─── ✦ የሀብት ዝግመተ ለውጥ ✦ ─── በድሮው ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ “ሀብታሙ” የሚባል ስምም ሆነ “ሀብታም” የሚለው ቃል ራሱ አልነበረም። ይህ የሆነው በዚያን ዘመን ሀብት የሌለ ሆኖ ሳይሆን፣ የሀብት መገለጫው የወረቀት ገንዘብ ሳይሆን ሰፊ አውድማ ላይ የሚሰማሩ ከብቶች ስለነበሩ ነው። የቃሉን ጥንታዊ ትርጉም ስንመረምር ታዋቂው የከሳቴ ብርሃን መዝገበ ቃላት ትልቅ ማሳያ ይሆነናል። መዝገበ ቃላቱ “ከብታም ማለት ከብቱ የበዛ ሀብታም ማለት ነው” በማለት የቃሉን መሠረት በግልጽ አስቀምጦታል። በወቅቱ የሀብት ልክ የሚለካው ባለው የከብት ብዛት ስለነበር፣ ባለጸጋው ሰው የሀብቱን እውነተኛ ምንጭ መሠረት በማድረግ “ከብታም” ተብሎ ይጠራ ነበር። በ…

Channel
Meናgn
@MenagnChannel
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
33subscribers
+0 since we began measuring on 1 October 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002232867556 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MenagnChannel |
| Description | Devotion |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 1 October 2026 |
| Last confirmed live | 1 October 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/MenagnChannel |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 1 Oct 2026, 06:22 | 33 | no change |
| 1 Oct 2026, 05:47 | 33 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 9 February 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 5
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 1 October 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
───── ✦ ቀሽም ደራሲ ✦ ───── ባለፈው ወር አጎቴን "እርሻው እንዴት እየሄደልህ ነው?" ብዬ ልጠይቀው ከአንድ ሁለት ጊዜ ደወልኩለት፤ ነገር ግን ስልኩን አላነሳውም ነበር። ወደማታ አካባቢ ግን ራሱ መለሰልኝ። ድምፁ እንደ ድሮው አይደለም፤ የድካም ስሜት ያለበት ይመስል ነበር። "እንደምን ሰነበትክ? ስልኬን ያላነሳሁት እኮ "አብዛኛውን ጊዜዬን የማሳልፈው ማሳው ውስጥ አያረስኩ ስለምውለው ነው።" አለኝ እኔም ጉጉት አድሮብኝ «እንዴት ነው እርሻው? ስል ጠየቅኩት። አጎቴ ትንሽ ዝም አለና እንዲህ አለኝ፦ "የከተማውን አዲስ ቤት ለመስራት ብየ አብሮኝ የኖረውን በሬዬን ሸጥኩት። አሁን ከጎረቤት በሬ ተውሽ አያረስኩ ነዉ። የበሬው ባለቤት …
ይህ ግጥም የሚያሳየን ትልቁ እውነት ከጥፋት መሣሪያነት ወደ ልማት መሣሪያነት መሸጋገር የዘመናችን ትልቁ ስኬት መሆኑን ነው። ትላንት በደም የጨቀየ የነበረው ጋሻ ዛሬ ለአፈር ማዳበሪያ የሚሆንን "እበት" ማፈሻነት ሚና ቢይዝ ለሰው ልጅ ሕልውና ይበልጥ ጠቃሚ ነው። በአጭሩ አስገዳጅ ካልሆነብን በቀር፣ እንስሳትን መግደልን ማጥፋት እየቻልን መተውን መምረጥ የእውነተኛ ስልጣኔ መገለጫ መሆን አለበት። በጥንታዊው የአደንና የጦርነት ልማድ ላይ ከመጽናት ይልቅ የተሰጠንን ነፃ ፈቃድ ተጠቅመን ወደ ማዳንና ማልማት መሸጋገር የሰውነታችን ትልቁ መለኪያ ነው። ትላንት በማደን የኖርነው ዛሬ ለማዳን እንድንበቃ ነው። ዛሬ መሰላሉ በእጃችን፣ ማዕዶቱም ከፊታችን ነው።
──────── ✦ ማዕዶት ✦ ──────── አንድ ተራ የሚመስል አጋጣሚ አንዳንዴ በውስጡ የዘመናት ታሪክና የትውልድ ምስጢር ተናግሮ ያልፋል። በቅርቡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ግድግዳ ላይ ቴሌቪዥን ለመስቀል ቁመታችን ስላልደረሰ ስንወጣ ስንወርድ፣ ወዳጄ ጠረጴዛውን እያስጠጋ እንዲህ አለኝ፦ "ቁመት በአሁኑ ዘመን ብዙም ጠቃሚ ነው ብዬ አላስብም ነበር... ለካስ አሁንም ያስፈልጋል ድሮ ድሮ ተፈጥሮን የምናሸንፈው በአካላዊ ጥንካሬያችን ነበር አሁን ግን ጥበብና እውቀት ተክቶታል። ቴሌቪዥን ለመስቀል ቁመት ባይኖረንም፣ ያንን ክፍተት የሚሞላ መሰላል አለን።" ይህች አጭር ንግግር በልቤ ውስጥ ቀረች። በዚህች ቀላል የምትመስለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ትልቅ መልእ…
ጽድቅ እና ኩነኔ ቢኖርም ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም
