዉ ያሉት ተፈታኝ የኔ ፋሚሊዎች መልካም እድል❤
👍17❤11😁4
Signed Múľé D
21 Aug 2026, 18:15 UTC≈2,010 views26 reactionsread 28 August 2026 File
👆👆👆
የዛሬን ማን ዩናይትድ ከሀል ሲቲ ጨዋታ መመልከቻ አፕ✌️
ተጨማራ አፕ ከፈለጉ 👉 LIVE APP
👍16❤10
Signed Múľé D
20 Aug 2026, 18:14 UTC≈2,060 views27 reactionsread 28 August 2026 Photo
Chrome ላይ ስትገቡ ማስታወቂያዎች እየመጡ ሚያስቸግሯቹ ከሆነ ይህን አስተካክሉ !
ወደ Chrome አፕሊኬሽን ግቡና Settings > Site Settings > Pop-ups and redirects በመግባት Block ያድርጉት።
ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁ መልካም ምሽት✌️❤
👍22❤5
Signed Múľé D
17 Aug 2026, 18:01 UTC≈2,610 views69 reactionsread 28 August 2026 Photo
ስለ Xender አንድ አስገራሚ እውነታ !
✅ሁላችንም ፋይሎችን ከአንድ ስልክ ወደ ሌላ ስልክ ለመላላክ ከምንጠቀምባቸዉ አፖች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ Xender, Anmobi በተባለ የቻይና ድርጅት የተሰራ ሲሆን የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ Peter Jiang የBluetoothን የፍጥነት ችግር ለመቅረፍ ባመጣዉ ሃሳብ የተሰራ ሲሆን Xender Wi-Fi Direct ቴክኖሎጂን በመጠቀም ትላልቅ ቪዲዮዎችን, ሙዚቃዎችን እና ፋይሎችን ያለ ምንም Internet በሰከንዶች ፋይሎችን እንድንላላክ ያስቻለን App ነዉ 🥰🚀
ከተመቻቹ 👍 ይደረግ
👍60❤7👏2
Signed Múľé D
15 Aug 2026, 18:51 UTC≈2,810 views20 reactionsread 28 August 2026 Telegram 13 አመትን ያዘ💥
በትላንትናዉ እለት ቴሌግራም ከተመሰረተ 13ኛ አመቱን ይዟል።
የቴሌግራም መስራቹ አጠቃላይ ሀብቱ ወደ 15ቢሊዮን$ እንደሆነ ይገመታል::
እኔም ሀ ብዬ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርኩ 9 አመታት ተቆጠሩ።
እናንተስ ስንት አመት ሆናቹ ? ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ መልካም ምሽት✌️❤
👍13❤7
Signed Múľé D
14 Aug 2026, 18:33 UTC≈3,050 views32 reactionsread 28 August 2026 Photo
አንድ ፎሎወሬ እዚ ቴሌግራም ኮሜንት ላይ ከTecno ወደ ሳምሰንግ ልገዛ ነበር Samsung የቱን ትመክረኛለህ ብሎ ጠይቆ ነበር የግል እይታዬን ላጋራቹ ለሁላችሁም ሊጠቅም ስለሚችል።
ቅድሚያ ላሳስባቹ ምፈልገዉ ነገር እኔ ይህ አሪፍ ነዉ ምንም አይልም ማለቴ ሳይሆን ለመግዛት ያሰባችሁት ስልክ የያዛቹት በጀት ላይ ይወሰናል ።
ነገር ግን የእኔ ቀዳሚ ምርጫ Galaxy A56 5G ነዉ:: ይህን ስልክ ብትገዙ:-
📱 6.7" Super AMOLED, 120Hz
⚡️ 8GB RAM / 256GB አማራጭ
📸 50MP main camera + OIS
🔋 5000mAh battery
🚀5G
መካከለኛ በጀት ከሆነ ያላቹ Galaxy A36 5G ን መግዛት ትችላላችሁ።
A36 5Gም በጣ…
👍25❤6🔥1
Signed Múľé D
13 Aug 2026, 18:31 UTC≈2,350 views20 reactionsread 28 August 2026 Photo
✔️SAMSUNG TIP!
➡️የ ANDROID ስልካቹ MEMORY በማታቁት ነገር እየሞላ ወይም ስልካቹ እየተንቀራፈፈ ካስቸገራቹ በቀላሉ በዚ መንገድ ማስተካከል ትችላላችሁ።
➡️መደወያው ላይ በመሄድ *#9900# አድርጋቹ ትፅፋላቹ ቀጥታ ወደ SysDump SA ያስገባቹዋል ከዛ Delete Dumpstate/logcat በማለት ማጥፋት ትችላላቹ።
መልካም ምሽት❤
👍15❤5
Signed Múľé D
11 Aug 2026, 17:45 UTC≈2,820 views25 reactionsread 28 August 2026 Photo
የሰሞኑ 2 አስደናቂ የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ላጋራችሁ !
➡️ 1. OpenAI ለሃከሮች መከላከያ የሚሆን AI አወጣ
OpenAI በCybersecurity ላይ የተለየ የAI ሞዴል GPT-5.6-Cyber አስተዋውቋል።
AI በመጠቀም የሚደረጉ የሳይበር ጥቃቶች እየተበራከቱ ስለሆነ OpenAI እነዚህን ጥቃቶች ለመፈለግ ለመመርመር እና ለመከላከል AI እየተጠቀመ ነው።
ማለትም፦ AI ከAI ጋር እየተዋጋ ነው! 😮
➡️2. AI በWindows ላይ የሚገኙ የደህንነት ችግሮችን በፍጥነት እያገኘ ነው!
አዲስ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት AI በSoftware ውስጥ ያሉ የደህንነት ችግሮችን በፍጥነት ማግኘት እየቻለ ነው።
➡️ ጥሩ ነገሩ የደህንነት ችግሮች ቶሎ ሊገኙና ሊ…
👍19❤4🔥2
Signed Múľé D
9 Aug 2026, 18:36 UTC≈2,900 views49 reactionsread 28 August 2026 Photo
🛜 ነፃ Wi-Fi ሁልጊዜ ደህንነቱ የተጠበቀ አይደለም! 🚨
እስቲ ይህን ሁኔታ ያስቡ፦
☕️ በካፌ ተቀምጣችሁ ነፃ Wi-Fi ተጠቅማቹ ወደ ባንክ አካውንት ገቡ። በተመሳሳይ ኔትወርክ ላይ ያለ ሀከር የሚላኩትን መረጃ ለመያዝ ወይም ወደ የውሸት ድረ-ገጽ ለማምራት ሊሞክር ይችላል። ይህ የይለፍ ቃላችሁን ወይም ሌሎች መረጃዎችን ለአደጋ ሊያጋልጥ ይችላል።
ለዚህ ራሳችሁን ለመጠበቅ፦
➡️ወደ ባንክ ወይም የገንዘብ መተግበሪያዎች አትግቡ።
➡️የይለፍ ቃሎችን (Passwords) ወይም OTP ኮዶችን አታስገቡ።
➡️ የድረ-ገጹ አድራሻ https:// እንደሆነ ያረጋግጡ።
➡️ ከተቻለ VPN ይትጠቀሙ
➡️አስፈላጊ ስራ ሲኖር የራሳቹን የሞባይል ዳታ ተጠቀሙ።
ያስታውሱ:…
👍39❤9👏1
Signed Múľé D
Showing the 12 most recent of 32 posts we hold for @MuleD1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.