Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for የሚካኤል አስጨናቂ እና የዘመኑ ተጋሪ ፀሀፍት ግጥሞች!

Channel

የሚካኤል አስጨናቂ እና የዘመኑ ተጋሪ ፀሀፍት ግጥሞች!

@MichaelAschenakipoems

On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Handles named that no longer answer · Telegram's recommendations · Cite this entry

585subscribers

-12 since we began measuring on 6 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001435220262
TypeChannel
Username@MichaelAschenakipoems
CreatedBetween 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded6 August 2026
Last confirmed live15 September 2026
Measurements held6
Confirmed unchanged2 times, most recently 15 September 2026
On Telegramt.me/MichaelAschenakipoems

Topic

Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.

Growth

5855975916 August 2026 — 597 subscribers6 August 2026 — 597 subscribers13 August 2026 — 595 subscribers21 August 2026 — 587 subscribers29 August 2026 — 586 subscribers8 September 2026 — 585 subscribers6 August 20268 September 2026
6 measurements spanning 33 days, net -12. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 583–599 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
8 Sept 2026, 10:15585-1
29 Aug 2026, 13:58586-1
21 Aug 2026, 15:28587-8
13 Aug 2026, 13:36595-2
6 Aug 2026, 17:48597no change
6 Aug 2026, 12:47597first reading

Engagement

20 posts held, back to 3 May 2025the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Reaction mix

105 reactions across 19 posts, in 10 distinct kinds. The most used accounts for 61.0% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
6461.0%
👍98.57%
🥰87.62%
👏76.67%
🔥65.71%
🤗54.76%
💯32.86%
😡10.952%
😢10.952%
🤩10.952%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 105 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 20 most recent posts we hold, published 3 May 2025 to 29 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

29 Jul 2026, 20:19 UTC65 viewsread 6 August 2026

እንደመሰንቆ ነኝ! እኔ መች ነፈስኩኝ ከነፈሰው ጋራ? እኔ መች ተራመድኩ ከተጓዘው ጋራ? እኔ መች አማረኝ ያብሮነት እንጀራ? እንደመሰንቆ ነኝ! ቅኝቴ ይነሳል ካንድ ነፍሴ ብቻ ለራሴ ጠኔ ነኝ ለገዝጋዥ እንጎቻ! የቻልኩ መሰለኝ እድሜ ላይ መናኘት አንድ ብቻ ሆኖ ዋልታ ማገናኘት። ማን ነበር የነካኝ? ብሸተት ጠረኔ ትዝታ ትዝታ ብደመጥ መዝሙሬ የፀና ዝምታ ስንት መዳፍ ዳኘኝ ስንት ጣት ገረፈኝ እና እንዴት ሆኖ ነው ጠባሳ ‘ማይተርፈኝ? ለታሪክ ለንግርት ለታምር ለትንግርት እንደምን ይጠፋል አንድ እንኳ ምልክት? ከጀርባዬ ሰንበር ከግንባሬ ፍንክት! በሕይወት በኑሮ የተገዘገዘ ወይ እረፍት አያገኝ ወይም አልታገዘ የቀጠነች ክሩን አንድ ቀን አይቆርጥም? መቼም ዋ

20 Jul 2026, 18:54 UTC121 views4 reactionsread 6 August 2026

ላንዱ ጥቅስ ፣ላንዱ ጥብስ ላንዱ ዕምባ፣ ላንዱ ጥርስ ፤ ለአንደኛው መረቅ ለሌላኛው መብረቅ፤ ለአንደኛው መርዟን ለሌላኛው ብርዟን፤ ትሰጣለች ዓለም … በጎዶሎ ሚዛን ። ሆኖም ብንከፋም! እኩል እያደለን ጸሀይና ዝናብ እኩል ቀኑን ከፍሎ ያለ ምንም ሂሳብ ለቺስታ እና ሀብታም፤ እኩል አጽናፍ ሰማይ አየሩን እንደማይ ሳይሸራርፍ ሰ’ቶ ግራ አጋባን ከቶ ! በመርዝ እና ብርዙ እ’ሱን ለመሳደብ አፉችን ተከፍቶ … ደግሞ በአድናቆት ቀረ ሳይዘጋ … : እኩል እየመሸ እኩል ስለነጋ። (ሚካኤል አ) @highlight

