✍️ "ሕዝቡም ሁሉ ከተጠመቁ በኋላ ኢየሱስ ደግሞ ተጠመቀ። ሲጸልይም ሰማይ ተከፈተ።" ሉቃ 3፥21 #እንኳን_ለብርሃነ_ጥምቀቱ_በሰላም_አደረሰን_አደረሳችሁ።

Channel
መሠረተ ያሬድ ሰ/ት/ቤት ዘአሣሣ
@Meserete_Yared_Asasa
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
240subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001356175753 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Meserete_Yared_Asasa |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Meserete_Yared_Asasa |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 02:03 | 240 | -1 |
| 7 Aug 2026, 02:32 | 241 | no change |
| 6 Aug 2026, 06:58 | 241 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 25 February 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 19 January 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
+++ከተራ ምንድን ነው?+++ ✍️ ከተራ 'ከበበ' ካለው የግእዝ ግሥ የወጣ ነው፡፡ ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው፡፡ በጥምቀት ዋዜማ ታቦተ ሕጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያው ሕዝብ እየተሰበሰቡ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላሉ፡፡ ድንኳንም ከሌለ ዳስ ሲጥሉ ይውላሉ፡፡ የምንጮች ውኃ እንዲጠራቀም ይከተራሉ (ይገድባሉ) ጉድጓድ እየተቆፈረ ውኃው እንዳይሄድ በመገደብ ለመጠመቂያ (ለጥር 11) ዝግጁ የሚያደርጉበት ዕለት ነው፡፡ በተጨማሪ በአቅራቢያ የሚገኙት ቤተክርስቲያናት ተሰብስበው ከዚሁ ከተቆፈረው ገንዳ ወይም ከተገደበው ጅረት አጠገብ ባለው ዳስ ወይም ድንኳን ታቦቶቻቸውን ያሳድራሉ ሊቃውንቱም…
✍️ ቅዱሳኑን ያዳነ ቅዱስ መልአክ እኛንም ያድነን ዘንድ እንደ አባቶቻችን "አድኅነኒ ዘአድኃንኮሙ በአክናፊከ ምንትው:: አመ ውስተ እሳት ተወድዩ ሠለስቱ እደው::" እያልን እንለምነው። መልክዐ ገብርኤል #እንኳን_ለአሳዳጊያችን_ለመልአኩ_ለቅዱስ_ገብርኤል_ዓመታዊ_ክብረ_በዓል_በሰላም_አደረሰን_አደረሳችሁ!!!
✍️ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ!!!
✝️ "ወበመስቀሉ ኮነ ሕይወትነ ጽንዕነ ቤዛነ። ✝️ ✝️ "በመስቀሉም ጽናችን ቤዛችን ድኅነታችን ተደረገልን።" ✝️ ሃይማኖተ አበው ዘእልመስጦአግያ ምዕራፍ ፬÷፩ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!!! አደረሳችሁ!!! የመስቀሉን ፍቅር በልባችን ጽላት ላይ ይጻፍልን።
✍️ "ለሥጋ በሚስማማ ሕማም ተሰቀለ በእግዚአብሔርነቱ ኃይል ተነሣ ይኸውም መለኮቱ ነው ወደ ሲኦል ወርዶ ነፍሳትን ማረከ።" ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ሄሬኔዎስ ም፯÷፴ ➢ ውድ መሠረተ ያሬዳውያን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ! መልካም የትንሳኤ በዓል!!!
ጌታችን በአህያ ውርንጭላ ላይ ተቀምጦ ኢየሩሳሌም የገባበትን ዕለት በጌትነትና በክብር፣ በውዳሴና በቅዳሴ “ሆሣዕና በአርያም” እየተባለ በሽማግሌዎችና በሕፃናት አንደበት ሲመሰገን እንዲሁም ሕፃናት “ዝም በሉ” በተባሉ ጊዜ በድንጋዮችም ሳይቀር እየተመሰገነ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በከብር ሲገባ ጌታ ለሰጠው ሰላምና ፍቅሩ መታሰቢያ ተደርጎ በዕለቱ ይዘከራል፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ዘካርያስም ‘አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበለሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በይ፤ እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያያቱ ግልገል (ውርንጫይቱ) ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል… ሰላምን ይናገራል’’ በማለት ትንቢት ተናግሯል፤ (ዘካ.፱፣፱) ጌታ ይህ…
