11 Feb 2023, 09:49 UTC≈4,310 views42 reactionsread 7 August 2026 በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!
ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ
በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ወቅታዊ ጉዳይ ከመንግሥት ጋር
እየተደረገ ስለሆነው ውይይት እና የካቲት ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም
በሀገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ ሊደረግ ስለታሰበው ሰላማዊ
ሰልፍ አስመክቶ የተሰጠ መግለጫ
ሮሜ ፭፤፫-፬ “ መከራ ትእግስትን እንዳያደርግ፤ ትእግስትም
ፈተናን፤ ፈተናም ተስፋን እንዳያደርግ እያወቅን በመከራችን
ደግሞ እንመካለን”
የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን!
በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በቅርቡ ከቤተ ክርስቲያናችን
ሃይማኖታዊ፤ ቀኖናዊ እና አስተ…
👍29❤11👏2
11 Feb 2023, 09:44 UTC≈2,760 viewsread 7 August 2026 የቅዱስ ሲኖዶስ መግለጫ ተጠናቋል
ጠቅለል ያለ መልእክቱ እሁድ ቀን ሊካሄድ ታስቦ የነበረውን ሰለማዊ ሰልፍ ላልተውሰነ ግዜ ተራዝሞል የሚል ነው ።።
❤🩹ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች❤🩹
•➢ ሼር // SHARE
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━✧
† † †
11 Feb 2023, 09:41 UTC≈2,770 views1 reactionsread 7 August 2026 ልጄ ሆይ ማናቸውንም ነገር በምትፈፅምበት ጊዜ ሥራህን በፀሎት ጀምር። የምትሰራቸውን ሥራዎች ሁሉ በትምህርተ መስቀል ባርካቸው።
በምትበላም፣ በምትጠጣም ጊዜ፣ በምትተኛም፣ በምትነቃም ጊዜ፣ በቤት ውስጥም ሳለህ ይሁን በጎዳና፣ ማማተብን አትዘንጋ። የጌታህን ስቅለት አስታውሶ ከክፋት የሚጠብቅህ ይህን የመሰለ ጠባቂ ከቶ አታገኝም።
እርሱ ለምታደርጋቸው ድርጊቶችህ ሁሉ እንደ ግንብ ነው (ማስተዋልን ይሰጥኻል)። ማማተብን በስርዓት ይፈፅሙት ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ሁሌም በፊታቸው ይስሉ ዘንድ ለልጆችህ በጥንቃቄ አስተምራቸው።
#ሊቁ_ቅዱስ_ኤፍሬም_ሶርያዊ
❤🩹ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች❤🩹
•➢ ሼር // SHARE
•✥•@Lear…
❤1
11 Feb 2023, 09:38 UTC≈2,260 viewsread 7 August 2026 የቤተክርስቲያንን አቋም እና ውሳኔ ለመዘገብ የተፈቀደላቸው እና የተገኙ ሚድያዎች
ተዋሕዶ ሚዲያ
ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን
ንቁ ሚዲያ
ኢቲ አርት ሚዲያ
አሻም ሚዲያ
ሮሃ ሚዲያ
ኢሳት
ባላገሩ
ናሁ ቴሌቪዥን
አሐዱ ቴሌቪዥን
ዓባይ ሚዲያ
ማንቂያ ደውል ሚዲያ.......ወዘተ
ሌሎችሁ Fana ,EBC, ebs, walta ታግደዋል
ቸር ያሰማን
🕊️🕊️🕊️
❤🩹ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች❤🩹
•➢ ሼር // SHARE
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━✧
† † †
11 Feb 2023, 06:46 UTC≈2,160 views6 reactionsread 7 August 2026 አባቶቻችን የሚሉንን በትዕግሥት እንጠብቅ
(ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ)
መሥዋዕተ አበውን ዕጣነ ዘካርያስን የተቀበለ አምላክ በእነዚህ ሦስት ቀናት በፍጹም ኦርቶዶክሳዊ ጨዋነት እና ትሕትና ሲከናወን የነበረውን ጸሎታችንና ምሕላችንን ይቀበልልን:: መልስን ይሠጠን ዘንድ ያነባነው ወደ ሰማይ አምላክ ነውና እርሱ የቸርነቱን ሥራ ይሥራልን::
ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን በመታዘዝ ማቅ እንደለበስንና እንደጸለይን ከዚህም በኋላ ለከሳሾች አንዳች ዕድል በማይሠጥ በፍጹም ጨዋነትና ትዕግሥት ቅዱስ ሲኖዶስ የሚያዝዘንን ብቻ መፈጸም ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው::
አባቶቻችን የሚሉንን በትዕግሥት እንጠብቅ::
"ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ" ምሳ. 6:20
❤🩹ለኦርቶዶክስ ተ…
👍6
11 Feb 2023, 06:45 UTC≈2,050 views4 reactionsread 7 August 2026 የዶ/ር ወዳጄነህ መልዕክት
#Ethiopia | እኔማ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን የማውቃት ይመስለኝ ነበር። ባለፉት ሦስት ቀናት እንደተረዳሁት ግን ስላንቺ የነገሩኝ ሰዎችና መጻህፍት ሁሉ ካለሽ ክብር፣ ሞገስና ዝና ከፊሉን እንኳን እንዳልነገሩኝ ነው።
ተዋህዶ ሆይ!