3🤩1

22 Jun 2026, 14:12 UTC225 views6 reactionsread 6 August 2026

ቅንጦትን ስሻ (በእውቀቱ ስዩም) ለነገ አይልም ፣ ከላይ ሲያዳላ ላንደኛው ቴስታ፣ ለሌላው ቴስላ፤ እኔም በፈቃድ፣ ዝተት ለብሼ በፎቆች መሀል፤ ድንኩዋን ቀልሼ ቃርሚያ ፈጭቸ፤ ኩርማን ጋግሬ ጎመን አስግሬ እንጀራ አጥምጄ በቃኝ ማለትን ፣ተለማምጄ ስኖር፣ ከሌላው፣ አያዳላልኝ ቅንጦትን ስሻ፣ አንቺን ላከልኝ::

6

6 Jun 2026, 15:06 UTC300 views3 reactionsread 6 August 2026

የኑረዲን ኢሳ ይቺ ነገር ! ሰይፍ ከሰይፍ እየተፋጨ ፣ ሕይወት ባ'ረር እጅ እየተዳጨ ፣ ሞት በጥይት አፍ ሰክሮ እያፏጨ ፣ ጨበጣ ውጊያ ቀውጢ ሲጀመር ፣ ጉንፋን ይዞኛል ያልሽኝን ነገር ላንቺ እየሰጋሁ ሳስበው ነበር ፡፡

🥰3

5 Apr 2026, 16:30 UTC406 views8 reactionsread 6 August 2026

ደስታዬ ገባ ፥ እንደአወጣጡ፤ ሀዘኔ ሄደ ፥ እንደአመጣጡ፤ ደግሞም አውቃለሁ፥ የሳቅም ፀሐይ ፥ የእምባም ደመና፥ ይመጣል ገና ፥ ይሄዳል ገና፤ ትንቢት ባይኖረኝ ፥ ለመጨረሻ፥ ተፈናጥጬ ፥ በእድሜ ትከሻ፥ ከዐየሁት ሁሉ፥ አብሮኝ የኖረ ፥ ሳይርቅ ከጎኔ፥ እስከመጣሁት ፥ እስከዚህች ቀኔ፥ "ያልፋል"ን ያህል፥ የህይወት ወዳጅ ፥ አላውቅም እኔ። micky minasse

8

24 Feb 2026, 17:03 UTC493 views4 reactionsread 6 August 2026

ሳቋ የቦብ ጊታር የበገና አውታር እርቅ እኮ ያወርዳል አስፈትቶ ዝናር። ከናፍሯ ባህር የፍክ ወይን ሙላት ቀይ ባህርን ያሉ ምናል አንዴ ቢያይዋት? ጥርሶቿም ፈንዲሻ የነጭ እርግብ ላባ ጥልቅ ሰላም ሰማን ጥምቀት ሳንገባ። አጃኢብ አትሉም? 🤔 የመቅደስ መዝሙር ነው የድምጿ አወራረድ ደጁ እንኳ ለመድረስ ሶስቴ ሳትን መንገድ። እኔ እንኳን የማውቀው ስንቱ ሰው እኮ ነው ... እልል ባለው ክረምት ጉሙ በበዛበት ምድሪቷ ሳጠግግ አደዩ ሳይፈካ እሷን በማየቱ ስትል ሰበር ሰካ በዝናብ በጠሉ ሰማዩ አልቦት… ጠቦት ገዝቶ መቷል አዲስ ዓመት መስሎት። (ሚካኤል አ) @highlight

