6 Jun 2026, 14:13 UTC245 views6 reactionsread 6 August 2026 Photo
#የኮትዲቯር ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ በዕድሜ ትንሹ ስብስብ ተባለ።
ኮትዲቯር በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ውድድር አማካይ ዕድሜዋ ከ26 ዓመት በታች የሆነ ( በእድሜ ትንሿ የብሄራዊ ቡድን ስብስብ 25.35)፣ስትሆን ስፔን ደግሞ ለዋንጫ ከሚጠበቁ ግዙፍ አገራት መካከል ትንሹን የወጣት ስብስብ ይዛ የቀረበች ሁለተኛው በእድሜ ትንሽ ስብስብ ተሰኝታለች።
አዘጋጆቹ አሜሪካ እና ካናዳም በተመሳሳይ 26.42 በሆነ አማካይ ዕድሜ ላይ ይገኛሉ።
የፓናማ እና ኢራን ብሄራዊ ቡድን ደግሞ በእድሜአቸው የገፉ ተጫዋቾችን ያያዙ ብሄራዊ ቡድን ተሰኝተዋል።
ቤተሰብ ገፃችንን like share በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የመረብ ስፖርት ፌስቡክ https://www.faceboo…
👍5❤1
Signed Mulugeta Aweke
6 Jun 2026, 13:26 UTC228 viewsread 6 August 2026 Photo
#ሜሲ_ቢሊኒየር_ሆኗል።
አርጀንቲናዊ ጥበበኛ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ሀብቱ ከቢሊየን አልፏል እናም በይፋ ቢሊየነር ሆኗል፣የምንጊዜም ተቀናቃኙ ክርስቲያኖ ሮናልዶም ከስፖርተኞች ቢሊኒየር በመሆን ቀዳሚው ነው።
- Forbes
ቤተሰብ ገፃችንን like share በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የመረብ ስፖርት ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=61577760146103
የመረብ ስፖርት ዩቲዩብ https://www.youtube.com/@MerebSport
የመረብ ስፖርት ቴሌግራም https://t.me/Merebsport
ቲክቶክ tiktok.com/@haribuspor
Signed Mulugeta Aweke
6 Jun 2026, 08:49 UTC204 viewsread 6 August 2026 Photo
"#የሪያል ማድሪድ ተጫዋች በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል"ምባፔ
"ለሪያል ማድሪድ እየተጫወትኩ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ፣ በሪያል ማድሪድ ታሪክ ውስጥ የራሴን አሻራ ለማስቀመጥም ትልቅ ፍላጎት አለኝ።"
"በዓለም ላይ ታላቁ እና ሃያል ክለብ በሆነው ሪያል ማድሪድ ታሪክ ውስጥ አሻራህን ካስቀመጥክ ፣ በእግር ኳስ ታሪክም ልዩ ቦታ ታገኛለህ።"
- Fabrizio Romano
ቤተሰብ ገፃችንን like share በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የመረብ ስፖርት ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=61577760146103
የመረብ ስፖርት ዩቲዩብ https://www.youtube.com/@MerebSport
የመረብ ስፖርት ቴሌግራም https://t.me…
Signed Mulugeta Aweke
6 Jun 2026, 06:17 UTC149 viewsread 6 August 2026 Photo
#ሜሰን ግሪንውድ የፈነርባቼ ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል።
ፌነርባቼ ሜሰን ግሪንዉድን ለማስፈረም በግል ውል ላይ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ፈነርባቼ የቀድሞውን የማንቸስተር ዩናይትድ የመስመር አጥቂ ማሰን ግሪኒውድን ከኦሎምፒክ ሚርሴ ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር በግል ጉዳዮች ተስማምተዋል።
ግሪኒውድ ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር በ2024 ከተለያዩ በኃላ በፈረንሳዩ ማርሴ ቤት እየተጫወተ የሚገኝ ሲሆን በግሉ ጥሩ ጊዜን አሳልፏል።
በመሆኑም በቀጣይ ማርሴ ለአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ አለማለፉን ተከትሎ ተጫዋቹ ለመልቀቅ ወስኗል።በመሆኑም የተለያዩ ክለቦች ተጫዋቹን ለማስፈረም ጥያቄ ማቅረብ ቢችሉም የተጫዋቹ የመጨረሻ መዳረሻ ግን የቱርኩ ፊነርባቼ የሆነ ይመስላል።
ማንቸስተ…
Signed Mulugeta Aweke
5 Jun 2026, 14:03 UTC138 views0 reactionsread 6 August 2026 Photo