ሆሣዕና በአርያም! እንኳን ለበዓለ ሆሣዕና በሰላም አደረሳችሁ!!! ሆሣዕና በዕብራይስጥ “ሆሼዕናህ” ከሚለው ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉም “እባክህ አሁን አድን” ማለት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊትም “ኦ እግዚኦ አድኅንሶ፤ ኦ እግዚኦ ሠርሕሶ፤ ብሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፤ አቤቱ እባክህ አሁን አድን፤ አቤቱ እባክህ አሁን አቅና፤ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩከ ነው” እያለም ዘምሯል፤ (መዝ.፩፻፲፯፥፳፭-፳፮)፡፡ “እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፣ በአህያዪቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል” እንዲል፡፡ (ዘካ.፱፡፱) ሆሣዕና ስያሜውንም ያገኘው በዕለቱ ከሚዘመረው መዝሙር ነው፡፡ ከስምንቱ የዐቢይ ጾ…
ነገር ግን ኒቆዲሞስ ምሥጢሩ ስላልተገለጠለት ‹‹ሰው ከሸመገለ በኋላ ዳግመኛ መወለድ እንደምን ይቻላል? ዳግመኛ ይወለድ ዘንድ ወደ እናቱ ማኅፀን ተመልሶ መግባት ይችላልን?›› በማለት ጌታን መልሶ ጠየቀው፡፡ ጌታችንም እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ ‹‹እውነት እውነት እልሀለሁ፤ ዳግመኛ ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ያልተወለደ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም፡፡ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፡፡ ከመንፈስ የተወለደ መንፈስ ነውና፡፡›› አሁንም ግን ኒቆዲሞስ ምሥጢሩ አልተገለጠለትም ነበርና ‹‹ይህ ሊሆን እንዴት ይቻላል?›› በማለትም ጌታን ጠየቀው፡፡ ጌታችንም ‹‹አንተ የእስራኤል መምህራቸው ነህ፤ ነገር ግን እንዴት ይህን አታውቅም? በምድር ያለውን ስንነግራችሁ ካላመናችሁ…
+++ኒቆዲሞስ+++ ሰው ሥልጣን ቢኖረው ዕውቀት ሊጎድለው እንዲሁም ሀብት ላይኖረው ይችላል፡፡ ዕውቀት ቢኖረው ደግሞ ሀብትና ሥልጣን ማካበት ያዳግተዋል፡፡ ሀብት ቢኖረውም እንኳን ዕውቀት ይጎድለዋል፤ ሥልጣንም አይኖረውም፡፡ ኒቆዲሞስ ግን ሦስቱንም አንድ ላይ አስተባብሮ የያዘ የአይሁድ አለቃ ነበር፡፡ ከፈሪሳዊያን ወገን የሆነው ኒቆዲሞስ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ስብከቱ ያስተማረውን ወንጌልን ለመማር ከአይሁድ ሁሉ ቀድሞ በሌሊት ወደ ጌታችን ይሄድ ነበር፡፡ ፈሪሳውያን ማመን በተሳናቸው በዚያን ጊዜ ጆሮውን ለቃለ እግዚአብሔር፣ ልቡን ለእምነት የከፈተ ሰው ነው፡፡ እናውቃለን በማለት የሚመካኙ በርካታ ሰዎች ከመልካም ነገር ሲከለከሉ እርሱ …
ጌታውም መልሶ አለው፡- አንተ ክፉና ሰነፍ አገልጋይ፥ እኔ ካልዘራሁበት የማጭድ፥ ካልበተንሁበትም የምሰበስብ ጨካኝ ሰው እንደ ሆንሁ ታውቃለህን? ገንዘቤን ለለዋጮች መስጠት በተገባህ ነበር፤ እኔም ራሴ መጥቼ ገንዘቤን ከትርፉ ጋር በወሰድሁ ነበር፡፡ ከዚያ የቆሙትንም እንዲህ አላቸው፤ ይህን መክሊት ከእርሱ ተቀብላችሁ ዐሥር መክሊት ላለው ስጡት፡፡ ላለው ሁሉ ይሰጡታልና፤ ይጨምሩለታልም፤ ለሌለው ግን ያንኑ ያለውን ይወስዱበታል፡፡ ክፉውን አገልጋይ ግን፥ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወደ አለ ጨለማ አውጡት፡፡›› (ማቴ.፳፭፥፲፬-፴) በተሰጣቸው መክሊት ነግደው ያተረፉት አገልጋዮች መከራ መስቀሉን ተቀብለው በክርስቶስ ክርስቲያን የሚባሉ ሰዎች ምሳሌ ናቸው፡…
‹‹መኑ ውእቱ ገብር ኄር፤ ታማኝ አገልጋይ ማነው?›› (ማቴ.፳፬፥፵፭) ሰዎች በሕይወታችን ከፈጣሪያችን በተሰጠን መክሊት ነግደን ማትረፍ እንደሚቻለን መጽሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል፡፡ ለሰማያዊው ርስታችንም በታማኝነት አምላካችንን ማገልገል የሚያስገኘውን ዋጋ በቅዱስ ማቴዎስ እንዲህ ተጽፏል፤ ‹‹መንገድ እንደሚሄድ አገልጋዮቹንም ጠርቶ ሊያተርፉበት ገንዘቡን እንደ ሰጣቸው ሰው እንዲሁ ይሆናልና፤ ለእያንዳንዱ እንደ ችሎታው ለአንዱ አምስት፥ ለአንዱ ሁለት፥ ለአንዱም አንድ ሰጠና ወዲያውና ሄደ፡፡ ያ አምስት መክሊት የተቀበለውም ሄደ፤ ነግዶም ሌላ አምስት መክሊት አተረፈ፡፡ እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ፡፡ አንድ መክሊት የተቀበለው ግን ሄዶ ምድርን ቈፈረ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Meserete_Yared_Asasa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank
Citation-graph rank — 790,771 of 1,549,376entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መሠረተ ያሬድ ሰ/ት/ቤት ዘአሣሣ” (@Meserete_Yared_Asasa), 240 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Meserete_Yared_Asasa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.