3💯1

9 Feb 2026, 13:48 UTC406 views4 reactionsread 6 August 2026

እድሜ እንደሁ የጊዜ አገልጋይ ፤ ጌታው ለቅሞ 'ሚጨርሰው፤ የሚሠራው የሚያፈርሰው፤ መች ያከብራል ባለቤቱን መች ይሰማል የራሱን ሰው! እድሜ ተወኝ እባክህ ፤ ዘላለምን ካላከልህ ፤ አትሞላም የልብን ጓዳ፤ የተስፋ ሥጋ ድልብ ነው ፤ ይጠባል የያዝኸው ቆዳ። ተወኝ! ጊዜ በጠራህ ሁሉ አትሂድ ተሸክመኸኝ፤ እኔ... የልቤ ባሪያ ነኝ፤ ሂድ... ወደምትሄድበት! አንተን ሳይሆን እርምጃዬን ልቁጠርበት! ከሃሳቤ ልድረስበት! ሚስቴን ብዙ ላፍቅርበት! ልጄን ልቀፍ ልሳምበት! የእናቴን ላብ ልጥረግበት! ልከናወን ልስመርበት! ል.ኑ.ር.በ.ት!!! እድሜ ወግድ ወግድ! ፍቅር መሸከፊያ የለውም ስልቻህ፤ የምኞት መጫኛ የለውም ኮርቻህ፤ ጊዜ እየጠራህ ነው፥ እንዳትነካኝ እኔ

3🥰1

2 Feb 2026, 18:43 UTC357 views2 reactionsread 6 August 2026

አለኝ ብዙ ብዙ ተመዞ መች ያልቃል ችግሬ ሰበዙ ? ይቺ ከንቱ ገጼ አንዲት ነው የቀራት አንዲት ህቅታና አንዲት ስንዝር ትንፋሽ … ፊት ጋዜጣም አይደል? መጎዳትን አይዋሽ። (ይኸው ተመልከቱ !) አንዲት ብቻ ዕድል አንዲት ብቻ ቅንጣት ትንፋሼ ሊቀጥል የቀረችኝ በዓት። (ሆኖም ይኸው ሞላ) ያቺ የሴት ሰንደቅ ከፊቴ አልቆመችም ልጠይቀው ብላ ?🤔 መጥታስ ዝም ብትል? እርሷ ግን ... ጨከነች ከፉች ቢሉ … መክፋት? ገለጠች ጥርሶቿን (ይኸው ኑዛዜዬ) እናቷን ! እና… ቷን! እ….ና….ቷ…ን ! (ሚካኤል አ)

2

31 Jan 2026, 11:05 UTC334 views8 reactionsread 6 August 2026

በጨለማ ተገን የሚፈፀም ወንጀል በዜና ከሰማን ፥ ትንሽ ቆየን አይደል ? ስለጠፋ አይደለም ፥ ዘራፊና ገዳይ ሟችና ተበዳይ ስለሆነ እንጂ ነው ፥ በጠራራ ፀሐይ ። መቼም የድሮ ሰው ግፍ እንኳን ባይፈራ ፥ ይፈራልና ሐሜት ማንም ይዞ አይወጣም ፥ የሰራውን ቅሌት ቂሙን በሆዱ ነው ፥ ፍቅሩንም በድብቅ ወንጀልም ከሰራ ፥ በጨለማ ድቅድቅ ። ድርጊት በሽፍንፍን ፥ ንግግር በቅኔ ቄስ ብቻ ነው የሚያውቀው ፥ የሰዉን ኩነኔ ። ዛሬ ግን አይናችን ብንከፍትም ፥ ስለማንይተያይ ትኩረት ማጣት ሆኗል ፥ የሁላችን ስቃይ መታየት ሆኗል ብርቅ መታማት ሆኗል ብርቅ "ከአይን ያውጣሽ" እያለ የለም የሚመርቅ ። አያስፈራም ወሬ ግድ አይሰጥም ሐሜት መታየት ብቻ ነው ፥ የሁሉም ሰው

