ፊፋ በቅርቡ ይፋ ያደረገው እቅድ ትልቅ መነጋጋሪያ ሆኗል። ዓለም አቀፍ ተወዳጅነት ያለው እግርኳስን በበላይነት የሚመራው ተቋም አባል ሀገራቱን ካዝናቸውን የሚሞላ እቅድ ማምጣቱን ገልጿል። ተቋሙ የዓለም ዋንጫ እና የዓለም ክለቦች ዋንጫ ውድድርን መጠነኛ ድርሻ ለባለሀብቶች መሸጥ የሚያስችል ሀሳብ አስተዋውቋል። ፊፋ በእቅዱ መሰረት FIFA Forward Enterprises (FFE) የተሰኘ የታሰበውን ድርሻ ገቢ እና ወጪ የሚቆጣጠር አካል ይመሰርታል። ምንም እንኳን ይህ አካል ይመስረት እንጂ ሁሉ ነገር በበላይነት የሚቂጣጠረው ፊፋ ነው። በጂያኒ ኢንፋንቲኖ ፕሬዝዳንትነት የሚመራው ፊፋ ለግል ባለሃብቶች መሸጥ ያሰበው 21 በመቶ ድርሻውን ነው። ሽያጩም 4.2 ቢሊ…

Channel
Mig sport
@Migsport
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
103subscribers
-7 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001183943096 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Migsport |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 November 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 November 2026 |
| On Telegram | t.me/Migsport |
Topic
Sports — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Nov 2026, 08:41 | 103 | -1 |
| 15 Nov 2026, 19:10 | 104 | -1 |
| 31 Oct 2026, 18:01 | 105 | -2 |
| 7 Sept 2026, 14:01 | 107 | -1 |
| 21 Aug 2026, 15:52 | 108 | -1 |
| 15 Aug 2026, 02:46 | 109 | -1 |
| 9 Aug 2026, 07:17 | 110 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:30 | 110 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 19 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 30 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ስፔን የአለም ዋንጫው አሸናፊ ሆናለች ! የአሰልጣኝ ሉዊስ ዴ ላ ፉንቴ ስብስብ ስፔን የአለም ሻምፒዮናዋን አርጀንቲና 1ለ0 በማሸፍ የውድድሩ አሸናፊ ሆናለች። ፌራን ቶሬስ ሀገሩ የአለም ዋንጫ አሸናፊ ያደረገችውን ብቸኛዋን ግብ አስቆጥሯል። ስፔን ከአስራ ስድስት አመታት በኃላ በታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ አለም ዋንጫውን ማሸነፍ ችላለች። ስፔን ፣ አርጀንቲና እና እንግሊዝ የ 2026 የአለም ዋንጫ ደረጃ ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል። @Migsport
ስፔን 0-0 አርጀንቲና - መደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ጨዋታው ወደ ጭማሪ 3️⃣0️⃣ ደቂቃ አምርቷል። - የ ኢንዞ ፈርናንዴዝን የቀይ ካርድ ተከትሎ አርጀንቲና ጭማሪ ደቂቃውን በአስር ተጫዋች ለመጨረስ ትገደዳለች። @Migsport
አለም ዋንጫው ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል ! የአለማችን ትልቁ የስፖርት ውድድር አለም ዋንጫ ዛሬ ምሽት በኒው ዮርክ ሜት ላይፍ ስታዲየም ፍፃሜውን ያገኛል። በፍፃሜው መርሐ ግብር ስፔን እና አርጀንቲና ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ ተጠባቂ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ፍፃሜው የአውሮፓ ሻምፒዮናዋን ስፔን ከ ደቡብ አሜሪካ ሻምፒዮኗ አርጀንቲና ጋር የሚያፋልም ይሆናል። በአለም ዋንጫው በሰባት ጨዋታዎች አንድ ግብ ብቻ ያስተናገደችው ስፔን ከ 1️⃣6️⃣ዓመት በኃላ ለሁለተኛ ጊዜ አለም ዋንጫውን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ ይገባሉ። አርጀንቲና ኮከቧ ሊዮኔል ሜሲ የመጨረሻ ጨዋታው እንደሆነ ሲነገር የአለም ሻምፒዮና ክብራቸውን ለማስጠበቅ የሚያደርጉት ፍልሚያ ነው። ሁለቱ ሀገራት በፊፋ “ወ…
የ አለም ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ሞሮኮ ከፈረንሳይ ይገናኛሉ። ሁለቱ ቡድኖች ተጠባቂ ጨዋታቸውን በቦስተን ስታዲየም ምሽት 5:00 ሰዓት ላይ ያደርጋሉ። ጨዋታውን አርጀንቲናውያን ዳኞች በጋራ በመሆን ይመሩታል። አሸናፊው ብሔራዊ ቡድን በግማሽ ፍፃሜው የስፔን እና ቤልጂየምን አሸናፊ ይገጥማል። የእርስበርስ ግንኙነት ? ሁለቱ ቡድኖች ለመጨረሻ ጊዜ የተገናኙት በ 2022 አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ሲሆን ፈረንሳይ 2ለ0 አሸንፋ ነበር። አጠቃላይ ስድስት ጊዜ ሲገናኙ ፈረንሳይ አራቱን ስታሸንፍ በቀሪዎቹ አቻ ተለያይተዋል። ለቅጣት የተቃረቡ ተጨዋቾች ? በሞሮኮ በኩል ኢሳ ድዮፕ ፣ ሀኪሚ ፣ ሬድዋን ሀልሀል እና ኤል ሀኑስ በፈረንሳይ በኩ…
