1 Jul 2026, 16:51 UTC388 views18 reactionsread 8 August 2026 Photo
ከጆከር በጣም የምወደው አባባል ይህ ነው፦«Is it just me, or is it getting crazier out there?»
እዚህ ጋር ጆከር የሚናገራት ንግግር የሙሉ ፊልም ባህሪ በቅጡ ለመረዳት ያስችለናል። አርተር ፍሌክስ ጆከርን ከመሆኑ በፊት ብዙ ውጥንቅጥ አሳልፏል። በእንዲህ ያለ የህይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ማንነቱን ያስተዋለ አንድ ሰው «እራሴን እያጣው ነው ወይስ በዙሪያዬ ያለው ማኅበረሰብ እየተበላሸ ነው?» የሚል ጥያቄ በውስጡ ይፈጠራል።
ስለዚህ ፊልም ብዙ ነገሮች ተናግሬ ባውቅም። ገና ያልተነኩ አሸን ሃሳቦች በውስጤ ይርመሰመሳሉ። ጆከር የተናገራት ንግግርም በቂ መገንዘብ ትሰጠናለች። እብደት የምንለው የአዕምሮ ዲሶርደር ሁልጊዜ በግለሰብ ብቻ የሚፈ…
❤8🔥8💯1😁1
19 Jun 2026, 12:42 UTC654 views22 reactionsread 8 August 2026 Photo
ታዋቂዋ የአንሜሽን ሰራተኛ ካራክተር በ«Tom and Jerry» ላለፉት አመታት እግሮቿን ብቻ ይዛ ብቅ ያለች፤ ፊቷን ማንም ሊያውቀው ያልቻለው፤ ተቺዎች የጠቆረ ቆዳ ስላላት ነው ፊቷን የደበቁት፤ ይህም ዘረኝነትን ወይም ባርነትን እንደ ማስተዋወቅ ነው ብለው የሚወቅሷት። የአገልጋይ ወይም የሰራተኛ ካራክተር በብዙዎች ዘንድ «Mammy Two Shoes» ተብላ የምትጠራው ይህቺ በምስሉ ላይ የምናያት በእውኑ አለም ላይ ያለችው እራሷ ሴት ነች።
«ሃቲ ማክዳንኤል» በገጸ ባህሪዋ ላይ ያላትን አካላዊ ባህሪ በጥንቃቄ ተቀብላለች። እና ፊቷን እንድትደብቅ የጠየቀችው የልጆችን የማወቅ ጉጉት ለመቀስቀስ ታስቦ ነው። ከዛ በተለየ ግን የድሮው እና የአዲሱን ትውልድ ለጥቁር ቆዳ…
❤15🔥4🙏2💯1
ᴍɪᴅɴɪɢʜᴛ ᴄɪɴᴇᴍᴀ pinned a photo
17 Jun 2026, 17:25 UTC612 views15 reactionsread 8 August 2026 Photo
በሲኒማ ታሪክ ውስጥ በጣም ሃያል ከሆኑ ንግግር አንደኛው የዚህን አለም እውነታ ያጠቃልላል። 🎬 The Godfather ዶን ቪቶ ኮርሊኒ ለልጁ ሚካኤል ኮርሊኒ እንዲህ ሲል ይመክረዋል፦
«እኔ ስሞት ካንተ ጋር የሰላም ውል ጠይቀው ስምምነት ላይ ይደርሳሉ። የምታምነውን አንድ ሰው ከእኛ ጉባኤ ወይም ከቤተሰብህ መካከል አንዱን መርጠው ወደአንተ ይልኩታል። የተላከው ሰውም ለሰላም ስምምነት እና ለአንተ የበለጠ ሹመት ልታገኝ እንደሆነ በመንገር ስብሰባው መች እንደሚከናወን የቀጠሮ ቀኑን ያሳውቅሃል። በዚህ ስብሰባ ወቅት ግን አንተ ትገደላለህ!። ለዛም ነው ይሄን የምልህ፤ ያ ለሰላም እና ለሹመት የሚልኩት ሰው ማንም ይሁን ማን አስወግደው ከሃዲ ነው!።»
…
🤝9❤3🫡2🌚1
17 Jun 2026, 16:12 UTC946 views10 reactionsread 8 August 2026 Photo
“Elizabeth Bennett needs to chill. Love is just a transaction. We're all hardwired to desire. We present the correct set of desirable traits and boom! We can turn it on or we can turn it off..” 😌
«ኤልዛቤት ቤኔት ትንሽ መረጋጋት ያስፈልጋታል። ፍቅር የንግድ ግብዕይ ብቻ ነው። ሁላችንም በተፈጥሮአችን ለመፈለግ እና ለመመኘት ተሰርተናል። ሰዎች የሚማርካቸውን ባህሪያት በትክክል ካሳየናቸው ቡም አበቃ!። በቀላሉ ስሜቱን ማብራትም ማጥፋትም እንችላለን።»
🎬 After¹―Hardin
@Mi…
❤7🔥2🤝1
16 Jun 2026, 17:11 UTC517 views16 reactionsread 8 August 2026 «Luck» በskydance Animation ተዘጋጅቶ በአፕል ቲቪ የተለቀቀ የ2022 አኒሜሽን ምናባዊ ፊልም ነው። ብዙዎቻችንን ዕድል ከስኬት ጋር የማያያዝ ልማዳዊ አስተሳሰብ አለን። ይህ ፊልም ግን ከዛ በተለየ አዲስ ጥያቄ ያነሳል፦መጥፎ እድል ቢገጥመንስ መኖር እናቆማለን ወይ?።