7👍1

20 Jan 2026, 05:09 UTC415 views3 reactionsread 6 August 2026

ስምሽን ላላነሳ ስንት ጊዜ ማልኩኝ ------------ ግጥም ልፅፍልሽ ኣቀርቅሬ ነበር ኣካሌ እዚያው ሆኖ፣ ሃሳቤ እንደመብረር፤ ኣንድ ስንኝ ፃፍኩኝ፣ "ስምሽን ላላነሳ ስንት ጊዜ ማልኩኝ?" በማለት ጀመርኩኝ። የሆነ ሰው ጠራኝ፣ እንደዚህ ኣወራኝ፤ "ይገርምሃል ኣንተ! ጉረሮ ተዘጋ፣ ፓርክ ተከፈተ፤ እገሌ ሲተኩስ፣ እገሌ መከተ፤ እገሌን ደስ ኣለው፣ ኧረ መላም የለው። ‘ይቆማል ወይ?’ ብሎ፣ ምንድነው ሙዚቃ? ወግ፣ ባህል፣ ታሪኩን ዘነጋነው በቃ?" እያለ… እያለ… ወሬው ኣልቆም ኣለ። እንግዲህ ፍረጂ! ይሰማኛል ብሎ ይቀደዳል እንጂ፣ እኔማ ኣገርሽ ነኝ፣ ስንኜን ሸክፌ፣ "ዝጋ!" ይላል ውስጤ፣ "ኣ…ሃ" ይላል ኣፌ። ---- ማስመሰል፣ መባነን፣ የሁለቱ ምስጢር፣ መገ

1👏1🔥1

24 Dec 2025, 15:43 UTC434 views8 reactionsread 6 August 2026

እስኪ ወንድ ይስበረኝ! Yadel Tizazu ይሄ ፌዘኛ ዐለም... በኔና በህይወት በኑሮና በ`ድል በበሩ መካከል በቀጭኑ መስመር በሚያውተረትረው ስንቱን ጉድ አስልቶ ደምሮ ቀንሶ ሂሳቡን ቢያሾረው አንድም ትርፍ የለውም ዋናው ነው ሚቀረው። ያወጣል ያወርዳል አዲስ ቁስ ይወልዳል ነገውን ያለምዳል እንደዱር እንሰሳ ከባእድ ይለምዳል ስጋውን ሲረሳ። እጁን አፈርጥሟል ክንዶቹን አላብሷል የተጌጠ ብረት እውነት የመሰለ አንጎሉን አራቁቷል ምን እንደሚቀድም ስላላስተዋለ ይሄ ነው አስደንጋጭ የዚች ዐለም ነገር በማሰብ ጀምሮ ባለማሰብ ሊቋጭ?! የሰው ጠረን ካጣ አቅፎ የሚስመኝ ምን ታምር ቢመጣ ምን ግኝት ቢቀመር ምን ታሪክ ቢፈጠር መግቢያና መውጫዬ በትንግርት ቢታጠር

5🥰3

16 Dec 2025, 15:58 UTC491 views5 reactionsread 6 August 2026

ነጠብጣብ ሀሳቦች (በእውቀቱ ስዩም) በዘመን አየር ፤ ጫጫታው ከብሮ በጩኸት መሀል፤ ዜማ ተቀብሮ ጆሮ ግንባር ላይ፥ ቤቱን ለመስራት እንዳልፈለገ ወደ ማጅራት አፈገፈገ:: **** የሞሰቡን ወግ፥ ፌስታሉ ወርሶት ለምለሙ እንጀራ ፥ ረድኤት አንሶት ቢጎርሱት እንባ ፥ ቢውጡት ብሶት ! **** ምንገዱ ሁሉ ፥የሚያሰናክል ቁልቁለት ሲያዝል ፥ የዳገት ያክል ስኬት በስኒ፥ ላባችን በጋን በወግ ለመሞት ሁሌ እየተጋን መኖር ዘነጋን::

5

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @MichaelAschenakipoems. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Appears in Telegram’s recommendations for other channels

The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.

ግጥም ብቻ 📘
@getem · 63,086
Telegram ranks this channel #44 of 72 here — alongside 71 others — read 21 August 2026
የአእላፋት ዝማሬ | Melody of Myriads
@yeaelafat_zimare · 104,705
Telegram ranks this channel #44 of 60 here — alongside 59 others — read 21 August 2026

This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“የሚካኤል አስጨናቂ እና የዘመኑ ተጋሪ ፀሀፍት ግጥሞች!” (@MichaelAschenakipoems), 585 subscribers as measured 8 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MichaelAschenakipoems.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.