20 May 2023, 02:49 UTC≈1,190 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
. 🟢 🟡 🔴
ግንቦት 12 | በዚህች ቀን፦
◈1◈ በኢየሩሳሌም ሀገር ወደሚኖር ነቢይ ዕንባቆም የመላእክት አለቃ #_ቅዱስ_ሚካኤልን እግዚአብሔር ላከው።
እርሱም የማሳውን እህሎች ለሚያጭዱ ምሳ ሊወስድ ወዶ ተሸክሞ ሳለ ቅዱስ ሚካኤልም ዕንባቆምን ምግብን እንደተሸከመ በአናቱ ጠጉር ይዞ ወደ ባቢሎንም አገር አደረሰው። ዳንኤል ወደ አለበት የአንበሶች ጒድጓድ አስገባው።
◈2◈ የዓለሙ ሁሉ መምህር የሆነ የከበረ አባት #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ አረፈ። ድሃን በመበደሏ ንግሥት አውዶክስያን ቢያወግዛት ወደ ግዞት ሰድዳው በስደት አረፈ።
◈3◈ የኢትዮጵያ ብርሃኗ ሐዲስ ሐዋርያ #አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት ፍልሠተ ዐፅማቸው ተከናወነ። ይህም የተደረገው ጻድቁ ካረፉ ከ57
ዓ…
👍7
19 May 2023, 02:28 UTC821 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
🟢 🟡 🔴
ግንቦት 11 | #_ቅዱስ_ያሬድ ተሰወረ።
ቅዱስ ያሬድ የተወለደው በ505 ዓ/ም አክሱም አካባቢ ሲሆን እናቱ ክርስቲና (ታኡክልያ) አባቱ ደግሞ ይስሐቅ (አብድዩ) ይባላሉ።
ሊቁ በሕጻንነቱ ምሥጢር (ትምሕርት) አልገባው ብሎ ይቸገር ነበር። ትምህርት እንቢ ያለው ሰነፍ ስለ ነበር አይደለም። በጥበበ እግዚአብሔር እንጂ።
ጾምና ጸሎትን ያዘወትር ነበር። ልቡናው ደግሞ በእመቤታችንና በልጇ ፍቅር የታሠረ ነበር። አንድ ቀን ግን መምሕሩ የነገሩት ቀለም አልያዝህ አለው። ሲፈትኑትም ባለመመለሱ ተገረፈ።
ዱላው በጣም ስለ ተሰማው ቅዱሱ ከመምህሩ ኮብልሎ ማይ ኪራሕ አካባቢ ሲደርስ ደክሞት አርፎ እግዚአብሔር ትጋትንና ተስፋ አለመቁረጥን ከትል አስተማረው።
ከዚ…
👍2
15 May 2023, 05:19 UTC669 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
9 May 2023, 05:30 UTC745 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🌿🌿🌿 ልደታ ለማርያም 🌿🌿🌿
⛪️ እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የልደት መታሰቢያ በሰላም አደረሰን!
በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት አንድ ቀን (የግንቦት ልደታ) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት የሚከበርበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም ‹‹የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሰረት›› ያላት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተወለደችበት ነው፡፡
ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ ‹‹ድንግል ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች (ኢሳ 7፡14)›› ብሎ ትንቢት የተናገረላት ያቺ ድንግል በዚህች ዕለት ተወለደች፡፡
ይህች ቀን ልበ አምላክ ክቡር ዳዊት ‹‹ የወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግሥቲቱ በቀ…
👍1
8 May 2023, 08:35 UTC597 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤1
8 May 2023, 07:43 UTC593 views1 reactionsread 7 August 2026 ሚያዝያ 30 | ከ72ቱ አርድእት አንዱ የሆነ፣ ወንጌላዊ፣ ሐዋርያ፣ ሰማዕት ዘአንበሳና ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት የተባለ #_ቅዱስ_ማርቆስ በሰማዕትነት ግብፅ ውስጥ ዐርፏል።
ቅዱስ ማርቆስ እናቱ ማርያም፣ አባቱ አርስጥቦሎስ ይባላሉ። በልጅነቱ ኦሪትንና የዘመኑን ጥበብ ሥጋዊ በሚገባ ተምሮ ክርስቶስን ከቤተሰቦቹ ጋር ተከትሏል።