በ አለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ሞሮኮ የውድድሩን አዘጋጅ ሀገር ካናዳ 3ለ0 ማሸነፍ ችላለች። ለሞሮኮ የማሸነፊያ ጎሎችን ኤዘዲን ኡናሂ 2x እና ሶፍያን ራሂሚ ማስቆጠር ችለዋል። ሞሮኮ በተከታታይ የ አለም ዋንጫ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆኗን አረጋግጣለች። የውድድሩ የጣምራ አዘጋጅ ካናዳ ከአለም ዋንጫው ተሰናብታለች። ሞሮኮ በሩብ ፍፃሜው የፈረንሳይ እና ፓራጓይን አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል። @Migsport
የ2026 የአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የጨዋታ ቀን እና የጨዋታ ሰአት :- 🗓 ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 🇲🇦 ሞሮኮ ከ ካናዳ 🇨🇦 ከለሊቱ 6:00 🇵🇾 ፓራጓይ ከ ፈረንሳይ 🇫🇷 🗓 እሁድ ከምሽቱ 5 :00 🇳🇴 ኖርዌይ ከ ብራዚል 🇧🇷 ከለሊቱ 9:00 🇲🇽 ሜክሲኮ ከ እንግሊዝ 🏴 🗓 ሰኞ ከምሽቱ 4:00 🇵🇹 ፖርቹጋል ከ ስፔን 🇪🇸 ከለሊቱ 9:00 🇺🇸 አሜሪካ ከ ቤልጄም 🇧🇪 🗓 ማክሰኞ ከምሽቱ 1:00 🇦🇷 አርጀንቲና ከ ግብፅ 🇪🇬 ከምሽቱ 5:00 🇨🇭 ስዊዘርላንድ ከ ኮሎምቢያ 🇨🇴 @Migsport
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች :- 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ወልዋሎ አዲግራት ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 09:00 | ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ 09:00 | ምድረ ገነት ሽረ ከ ሸገር ከተማ 🏆 በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ማታ 04:00 | ስፔን ከ ኦስትሪያ ለሊት 08:00 | ፖርቹጋል ከ ክሮሺያ ጠዋት 12:00 | ስዊዘርላንድ ከ አልጄሪያ @Migsport
በትላንትናው ዕለት እና ለሊት ላይ የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት ! 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከነማ 2-1 አርባምንጭ ከነማ መቐለ 70 እንደርታ 3-0 ነገሌ አርሲ ከተማ ፋሲል ከነማ 1-0 ኢትዮጵያ መድን 🏆 በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ እንግሊዝ 2-1 DR ኮንጎ ቤልጂየም 3-2 ሴኔጋል አሜሪካ 2-0 ቦስኒያ @Migsport
ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫዉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ! 02:00 | አይቮሪኮስት ከ ኖርዌይ 06:00 | ስዊድን ከ ፈረንሳይ 10:00 | ሜክሲኮ ከ ኢኳዶር @Migsport
ትላንት የተደረጉ የዓለም ዋንጫው የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ውጤት ! ብራዚል 2-1 ጃፓን (3) ጀርመን 1-1 ፓራጓይ (4) (2) ኔዘርላንድ 1-1 ሞሮኮ (3) @Migsport
አዘጋጇ ሀገር ካናዳ 1ለ0 በሆነ ውጤት ደቡብ አፍሪካን በማሸነፍ አስራ ስድስት ውስጥ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል። ኢስታኪዮ የካናዳን የማሸነፊያ ግብ በጭማሪ ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል። ካናዳ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ዋንጫ አስራ ስድስት ውስጥ የምናያቸው ይሆናል። ካናዳ በቀጣይ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር የሞሮኮ እና ኔዘርላንድ አሸናፊን ታገኛለች። @Migsport
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Migsport. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Mig sport” (@Migsport), 103 subscribers as measured 24 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Migsport.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.