+++ምን ሰጡህ ይሁዳ+++ ሙትን ልታስነሳ ድውይን ልትፈውስ ሥልጣን ሰጥቶህ ነበር ኢየሱስ ክርስቶስ ልታስር ልትፈታ በነፍስም በሥጋ ሥልጣን ሰጥቶህ ነበር አልፋና ኦሜጋ ምን ሰጡህ ይሁዳ አይሁድ ወገኖችህ ለነርሱ አሳልፈህ ጌታህን የሰጠህ ከሁሉ የሚበልጥ ሥልጣን ሰጥቶህ ሳለ ብርን ለመቀበል ልብህ ተታለለ ሰማይና ምድርን በቃሉ የፈጠረ እንዴት በመቃብር ሶሥት ቀን አደረ አንተ የሰጠኸው አሳልፈህ ለሞት ሞትን ድል አድርጎ ተነሳ በሰንበት

Channel
ተዋህዶ ሃይማኖቴ
@Tewahdo_Haymanote
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,068subscribers
-8 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001101867477 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Tewahdo_Haymanote |
| Created | Between 1 February 2017 and 31 March 2019— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 15 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Tewahdo_Haymanote |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 15 Aug 2026, 18:22 | 1,068 | -2 |
| 12 Aug 2026, 05:24 | 1,070 | -4 |
| 9 Aug 2026, 10:51 | 1,074 | -1 |
| 6 Aug 2026, 12:36 | 1,075 | no change |
| 6 Aug 2026, 07:10 | 1,075 | -1 |
| 6 Aug 2026, 00:43 | 1,076 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 18 July 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 16 April 2020. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ጌታችን ለወንበዴው «በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ» የሚል ልመና «እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ» ብሎ ወዲያውኑ መልሰ ሰጠ። በኃጢአተኞች ሰዎች ፊት የመሰከረለትን ወንበዴ በመላእክት ፊት እመሰክርልሃለሁ አለው። በግራ ያለው ወንበዴ ሲሰድበው ዞሮ በቁጣ ሳያየው በትዕግሥት ሰምቶ ዝም ያለው ጌታ የቀኙ ማረኝ ሲለው ግን ከአፉ ተቀብሎ፣ ወደ እርሱ ዞሮ መለሰለት። «ከቁጣ የራቀ ምሕረቱ የበዛው» አምላክ ክፉ ሥራችንን ለማሰብ ሲዘገይ ማረኝ ስንለው ግን ለመማር ይፈጥናል። "የራበው ሰው ለምግብ፣ የጠማው ሰው ለመጠጥ እንደሚቸኩል ክርስቶስ ይቅር ለማለት ይቸኩላል።" ስለዚህ ነው ወደ ወንበዴው ዞሮ "እውነት እልሃለሁ ዛሬ ከእኔ ጋር…
✍ ቤተ ክርስቲያን ሆይ ÷ የክብርሽና የልዕልናሽ ፀሐይ እንደ ትላንቱ ሁሉ÷ ዛሬም አይጠልቅም!!
Photo, posted without a caption
ዛሬ በቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ መንግሥትን ወክለው እየተሳተፉ የሚገኙት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚደንት "የኦሮምያ ቤተ ክህነት የሚባለው የማይታሰብ ጉዳይ ነውና እኛም አንፈቅድም የሀገርን አንድነት የሚፈታተን ጉዳይ እንደመንግስት መቸውኑ ተቀባይነት አይኖረውም" ማለታቸውን የEOTC TV ጋዜጠኛው ዲ/ን ኃይሉ ገልጾልናል። ቤተክርስቲያን ከፖለቲካ በላይ ናት። @And_Haymanot @And_Haymanot_bot
Channel photo updated
✝የማይቀርበት ታላቅ መንፈሳዊ ጉባዔ✝ "ያልተሟሸ ሸክላና ሰንበት ትምህርት ቤት ያልገባ ወጣት አንድ ናቸው።" ብፁዕ አቡነ ሰላማ ✍ እነሆ የአሳሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል #መሠረት_ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት #የ40ኛ_ዓመት_የልደት_በዓልን ምክንያት በማድረግ ከጳጉሜ 1-3 2011 ዓ/ም ድረስ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባዔ ተዘጋጅቷል እርሶም ወዳጅ ዘመዶን በመጋበዝ የእግዚአብሔር ቃል ይሰሙ ዘንድ ተጋብዘዋል በእለቱም፦ ☞ መጋቢ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ ☞ ዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ ☞ ዘማሪ ቶማስ {መሰንቆ}... ተጋብዘዋል በመሆኑም የነፍሶን ማዕድ ተመግበው የሰንበት ትምህርት ቤታችንን ልደት አብረን እናከብር ዘንድ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም እናሳስባለን። …
Photo, posted without a caption
ምሥጢረ ደብረታቦር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን ለደብረታቦር በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ ፤ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ › ቅዱስ ጴጥሮስ ታቦር ተራራ የዛሬ ገጽታው ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ቅዱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው።በፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እነሆም፥ ሙሴና ኤሌያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው። ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን። ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚ…
ማርያም እንደማንኛችንም አይነት ሴት ናት???? ❖ @And_Haymanot ❖ አንድ እህታችን በውሥጥ የላከችልን መልዕክት ነው፡፡ ስለ እመቤታችን ሲነሳ አይናቸው ደም የሚለብሰው የተሃድሶ መናፍቃን ዛሬም ከእናታችን እቅፍ ሊለዩን ተነስተዋል ከጥፋት ትምህርታቸ አንዱ ማርያም እንደማንኛችንም አይነት ሴት ናት። በዛ ዘመን ብንኖር ከእኛ መሃል ከአንዳችን ኢየሱስ ይወለድ ነበር ብለው ያስተምራሉ ያምናሉ። -ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ከመውለድዋ በፊት በእግዚአብሔር ዘንድ የተመረጠች ሴት ናት ። እንኳን የአምላክ ማደሪያ የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም አይደለም ማንኛችንም እግዚአብሔር የፈጠረን ፍጡር ወደዚህ አለም ከመ…
#መልአካይ_ሰይጣን ~ ሰባሪ ዜና @Tewahdo_Haymanote 👉 "ኦርቶዶክስ" የሚለው ስም የኦርቶዶክሳውያን ብቻ ነው!!!!! √Share √Share √Share «ውሉደ ብርሃን የክርስቶስ ቤ/ክ» ብሎ ራሱን ሲጠራ የነበረው የውጉዙ አሰግድ ሣህሉ (?) የተሐድሶ መናፍቃን ቡድን ያሰበውን ያህል በጎችን ከበረት ማውጣት ስላልቻለ ስሙን «ቃለ ዐዋዲ ዘኦርቶዶክስ የክርስቶስ ቤ/ክ» ብሎ ቀይሮ የኦርቶዶክስ ቤ/ክ ነኝ በማለት ፈቃድ እንዲሰጠው ጠይቋል። ይህ በእምነታችን ኃጢአት፣ በባህላችን ነውር፣ በሕጋችንም ወንጀል የሆነ ቅጥፈት ነው። መንግስትም የሌላን ቤተ እምነት ስም በመጠቀምህ ፍቃድ አልሰጥም ማለት እየቻለ "ተቃዋሚ ካለ ሰኞ ሐምሌ 29 3:00 ሰዓት በሰላ…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Tewahdo_Haymanote. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 15 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ተዋህዶ ሃይማኖቴ” (@Tewahdo_Haymanote), 1,068 subscribers as measured 15 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Tewahdo_Haymanote.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.