የመጀመሪያ ስሙ ዮሐንስ ሲሆን ከ120ው ቤተሰብ በእድሜ በጣም ትንሹ (20 ዓመት) እርሱ ነበር። ለ3 ዓመታት ከጌታ
እግር ሥር ተምሮ፥ በበዓለ ሃምሳ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ ለሐዋርያዊ አገልግሎት ብዙ ደክሟል።
በተለይ የግብፅና የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አባት ነው። ክህነትን ያገኘን ከርሱ ነውና። ቅዱስ ማርቆስ 16 ምዕራፍ ያለውን ወን…
👍1
7 May 2023, 16:23 UTC704 viewsread 7 August 2026 “ሲኦል በፍጹም የሚማርክ እና ሳቢ ሊሆን አይችልም ነገር ግን ዲያብሎስ ወደዚያ የሚወስደውን መንገድ ሳቢ እና ማራኪ ያደርገዋል።”
ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሳርያ
4 May 2023, 02:49 UTC747 viewsread 7 August 2026 #ሰው_ሆይ_አስተውል
መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይለናል።
+ በሚሞት ስጋችሁ ሐጢያት አይንገስ ብልቶቻችሁን የፅድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ (ሮሜ 6፥12-14)
+ ከሴት ጋር አለመገናኘት መልካም ነው ካልተቻለ ዝሙትን ለመከላከል በአንድ ይፅና ከዚህ ውጭ ጉዞ ወደ እሳት ነው (1ኛ ቆሮ 7፥1)
+ ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱ ያፈርሰዋል ቤተ መቅደሱም እናንተው ናችሁ (1ኛ ቆሮ 3፥17)
ስንቶቻችን ነን የእግዚአብሔር ቤተ መቅደሶች እንደሆንን የምናውቀው?
+ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእረፍትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን ይሸፍኑ (1 ኛ ጢሞ 2፥9)
+ የወንድ ልብስ የለበሰች ሴት በአምላክ ዘንድ…የተ…
1 May 2023, 02:47 UTC804 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🟢 🟡 🔴
ሚያዝያ 23 | ዐቢይ ወክቡር: #_ጊዮርጊስ: ሰርዌ አዕላፍ: ወመክብበ ሰማዕታት የሰማዕትነቱ ፍጻሜ ነው፨
~◦~◦~◦~◦~◦~◦~◦~◦~◦~◦~◦~◦~
#_ቅዱስ_ጊዮርጊስ 20 ዓመት ሲሞላው የቢሩት (የአሁኗ ቤይሩት-ሊባኖስ) ሰዎች ዘንዶ (ደራጎን) ሲያመልኩ አገኛቸው። እርሱ ግን የከተማውን ሕዝብ አስተምሮ፣ አሳምኖ፣ ደራጎኑንም በፈጣሪው ኃይል ገደለው።
#_ቅዱስ_ጊዮርጊስ ወደ ዱድያኖስና 70 ነገሥታት ዘንድ ሲደርስ ክርስቶስ ተክዶ ለጣዖት ይሠገድ ነበር።
በዚያች ሰዓት ድንግል እመቤታችን ወደ ሰማዕቱ መጥታ መከራውንና ክብሩን ነገረችው። እርሱም በክርስቶስ ስም መሞት ምርጫው ነበርና ከእመቤታችን ተባርኮ ወደ ምስክርነት አደባባይ (ዐውደ ስምዕ) …
👍1
27 Apr 2023, 05:53 UTC475 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
❤4
26 Apr 2023, 03:26 UTC662 viewsread 7 August 2026 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ✞✞✞
✨ አቡነ አቢብ (አባ ቡላ) ⚡️⚡️⚡️
✨ልዩ ስሟ አምዓዳ በምትባል ሀገር በሉፊ አውራጃ በሮም አገር አንድ ጽኑ ክርስቲያን ነበር፡፡
✨ ይህ ክርስቲያን ስሙ አብርሃም ይሰኛል፡፡ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአንዱ አገር ወደ ሌላ አገር ሲሰደድ የኖረ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለሰው ሁሉ በጎን የሚያደርግ ለነዳይና ለምስኪን ባልቴቶች እናት አባት ለሞቱባቸዉ ልጆች ምጽዋትን የሚሰጥ ነበር፡፡
⚡️እንዲሁም እንደርሱ ደግ የሆነች✨ ስሟ ሐሪክ የምትባል ደግ ሚስት ነበረችው የስሟ ትርጉምም በክርስቶስ የታመነች ማለት ነው፡፡
✨እነዚህ ሁለት ደግ ክርስቲያኖች✨ ታዲያ ልጅ አልነበራቸውም ነገር ግን
…
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @MEKRE_ABE. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.