27 Apr 2026, 06:39 UTC123 viewsread 8 August 2026 Photo
ሰላም ቤተሰቦች! በሳምሰንግ ስልክ የምትጠቀሙ ከሆነ፣ በጁላይ 2026 የሳምሰንግ ሜሴጅ አፕሊኬሽን አገልግሎቱ በይፋ ይቋረጣል።
ይህ ማለት ስልካችሁ አይሰራም ማለት አይደለም፤ ነገር ግን ወደ ይበልጥ ዘመናዊ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና RCS ቴክኖሎጂ ወዳለው Google Messages መቀየር ይኖርባችኋል።
ስለዚህ ለውጥ ዝርዝር መረጃ እና እንዴት በቀላሉ ወደ ጎግል ሜሴጅስ መጠቀም እንደሚችሉ በዝርዝር ሶሻል ሚድያ ይገኛል!!
@lijmatyas
Signed Mati🔵 ማቲ
26 Apr 2026, 19:27 UTC119 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Reading100TPhoto
#ወር_በገባ_በ19_የራማው_ልዑል_መጋቢ_ሐዲስ_መልአኩ_ቅዱስ_ገብርኤል_ነው።
#ቅድስ_ገብርኤል_ወቶ_ከመቅረት_ካልታሰበ_አደጋ_ይሰውረን።
#በጨነቃቹ_ጊዜ_የራማው_ልዑል_ቅድስ_ገብርኤል_አለሁ_ይበላቹሁ።
Signed Matyas Mikyas
27 Mar 2026, 12:45 UTC130 viewsread 8 August 2026 Photo
ባሉበት ሆነው የሚወስዱት ነፃ የኦንላይን ስልጠና
በአምስት ሚልዮን ኢትዮጵያዊያን ኮደሮች ኢንሼቲቭ በመሰጠት ላይ የሚገኙትን
🌐 በዌብ -ፕሮግራሚንግ
🤖 በአንድሮይድ ማበልፀግ
📊 ዳታ ሳይንስ እንዲሁም
🧠 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፎች ዙርያ ያተኮሩ የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎትን ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠናዎችን https://ethiocoders.et/ በዚህ ሊንክ ላይ ያገኟቸዋል፡፡
Signed Mati🔵 ማቲ
15 Mar 2026, 10:46 UTC334 viewsread 8 August 2026 #በወንድና_በሴት_መካከል_ካሉ_ከብዙ_የአስተሳሰብ_ልዩነቶች_ጥቂቶቹን_እነሆ!
1.) #ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ለምትናገረው ቃል ብዙም ቦታ የለውም ምናልባትም ፖለቲከኛ ወይም ባለስልጣን ካልሆነ በቀር #ሴት ልጅ ደግሞ ወንድ ለሚናገረው ለእያንዳንዱ ቃል ትልቅ ስፍራ አላት።
2.) #ወንድ ለሴት ልጅ ውበትና ቁንጅና ትልቅ ቦታ አለው። #ሴት ልጅ ደግሞ ከአለባበሱ እና ውበቱ ይልቅ ስብእናው ይማርካታል።
3.) #ወንድ የሚያስቅ ነገር ከገጠመው ወድያውኑ ይስቃል #ሴት ግን የሚያስቅ ነገር ቢያጋጥማትም ተገቢና ተስማሚ ለሆነ ነገር ብቻ ነው የምትስቀው።
4.) #ወንድ ንግግርን በተመለከተ ሀሳቡ ላይየሚያተኩር ሲሆን #ሴት ደግሞ የቃላት አመራረጥ/word selection/፣…
Signed ማቲያስ Matyas
15 Mar 2026, 10:46 UTC84 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ማቲያስ Matyas
4 Mar 2026, 13:52 UTC118 viewsread 8 August 2026 Photo
🇩🇪 #በጀርመን_ሀገር_በወር_900 ዩሮ (Euro) #ደመወዝ_እየተከፈላችሁ_ስልጠና_የምትወስዱበት_ልዩ_እድል!
