3 Aug 2026, 09:28 UTC111 views4 reactionsread 8 August 2026 Hey Designer's 🎨🖌️
የማይተካ ዲዛይነር ለመሆን ማወቅ ያለባችሁ ነገር
የቢዝነስ ቋንቋ ተማሩ ማለትም ስለ ROI, Lead, CTR, PPC, etc
ከደንበኛቹ ጋር ስትነጋገሩ ወይም አዲስ ደንበኛ ለመሳብ ወይም የሆነ ድርጅት ለመቀጠር ስትሄዱ፣ ወይም social media ላይ content ስጸሩ ዲዛይነር አትምሰሉ፣ ይልቁንስ የቢዝነስ አጋር ሁኑ ማለቴ ፦
ደንበኞች ስለ "Contrast, Typography, Kerning ወዘተ " ግድ የላቸውም። እነሱ የሚፈልጉት ስለ "Lead Generation, Sales, Brand Equity, ROI፣ ምን አይነት ተጽዕኖ ያመጣል፣ ወዘተ " ነው መስማት የሚፈልጉት ። ንግግራችሁ ላይ እነዚህን ቃላት ተጠቀሙ ነገር ግን jus…
❤3👍1
2 Aug 2026, 13:02 UTC142 views7 reactionsread 8 August 2026 Hey Creatives ✌️
80% MARKETING!
20% DESIGN EXECUTION
እንደ Graphic Designer እራስህን Market የምታደርግበት 2 ወርቃማ መንገዶች 🎯
1ኛው መንገድ ፦ Show Your Work
- Linkedin, IG, Tiktok ወዘተ ላይ
- የመጨረሻውን ምስል ብቻ ሳይሆን ሂደቱን (Process) አጋራ።
💡 ሰዎች ዲዛይኑን ሲያዩ "ቆንጆ ነው" ይላሉ፤ ሂደቱን ሲያዩ ግን "ባለሙያ ነው" ብለው ያምናሉ
2ኛው መንገድ፦ Consistency
- ኒሽህን (Niche) የሚያሳዩ ስራዎችን በሶሻል ሚዲያህ ላይ በቋሚነት ፖስት አድርግ።
👍3🙏2❤1🥰1
28 Jul 2026, 07:26 UTC≈1,670 views9 reactionsread 8 August 2026 🚨 2nd Round
ONLINE GRAPHICS DESIGN
MASTER CLASS
1፡ የኮርሱ ይዘት (The 3 Modules)
🔹 Module 1: Mindset Shift to Professional Designer
🔹 Module 2: Visual Principles & Design Theory
🔹 Module 3: Practical Software & Brand Identity Design
2፡ ተጨማሪ ጥቅሞች (What’s Included)
📅 Live Sessions በየሳምንቱ እንገናኛለን
💻 የምትለማመዱበትን Raw Video እየላክንላችሁ የሰራችሁትን ስራ እየገመገምን Guide እናደርጋችኋለን
📚 የተለያዩ Resource እና Pdf እንልክላችኋለን
💎 የኛን Premium Asset Pack …
👍4❤2👏1🤝1🆒1
27 Jul 2026, 18:03 UTC177 views4 reactionsread 8 August 2026 «የዚችን ምድር ላይ ያለው ስኬት በሙሉ የሆኑ Basic ነገሮችን ደጋግሞ መስራት ነው።
ሆነም ቀረም የፈልገ ብታውቁ የፈልገህ ብታነቡ እራሴ ላይ የፈለገሰራሁ ብትሉ ሁሉም ነገር ተሰባስሮ የሆነ ስራ ነው።
ያንን ነገር መስራት የማትችሉ ከሆነ እውቀት ይኖራችኋል ጭንቅላችሁ ያደገ ይመስላችኋል እንጂ ምንም አይነት ለውጥ አታመጡም።
❤2👍1💯1
26 Jul 2026, 11:32 UTC≈1,170 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
🚨 2nd Round
ONLINE GRAPHICS DESIGN
MASTER CLASS
1፡ የኮርሱ ይዘት (The 3 Modules)
🔹 Module 1: Mindset Shift to Professional Designer
🔹 Module 2: Visual Principles & Design Theory
🔹 Module 3: Practical Software & Brand Identity Design
2፡ ተጨማሪ ጥቅሞች (What’s Included)
📅 Live Sessions በየሳምንቱ እንገናኛለን
💻 የምትለማመዱበትን Raw Video እየላክንላችሁ የሰራችሁትን ስራ እየገመገምን Guide እናደርጋችኋለን
📚 የተለያዩ Resource እና Pdf እንልክላችኋለን
💎 የኛን Premium Asset Pack …
❤4👍1👏1
22 Jul 2026, 12:50 UTC249 views7 reactionsread 8 August 2026 4 Steps👇
1. አሁን አንድ "Niche" ምረጥ፣
2. በዛ ላይ pro level እውቀትህን አዳብር፣
3. ፖርትፎሊዮ (Portfolio) ስራ፣ እና በዛው ታወቅ።
4. እራስህን Market አድርግ
👍3❤2👏1🫡1
21 Jul 2026, 15:01 UTC260 views10 reactionsread 8 August 2026 ማንም የምይነግራችሁን ታላቅ ህይወት ቀያሪ ነገር ላካፍላችሁ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ በጣም ብዙ ግራፍክ ዲዛይነሮች አሉ ፊልዱ በጣም Crowded/Saturated ሆኗል AIም አለው እያለ ነው፣ ነገር ግን እንዲህም ሆኖ በጣም ጥቂት የሚባሉ ፕሮ ዲዛይነሮች ያለ ተፎካካሪ በጣም ብዙ ገንዘብ እየሰሩ የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ህይወት እየቀየሩ ነው፣
እና ምን መሰላችሁ ይህ ታላቅ ሚስጥር
Niche Down አድርጉ ማለትም የሆነ ነገር ላይ ብቻ specialized አድርጉ በዛ ታወቁ፣ ለምሳሌ
The Designer Known for:
- Product Branding
- Fashion Branding
- Youtube Thumbnail Designer
- UX|U…
👍6🤝2❤1🙏1
20 Jul 2026, 08:00 UTC269 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
Hey Creatives.....
The game changed a lot. But the real winners will always be those who adapt, stay consistent, and build skills that matter. Let's create our own path💪🎯
🤝3👍1💯1
20 Jul 2026, 04:35 UTC242 views1 reactionsread 8 August 2026 Good morning everyone 🌞
Happy Monday !
👍1
19 Jul 2026, 12:05 UTC260 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
እንደ Graphic Designer የተረዳሁት ነገር ገበያው ላይ ብዙ ገንዘብ ለመስራት:
ጥልቅ የሆነ የዲዛይን እውቀት ብቻ ሳይሆን የሚያስፈልገው
🎯እራስን market ማድረግ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው
በPercent
20% = Design execution
80% = Marketing your self
#Just_a_Reminder💪
🙏4👍1
18 Jul 2026, 08:59 UTC223 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
@Minte_Creative_Design
👍4🔥1
17 Jul 2026, 06:04 UTC220 views4 reactionsread 8 August 2026 Happy Friday Everyone!
👍2🥰2
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Minte_Graphics. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.