#ሰበር_ፍሎሬንቲኖ ለማይክል ኦሊሴ የ150 ሚሊዮን ዩሮ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅቷል።
ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ማክሰኞ ዕለት ለማይክል ኦሊሴ የ150 ሚሊዮን ዩሮ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ አቅዷል።
√ ፕሬዝዳንቱ በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ላይ ስሙን ቢክዱም፣ በምስጢር በአእምሯቸው የያዙት ዋናው ኮከብ ኦሊሴ እንደሆነ JBurtTelegraph እና jfelixdiaz ዘግበዋል።
√ የባየርን ሙኒኩ ኡሊ በግንቦት ወር በሰጡት አስተያየት "ለመሸጥ ምንም አይነት እድል የለም፣ በ200 ሚሊዮን ዩሮ እንኳ ቢሆን" ማለታቸው ይታወሳል።
{Via FabrizioRomano}
ቤተሰብ ገፃችንን like share በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የመረብ ስፖርት ፌስቡክ h…
Signed Mulugeta Aweke
5 Jun 2026, 13:45 UTC129 viewsread 6 August 2026 Photo
#ቶተንሀም ሆተስፐር አንዲ ሮበርትሰንን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ።
ቶተንሃም ሆትስፐር ስኮትላንዳዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አንዲ ሮበርትሰን ወደ ስብስቡ መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል፡፡
አንዲ ሮበርትሰን ከ9 ዓመታት የአንፊልድ ቆይታ በኋላ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሊቨርፑል ጋር መለያየቱ ይታወሳል፡፡
ይህን ተከትሎም የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም ሆትስፐር የ32 ዓመቱን ተጫዋች በነጻ ዝውውር የግሉ አድርጓል፡፡
የቶተንሃም አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲዘርቢ አንዲ ሮበርትሰን የሚያደንቁት ተጫዋች መሆኑን ጠቅሰው÷ በቡድናቸው ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚያመጣ አብራርተዋል፡፡
ስኮትላንዳዊው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አንዲ ሮበርትስን በሊቨርፑል ቆይታው የአውሮፓ ሻምፒየን…
Signed Mulugeta Aweke
5 Jun 2026, 10:38 UTC125 viewsread 6 August 2026 Photo
#የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ።
የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር ( PFA ) የውድድር ዓመቱን ምርጥ ተጨዋች ለመምረጥ የመጨረሻ ስድስት ተጫዋቾች ይፋ ተደርገዋል።
ሶስት የአርሰናል ተጫዋቾች በተካተቱበት ምርጫ ጋብሬል ማጋሌሽ፣ ዴቪድ ራያ እና ዴክላን ራይስ ከአርሰናል እጩዎች ሆነው ቀርበዋል፡፡
የማንቸስተር ሲቲዎቹ ኤርሊንግ ሀላንድ እና ራያን ቼርኪ ሌሎች እጩዎች ሲሆኑ የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥተጫዋችነት ሽልማትን ያሸነፈው ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሌላኛው እጩ ሆኗል፡፡
ቤተሰብ ገፃችንን like share በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የመረብ ስፖርት ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?i…
Signed Mulugeta Aweke
5 Jun 2026, 07:00 UTC130 viewsread 6 August 2026 Photo
#አርሰናል ትልቅ ተስፋ የተጣለበትን ታዳጊ ለማስፈረም ተቃርቧል።
አርሰናል የ16 አመቱን የሌስተር ሲቲ የመስመር አጥቂ ጄረሚ ሞንጋን ለማስፈረም ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል።
ወጣቱ የግራ መስመር አጥቂ ከሌሎች ክለቦች ፍላጎት ቢኖርም አርሰናልን መምረጡ ተገልጿል።
ቤተሰብ ገፃችንን like share በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የመረብ ስፖርት ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=61577760146103
