13 Aug 2024, 13:18 UTC≈5,490 viewsread 7 August 2026
ሳሚኝና ልንቃ
ነግረውሽ እንደሆን…
መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር
ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር
የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ
ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ
ሰምተሽ እንደሆነ…
አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ
ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ
ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ
የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ
ሰምተሽ እንደሆነ…
ብቻ መዋተቴን
እራሴን ማጣቴን
ውሎ አዳር መተከዝ
አለፍ ሲል መፍዘዝ
ለብቻ መፈገግ
ዝም ብሎ መበርገግ
ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር
መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር
ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ
በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ 💋
https://t.me/Binay…
Signed B ሀበሻ 🤴
12 May 2024, 18:37 UTC≈3,900 viewsread 7 August 2026 File
song.link | via
Signed A T😘🇪🇹
12 May 2024, 18:37 UTC≈3,800 viewsread 7 August 2026 መልካም የእናቶች ቀን !🥳እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን!
Signed A T😘🇪🇹
7 Jan 2024, 18:14 UTC≈5,270 viewsread 7 August 2026 “እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።”
—
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።
❄️🎄🎄❄️🎄🎄❄️
መልካም የገና በአል!
☃️🎄🎄☃️🎄❄️
ለሁላችንም ።
Signed A T😘🇪🇹
13 Nov 2023, 09:29 UTC≈5,190 viewsread 7 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed A T😘🇪🇹
13 Nov 2023, 09:24 UTC≈4,870 viewsread 7 August 2026 Enjoy !!
Signed A T😘🇪🇹
13 Nov 2023, 09:24 UTC≈4,930 viewsread 7 August 2026 File
song.link | via
Signed A T😘🇪🇹
15 Oct 2023, 21:08 UTC≈4,730 viewsread 7 August 2026 Photo
Be carefull at your life always!!!🥳
Signed A T😘🇪🇹
12 Sept 2023, 21:13 UTC≈4,770 viewsread 7 August 2026 “በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
— መዝሙር 65፥11
🔆🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🔆
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመ…
Signed A T😘🇪🇹
26 Jul 2023, 20:52 UTC≈8,430 viewsread 7 August 2026 🥀 ስማቸው በ B 💟.የሚጀምር ሰዎች ✨
99% ለሰው አሳቢ 😊
99% ተወዳጅ😘
75% ኩራተኛ😒
50% አኩራፊ 😔 ናቸው ይላል 🤔
https://t.me/Binayeeeee
Join our channel
@LovestoryB_Wiz_H
@LovestoryB_Wiz_H
ቀጣይ ምን ይለቀቅ?
Signed B ሀበሻ 🤴
10 Jun 2023, 08:22 UTC≈4,600 viewsread 7 August 2026 . #ናፍቀሽኛል ሆዴ
━━━━━✦✿✦━━━━━
መንገድሽ መንገዴ
ሆኖ የዘለቀው
ፍቅርሽ ስለገዛኝ
ባሪያሽ ስለሆንኩ ነው
ሆዴ ናፍቀሽኛል
ምፈልገው ቢሟላ
የጠየኩትንም ባገኝ
አልጠግብም እኔ
አይንሽ ነው የራበኝ
ፍቅር ናፍቀሽኛል
ሆዴ ናፍቀሽኛል
አንቺን ለማግኘት
…
Signed B ሀበሻ 🤴
10 Jun 2023, 08:22 UTC≈14,500 viewsread 7 August 2026
ዝም ብለሽ ስሚኝ🌺
......... ✍ፃፍኩልሽ💌 ........
አንድ ቀን እንደኔው የፍቅር ትርጉሙ
ሰው ወደሽ ካየሽው ስቃዩ ህመሙ
ላንቺ ብዙ እንደሆንኩ ያኔ ይገባሻል
ስነግርሽ ዝም ያልሽው ዛሬ ይቆጭሻል
አሁን ምን ያደርጋል ቢያዝኑ ቢቆጩ
ፍቅር አገርሽቶ በእንባ ቢራጩ
ያ የኔ ምስኪኑ እንግልቱ ልቤ
የፍቅርን ትርጉም ባየው ሰው ቀርቤ
እኔም ቆጨኝ ዛሬ ያኔ ያለቀስኩት
ሌላ ሌላ ስትይ አንቺን አንቺን ያልኩት
ዛሬ ግን
ልቤም ልብ ገዛ ሌላ ሰው ወደደ
አንቺን ለሰው ትቶ እሱ ከሰው ሄደ
በቃህ ሂድ ብለሽው ልቤ ሄዷል ቆርጦ
ይዟል አንቺን ትቶ የራሱን ሰው መርጦ
እኔስ የሰው ሆንኩኝ አንቺም ሰው ፈልጊ
ይመለሳል ብለሽ ተስፋ እንዳታደርጊ
…
Signed B ሀበሻ 🤴
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @LovestoryB_Wiz_H. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.