የምንበላው፣ የምንሰማውና የምናስበው ሁሉ በሰው እጅ በተሰሩ ናቸው። እኛ ነጻ አይደለንም፤ ከዓለሙ ጋር "አንድ" ሆነናል ስንል፣ የዓለሙን ውጥረትና ጦርነትም አብረን ተጋርተናል። በሁለት ራቅ ያሉ ሀገራት መካከል ግጭት ሲነሳ፣ እዚህ እኛ ጋር ሁሉም ነገር ይቆማል። ይህ አላስፈላጊ ጥገኝነት ነጻነታችንን ነጥቆናል። ዛሬ ሀገራት "ነጻ ነን" ቢሉም፣ ነፍሳቸው ግን በሌሎች እጅ ነው ያለችው። የከተማው ሕይወት የተቀረጸው እኛን ጥገኛ ለማድረግ ነው። በአያቴ መንደር ግን እውነት ሌላ ነች። እዚያ ያሉት ቅዱሳን ገበሬዎች ሕይወታቸውን በሰው ሰራሽ "ፈጣሪዎች" እጅ አልጣሉም፤ ይልቁንም ሕይወታቸውን የሰጡት ለእውነተኛው ፈጣሪ ለፈጣሪ ብቻ ነው። እነሱ ከዓለም ጫጫታ የ…
ከጥላው ወደ አካሉ (ባለ-ሀገር) ከእግር ጉዞ ወደ ነፍስ ጉዞ፦ የሁለት ሺህ ዓመታት የነፍስ ስደት ኑ፣ ወደ አያቶቻችሁ ቀየ አብረን አንሰደድ... ሰዎች ስለ "የጊዜ ጉዞ" (Time Travel) ሲያወሩ እንደ ተረት ሊቆጥሩት ይችላሉ፤ እኔ ግን ያንን ድንቅ ጉዞ በተግባር አይቸዋለሁ። በመኪና ተጉዤ፣ ከዚያም ለሁለት ሰዓት ያህል በዱር በገደሉ በእግሬ ስጓዝ አንድ እውነት ተረዳሁ። ያ የሁለት ሰዓት የእግር ጉዞ ወደ ሌላ "ቦታ" ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ሌላ "ዘመን" የተሻገርኩበት የነፍስ ቀጭን መንገድ ነበር። በእያንዳንዱ እርምጃዬ ከዘመኑ ጫጫታ እየራኩ፣ ወደ ሁለት ሺህ ዓመታት የጥንት ማንነቴ የተመለስኩ መሰለኝ። እኛ ዛሬ የምንኖረው ስልጣኔ በረቀቀበ…
When a child knows something they shouldn’t know. My grandmother taps her head and says, “This child has been here before.” she maybe right. Sometimes you meet someone and your spirit says, “Ah, there you are” It’s not your first meeting, your souls have known each other from another time. It’s a little like the water we drink. The same water has flowed through rivers, evaporated into clouds, and fallen as rain fo…
Have you ever wondered where a single drop of water travels, how it falls from the sky as rain, gathers in rivers, seeps into the earth, evaporates, rises again as a cloud, and begins its journey again and again?
ጥበብ መንፈሳዊ “ሙሴ ፈጣሪውን ፈጠረ?” ስነ-ጥበብ በኢትዮጵያ ከዘመናት በላይ ሕይወት ያለው ትውፊት ነው። ከዚህም ውስጥ ቅኔ ለኢትዮጵያ ልዩ ስፈራ አለው። የላቀ እውቀትን የሚያሳይ፣ ህብረተሰብን የሚያነቃቃ፣ እውነትን የሚጠብቅ የሕይወት ፈልስፈናዊ መንገድ ነው። አበው ሰለ ቅኔ እንዲህ ይላሉ፦ “ስነ-ግጥም ወይም ቅኔ የስነ-ፅሁፍ ወይም ስነ-ጥበብ፤ የፈጠራ ሁሉ የደም ጠብታ ነው።” ይህ የስነ-ጽሁፍ ሥርዓት በአመክንዮ ማብራሪያ ሊገለፁ የማይችሉ ጥልቅ ፍልስፈናዊ ሀሳቦችን የሚያቀርብልን ምስጢራዊ ፈረሰኛችን ነው። ስለ ቅኔ ሸገር ሸልፍ ላይ የሰማሁትን አንድ ታሪክ ልንገራቹህ። አንድ የቅኔ ተማሪ ወደ የኔታው…
SHADOW Sometimes I wonder when a shadow drifts away, does the room lose its light? At first, it might feel like something’s missing, like a part of the world has dimmed. But the truth is, the light was never really gone. It was there all along just waiting for me to notice it. Shadows have a way of hiding things. They hide little truths, quiet moments, and the simple beauty that surrounds us every day. And when the…
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @MenagnChannel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 1 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Meናgn” (@MenagnChannel), 33 subscribers as measured 1 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MenagnChannel.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.