ታሪኩ የሚናገረው በአለም ላይ በጣም እድለኛ ያልሆነችውን ሳም ግሪንፊልድን የምትባለው ካራክተር በአንዲት ድመት ምክንያት መልካም እና መጥፎ ዕድል ተሠርተው ወደ ምድር የሚሰራጩበት ምትሃታዊ ቦታ በሆነው የዕድል ምድር ውስጥ እራሷን ስታገኘው ነው። ሳም በስራ ሁኔታ፣ በግል ህይወቷ እና ከሌሎች ጋር ባላት ግንኙነት ሁሌም እድለቢስ ነች። የነካችው ይፈርሳል፣ የሳመችው ይደርቃል። በዚህ ም…
❤7🔥5👏3😁1
16 Jun 2026, 17:10 UTC421 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
🎬 L u c k 🪢
@Mid_Cinema
❤4💊2
12 Jun 2026, 18:34 UTC868 views21 reactionsread 8 August 2026 ``Believe me. I've had five divorce. do you know what five divorce are? five times i believed in love.``
«እመነኝ..አምስቴ ፍቺ አድርጊያለሁ፤ አምስት ፍቺ ምን እንደሆነ ታውቃለህ? አምስት ጊዜ በፍቅር አምኜ ነበር።»
በርሊን አፍቃሪ ነው። ሲያፈቅር ሁሉንም ነገር ይሰጣል። ነገር ግን ይህ የዋህነቱን ተጠቅሞ ሊጎዳው የሚያስብ አካል ግን መቃብሩን ቆፍሮ ይሞክረው። በፍቅር ዙርያ ከእሱ የተማርኩትን ብዙ ነው። ካላመናችሁ አምስቱንም የድሮ ፍቅረኞቼን ጠይቋቸው። እንዴት እንደሚጠሉኝ በነገሯችሁ ነበር!።
«We are all going to die. And I drink to that because we are…
❤8💯8👍3🔥1😁1
12 Jun 2026, 18:34 UTC772 views12 reactionsread 8 August 2026 «Money Heist» የተባለው ሲርየስ ለሕዝብ ይፋ የተደረገው በፈረንጆች አቆጣጠር 2017 ዓ.ም ነው። እኔ ደግሞ ፊልሙን የጀመርኩት 2018 መጠናቀቂያው ላይ ነው። ይህም ማለት እስከተጠናቀቀበት 2021 ዓ.ም ድረስ ብሎም እስካለንበት 2026 ድረስ ለቁጥር በሚያዳግት ሁኔታ ደጋግሜ ለ8 ዓመታት አይቼዋለሁ። ያ የሆነበት ብቸኛው ምክንያት በርሊን የሚባለው ካራክተር በውስጡ በመኖሩ ነው። የፊልሙን ፓርቶች መደጋገም ብቻ ሳይሆን የበርሊን ንግግሮችና ቦዲ-ላንጉቾችሁን መልሼ መላልሼ ማየቴ የባህሪ ተጽህኖ ስር እንዲጥለኝ ምክንያት ሆኖኛል።
ፊልሙ የጀመረበት አጋማሽ ላይ እያንዳንዱን ዘራፊዎች ያሰባሰበው ፕሮፌሰር ስለ ባንክ ኦፍ ስፔን እያወራ ነው። እና ሁሉም ዘራፊ…
🔥6❤4🤝2
12 Jun 2026, 18:33 UTC626 views4 reactionsread 8 August 2026 Photo
Berlin
🤝3❤1
12 Jun 2026, 17:32 UTC≈4,460 views13 reactionsread 8 August 2026 «You are not your job. You're not how much money you have in the bank»
«አንተ ስራህን አይደለህም። በባንክ ሂሳብህ ውስጥ ያለው ገንዘብም አንተን አይደለም።»
ከላይ ያለው አባባል Fight club በተባለው ፊልም ውስጥ ታይለር የተጠቀማት መሳጭ ንግግር ነች። Fight clubን ሁለቴ በስነስርዓት አይቼዋለሁ። በፊልሙ ውስጥ ታይለር የተባለው ገፀባህርይ ውስብስብ የሆነውን የሰው ልጅ የአዕምሮ ክፍል ምን እንደሚመስል በግላጭ መልኩ ያሳየናል። በተለይም የጁንግ «Shadow self» በቂ ምሳሌ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
ታይለር አመፅን፣ ብጥብጥን ብሎም ከማህበረሰብ ውስንነት ነፃ መውጣትን የሚገልጽ ገፀባህርይ ነው። ፊልሙ በአዕ…
🔥10👏3
12 Jun 2026, 17:32 UTC≈4,120 views6 reactionsread 8 August 2026 Photo
Fight Club 📽️
❤3👏3
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @Mid_Cinema. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.