የረመዷን ልዩ ድባብ በየሀገራቱ
Signed ʙɪɴʟᴀᴅᴇɴ2🅜

Channel
@Love_is_blessed
On this record: Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
323subscribers
+2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001205384602 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Love_is_blessed |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 31 August 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 31 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Love_is_blessed |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 31 Aug 2026, 13:16 | 323 | -2 |
| 24 Aug 2026, 04:26 | 325 | +3 |
| 15 Aug 2026, 14:44 | 322 | +1 |
| 6 Aug 2026, 22:00 | 321 | no change |
| 6 Aug 2026, 20:48 | 321 | first reading |
18 posts held, back to 17 December 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 1 April 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
የረመዷን ልዩ ድባብ በየሀገራቱ
Signed ʙɪɴʟᴀᴅᴇɴ2🅜
Channel photo updated
#ከፍቅር_በላይ : : አፍቅሮኛል እያልሽ ያወጋሽው ወሬ፣ ስንት ጆሮ አልፎ ከኔም ደርሷል ዛሬ። በኔ መውደድ ታስሮ መላወስ ከብዶታል፣ ያልሺውም ንግግር ከጆሮዬ ገብቷል። ከራሴው ሳትሰሚ ሳታውቂው እርግጡን፣ የብብትሽን ጣልሽ ስታልሚ ቆጡን። ሁሉን ሰምቻለው ማን ምንስ እንዳለኝ፣ አንቺ አፍ እንዳለሽ እኔም ጆሮ አለኝ። : : ምንም ይሁን ምንም፣ ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም፣ እውነቱ ግን ይህ ነው እኔ አላፈቅርሽም፣ እኔስ አልወድሽም። : : እርግጥ ነው አልክድም... ከቤትሽ ፊት ለፊት ከዋርካው ጥላ ስር ሁሌ እቀመጣለው፣ ዕድል ያልቀናኝ ለት ያላየውሽ እንደው ጭንቄን አምጣለው፣ ያየውሽም ከሆን እንደ ረጋ ወተት በደስታ እናጣለው። : : እርግጥ ነው አልክድም... …
Signed ʙɪɴʟᴀᴅᴇɴ2🅜
አግብተሽ ተፈተሽ ፤ እንዲህ ካማረብሽ እኔም ላንዴ ላግባሽ... ባ'ልጋ ጨዋታ ነዉ የሚጠራዉ ፊትሽ! 😃😂
Signed ʙɪɴʟᴀᴅᴇɴ2🅜
ሙሽሮች ለብቻቸዉ ተጠየቁ ወንዱ፦ 'የማገባዉ ብዙዎቹ ጓደኞቼ ስላገቡ ነዉ። ከዚያ የባሰዉ ደግሞ ስሜቴ ከልክ በላይ እየተፈታተነ ችግር ዉስጥ እያስገባኝ ስለሆነ ሸህዋዬን ለማስታገስ ነዉ።' አለ። ሴቷ፦ 'እሱን የማገባዉ ስለወደድኩት ወይም የምፈልገዉ አይነት ወንድ ስለሆነ አይደለም። እድሜዬ እየገፋ ነዉ። ወጣትነቴ እያለፈ ነዉ። የማፈቅረዉ ወንድ ከሌላ ሰዉ ጋር ስለተጣመረ የመዉለጃ እድሜ ክልሌ እንዳያልፍና ያለ ባል ከምቀር ያለኝ አማራጭ የጠየቀኝን ወንድ መቀበል ነዉ።' አለች። ብዙዎቻችን ወደ ትዳር የምንገባበትን አላማ አናዉቅም። እድሜያችን እየገፋ ሲሄድ እየበሰልን መሄድን ሲገባን እንደገና እንጭጭ የምንሆነዉ ነገር በህይወታችን ላይ ትልቅ ጠባሳ ይጥልብናል!…
Signed ʙɪɴʟᴀᴅᴇɴ2🅜
አንዱ መንገድ ላይ ፌንት አድርጎ ጓደኛውን "ምን ሆኖ ነው ?" ብዬ ስጠይቀው... "ፍቅረኛውን ያለ ሜካፕ አይቷት" 😳😳
Signed ʙɪɴʟᴀᴅᴇɴ2🅜
File, posted without a caption
Signed ʙɪɴʟᴀᴅᴇɴ2🅜
Hy sewoch Our channel will not be able to provide services due to the accident for a limited time🙏 Stay tuned until we return🖕🖕
Signed ʙɪɴʟᴀᴅᴇɴ2🅜
...💞 💝ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ከሙእሚኖች መካከል የተሟላው ሙእሚን በስነ ምግባሩ ጥሩውና ለሚስቱ ገራገር የሆነው ነው፡፡›› በፍቅር የተሞላ ውብ ምሽት ይሁንላችሁ😍 https://t.me/Love_is_blessed
🍂.........✍ ''ሁሉም ሰው ታሪኩን እንዲፅፍ ብእር ተሰጠው። አንዱ ታሪኩን ለማሳመር ይተጋል፣ ሌላኛው ደሞ ለማበላሸት። 🍂 🦋'''ህይወት ውብ ናት ውብ ነገር አፍራባት።''✍ ✏️ @Love_is_blessed
💘🍃🌹🍃.......✍🏼 💜ወዳጀ ሆይ! አስተውል ቅንነት ወይም ደግነት ማለት በጎ ላደረገልህ ሰው በጎ መዋል ፤ ለሰጠህ ሰው መስጠት ፤ ለሳቀህ ሰው መሳቅ አይደለም ነገር ግን ክፉ ወይም መጥፎ ለዋለልህ ሰው መልካም መሆን ነው።💙 https://t.me/Love_is_blessed 👒______________👒
🍃🥀🍂... ✍ . . . በመጥፎ ቀኖችህ ያለፉ የደስታ ቀናቶችህን አስታውስ ያኔም ካጋጠመህ መከራ ይልቅ የተሰጠህ ፀጋ መብለጡን ትረዳለህ። ህይወት ውብ በሆኑ ነገሮች እንደተሞላች፤ በውስጧም ብዙ መጥፎ ነገሮችን ይዛለችና ሁሌም ጠንካራ ሁን በትንሽ እንቅፋት እራስህን አትስበር። ____🍃🌹🍃__________
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Love_is_blessed. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 31 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኑርሁሴን - (ፍቅር ሰባኪ)” (@Love_is_blessed), 323 subscribers as measured 31 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Love_is_blessed.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.