የመረብ ስፖርት ዩቲዩብ https://www.youtube.com/@MerebSport
የመረብ ስፖርት ቴሌግራም https://t.me/Merebsport
ቲክቶክ tiktok.com/@haribuspor
ዜማ ስፖርት ቴሌግራም http…
Signed Mulugeta Aweke
4 Jun 2026, 13:10 UTC128 viewsread 6 August 2026 Photo
#ዶሚኒክ ሶቦዝላይ የሊቨርፑል የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ
ዶሚኒክ ሶቦዝላይ የ2025/26 የውድድር ዓመት የሊቨርፑል የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡
ሶቦዝላይ ለሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች 53 ጨዋታዎችን በማድረግ 13 ግቦችን አስቆጥሮ 12 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል፡፡
የመሐል ሜዳው ተጫዋች በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በተለያዩ አጋጣሚዎች የቀኝ መስመር ተከላካይ በመሆንም ቡድኑን ማገልገሉ ይታወሳል፡፡
ሶቦዝላይ በውድድር ዓመቱ የሊቨርፑል የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አምስት ጊዜ ማሸነፉ አይዘነጋም፡፡
ቤተሰብ ገፃችንን like share በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
የመረብ ስፖርት ፌስቡክ https://www.facebook.c…
Signed Mulugeta Aweke
4 Jun 2026, 06:43 UTC128 viewsread 6 August 2026 Photo
#የዝውውር ጭምጭምታዎች
✅ ሞርጋን ሮጀርስ በማንቸስተር ሲቲ ራዳል ውስጥ ገብቷል፣ተጫዋቹ በአርሰናል፣ ቨፒኤስጂ እና በማንቸስተር ዩናይትድ ይፈለጋል።
✅ጃሮድ ቦዎን የቼልሲ ኢላማ ነው።አሎንሶ የቀኝ መስመራቸውን ለማጠናከር የፕሪሚየር ሊግ ልምድ ያለውን አጥቂ ማስፈረም ይፈልጋል።ተጫዋቹ በአስቶንቪላም ይፈለጋል።
✅ማንቸስተር ሲቲ ኤሊየት አንደርሰንን ለማስፈረም ለኖቲንግሀም የመጀመሪያ ጥያቄ ቢያቀርብም ውድቅ ተደርጎበታል።
✅ማንቸስተር ዩናይትድ የማቲያስ ፈርናንደስን ዝውውር በአጭር ቀናት ለማጠናቀቅ አስቧል።ተጫዋቹም ዩናይትድን ለመቀላቀል ክፍት ነው።
🔥የሞርጋን ሮጀርስ መዳረሻ ይት ይሆን?ገምቱ
ቤተሰብ ገፃችንን like share በማደረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
…
Signed Mulugeta Aweke
3 Jun 2026, 12:39 UTC149 viewsread 6 August 2026 Photo
#የFIFA አዲሱ ህግ
#የእጅ መልስ ውርወራ
ተጫዋች ሆነ ብሎ ውርወራውን የሚያዘገይ ከሆነ ከ(5 ሴከንድ በላይ) የእጅ መልስ ውርወራው ለተቃራኒ ቡድን ይሰጣል።
#የመልስ ምት
ተጫዋች ሆነ ብሎ የመልስ ምት የሚያዘገይ ከሆነ ከ(5 ሴከንድ በላይ) የማዕዘን ምት ለተቃራኒ ቡድን ይሰጣል።
#የተቀያሪ ተጫዋች ጊዜ ገደብ
ተቀያሪ ተጫዋች በ 10 ሴከንድ ውስጥ ከሜዳው ለመውጣት ቅርብ በሆነው ሜዳውን ለቆ መውጣት ይኖርበታል። ይህ ካልሆነ ግን ተቀይሮ የሚገባው ተጫዋች ለ1 ደቂቃ ሳይቀየር ይቆያል። ቡድኑ በ10 ተጫዋች እንድጫወት ይገደዳል
#ከሜዳ ውጪ የሚደረግ ጉዳት ህክምና
በphysio ታግዞ የሚደረግ የሜዳ ውጪ ህክምና ተጫዋቹን ለ60 ሴኮንድ ከሜዳ ውጪ እ…
Signed Mulugeta Aweke
3 Jun 2026, 11:10 UTC158 viewsread 6 August 2026 #ተጠናቀቀ
ማንቸስተር ዩናይትድ ራስመስ ሆይሉንድ በቋሚ ዝውውር ወደ ናፖሊ መቀላቀሉን አረጋግጧል
"በክለቡ ውስጥ ያሉ ሁሉም ሰዎች ለራስመስ የወደፊት ህይወቱ መልካም ነገርን ይመኙለታል ይፈልጋሉ" ሲል ማንቸስተር ዩናይትድ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል
የመረብ ስፖርት ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=61577760146103
የመረብ ስፖርት ዩቲዩብ https://www.youtube.com/@MerebSport
የመረብ ስፖርት ቴሌግራም https://t.me/Merebsport
ቲክቶክ tiktok.com/@haribuspor
ዜማ ስፖርት ቴሌግራም https://t.me/Haribuspor
Signed Mulugeta Aweke
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Merebsport. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.