ጀርመን ሀገር ገብታችሁ እየተማራችሁ እና ተግባራዊ ስልጠና እየወሰዳችሁ መስራት ለምትፈልጉ አዲስ እና እጅግ ማራኪ እድል ይዘን መጥተናል! ይህ ፕሮግራም ሙያዊ ክህሎታችሁን እያዳበራችሁ የራሳችሁን ወጪ ለመሸፈን የሚያስችል ወርሃዊ ክፍያ የሚያስገኝ ምርጥ መንገድ ነው።
**********
📌 ማሟላት ያለባችሁ ዋና ዋና መስፈርቶች፡
✔ የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ/ች እና ከዚያ በላይ (ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ ያላችሁም ማመልከት ትችላላችሁ)።
✔ የቋንቋ ችሎታ፡ የጀርመንኛ ቋንቋ A1 ሰርተፍኬት ያላችሁ፣ ወይም መሰረታዊ የእንግሊዘኛ ቋንቋ መግባባት …
Signed Mik
2 Mar 2026, 19:30 UTC89 viewsread 8 August 2026 Photo
ከቤትዎ የገባች በረሮ፣ አይጥ ወይም በመስኮት እያጮለቀች የምትመለከትዎ ወፍ ካለች የሞሳድ ሰላይ ልትሆን ስለምትችል ይጠርጥሩ። ምንም ዓይነት "ንክክኒት" (ሴራ) ከሌለብዎት ተፈጥሯዊ ናቸውና አይስጉ። ነገሩ "ካለብዎት" ግን አለቀልዎት! ቀኖትን ብቻ ይጠብቁ።
ጥበብ ልምከሮ፣ ከአጠገቦ ወዳጅ መስላ የቀረበችዎ ድመት ካለች አይኗ ላይ "ልጥፍ ሌንስ" መኖር አለመኖሩን በደንብ ያረጋግጡ። በተለይ ገባ ወጣ የምትል ዱርዬ ድመት ከሆነች አይመኗት ወይ ደግሞ በሩቁ ያኑሯት። በረሮና አይጦችንም ከታች ናቸው ብለው አይናቁ፣ ፍሊትና ወጥመድ አይለይዎ። ቀዳዳዎቻዎን ይድፈኑ በቶሎ። ቤተኛ መስላ የገባች ሁላ "ሰላይ ሮቦት" ልትሆን ስለምትችል ማንንም አይመኑ። የሚስትዎን ዘም…
Signed Mati🔵 ማቲ
2 Mar 2026, 16:24 UTC279 viewsread 8 August 2026 Photo
#አድገህ_ብዙ_ነገር_ልናፍቅህ_ይችላል እመነኝ ግን ከቤት ልቶጣ ስትል እናትህ ‛‛ልጄ ለማንም እንዳትናገር’’ ብላ እንደምትሰጥህ ብር አይሆንም.....
@lijmatyas
Signed Mati🔵 ማቲ
2 Mar 2026, 15:43 UTC153 views1 reactionsread 8 August 2026 Photo
🗣️Rosenior ከጫወታው በኋላ ስለ አርአርሰናል የቆመ ኳስ ጎል:
...."የመጀመሪያዋ ጎል ልዩ ጎል ነበረች ... አርሰናል በቆመ ኳስ በመጠቀም የአለም ምርጥ ቡድን እንደሆነ እናውቃለን የእነሱን የቆመ ኳስ ለመከላከል ሳምንቱን ሙሉ በተለየ መልኩ ብትዘጋጅበትም እነሱ ግን ከቆመ ኳስ ጎል ማስቆጠራቸው አይቀርም።"
...ይሄ አስተያየቱ እኔን አልገረመኝም እኔን የገረመኝ ጋዜጠኛው ለጠየቀው ጥያቄ የመለሰው መልስ ነው ..
ጋዜጠኛ ፦ "አርሰናልን 3 ግዜ ገጥመህ አንድም ጫወታ ማሸነፍ አልቻልክም ይህ ምክንያቱ ምንድን ነው ?
🗣️"ምንም የተለየ ምክንያት የለውም እነሱ የአለም ምርጥ ቡድኖች ናቸው ከእነሱ ጋር አራተኛ ግዜ መገናኘት ብንችል እነሱን እ…
❤1
Signed Matyas Mikyas
27 Feb 2026, 13:50 UTC154 viewsread 8 August 2026 Photo
ከተናገረነው ይልቅ ታዝበን ዝም ያልነው ብዙ ነው!
@lijmatyas
Signed Matyas Mikyas
26 Feb 2026, 14:37 UTC179 viewsread 8 August 2026 #ወጣቷ_ኤምሊ_የዩኒቨርስቲ_የህክምና_ትምህርቷን_አቋርጣ_የቤተሰቧ አበዳሪ የነበረውን አንድሪው ዳውሰን የተባለውን የ60 አመት ሰው እንድታገባ ድሀ አባቷና ቤተስቦቿ ይፈርዱባታል።
ኤምሊ ትምህርቷን አቋርጣ ከእድሜዋ በሶስት እጥፍ የሚበልጣትን ሰው ማግባቱን ባትፈልገውም ውሳኔው ከአባቷ ስለመጣ ብቻ ለመቀበል ተገደደች።
ሚስተር አንድሪው ኤምሊን ለማግባት ትልቅ ሰርግ ደገሰ።
ኤምሊ የሰርጓን ቀን የሲኦል በር የመግቢያ ቀኗ ሆኖ ታያት። በሰርጓ ቀን አጠገቧ መጥተው እያቀፏት እንኳን ደስ አለሽ የሚሏትን ሰዎችን እንደ ጭራቅ አየቻቸው።
ኤምሊ የሰርጉ ስነ-ስርዓት አልቆ ምሽት ላይ በትልቅ ዘመናዊ ትልቅ ግቢ በመኝታ ክፍል ውስጥ በኀዘን እና በትካዜ ብቻዋን ቁጭ ብ…
Signed ማቲያስ Matyas
26 Feb 2026, 14:36 UTC73 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ማቲያስ Matyas
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Lijmatyas. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.