ንፁህ እምባ፣ ጥልቅ ትህትና፣ ብርቱ ትዕግስት፣ ታላቅ ጥበብ፣ ብዙ እውቀት፣ ሰፊ ማስተዋል፣ የሚያስፈራ ግርማ አየሁብሽና ተገረምኩኝ፣ ልቤ ተደነቀ፣ እጄን በአፌ ላይ ጫንኩኝ! የጸሎትና የምልጃሽ እጣን የልዑል እግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ሲያጥነው፣ ዙፋኑን ሲያውደው ማየት እንኳን እኔን ደካማውን ሰው ይቅርና ቅዱሳን መላዕክቱን ያስደንቃል።
በነቢዩ በዳንኤል መፅሃፍ እንደሚነበብ …
👍4
Channel photo updated
Channel name was changed to «የማንቂያ ደወል - YEMANKYA DEWELL»
11 Feb 2023, 05:40 UTC≈1,960 views4 reactionsread 7 August 2026 ለኛም ይነጋል......
ጨለማው ቢረዝም፣
ንጋት ቢርቀንም፣
ሁሉም ነገር ከፍቶ
ተስፋ ቢያሳጣንም፣
ብርሀን መፈለግ
መቼም አናቆምም።
ዝናቡ ዶፍ ቢለቅ፣
ንፋሱም ቢተልቅ፣
መንገድ አሾህ ሞልቶት
መራመድ ቢያሳቅቅ፣
በጭራሽ አንቆምም፣
ተሰፋም አንቆርጥም፣
ወደፊት መሄድን፣
መቼም አንተውም፣
ፈጣሪ ስላለን
ማንም አይጥለንም።
†
ስንክሳር የካቲት - ፬ -
❤🩹ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች❤🩹
•➢ ሼር // SHARE
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━✧
† …
❤2👍2
10 Feb 2023, 19:41 UTC≈1,870 views8 reactionsread 7 August 2026 ማረኝና ማራት
ማረኝና ማራት
ይቅር ብለኸኝ ይቅር በላት
በኔ በደል በኔ ክፋት
ተዋሕዶን አታጥፋት
❤🩹ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች❤🩹
•➢ ሼር // SHARE
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❤4👍4
10 Feb 2023, 18:36 UTC≈1,770 views1 reactionsread 7 August 2026 "በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ መሪነት በፍፁም መንፈሳዊ መሪነትና ክብር ሄደናል፤ እግዚአብሔር ሰምቶናል፤ ከጠቅላይ ሚኒስትሩም ለጥያቄዎቻችን መልስ ተሰጥቶናል::" ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የነበረውን ውይይት አስመልክቶ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የኒዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡
በመግለጫውም ብፁዕነታቸው እንደገለጹት ትናንት በሰጠነው መግለጫ “በአስቀመጥነው ቅድመ ሁኔታ መሠረት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠርተን ጥያቄያችንን አቅርበናል፡፡ ጥያቄያችንም አንድ ነው ሕገ ቤተ ክርስቲያን ይከበር፤ በሀገሪቱ ያለው ኦርቶዶክሳውያን መብት ይጠበቅ፤ የቤተ ክርስቲያኒቱ ሀብትና ንብረት በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ን…
👍1
9 Feb 2023, 13:29 UTC≈2,040 views11 reactionsread 7 August 2026 File
#ሰበር_ዜና
#አለም_ገና በመዝሙር ምርቃት ሰበብ አቶ አካለ ወልድ ነገ ወደ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሊገቡ ነው።ከላይ የተያያዘው የስልክ
ልውውጥ ስሙት።
#በግልፅ ኦሮሞ ነን ማንም አያስቆመኝ እያሉ ነው።ልጅቷን በግልፅ እያስፈሯሯት ነው። ይሄን መረጃ ዛሬ ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊሰማው ይገባል።ሼር አርጉት
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
•✥•@Learn_Orthodox03 •✥•
✧━━━━━━━━━━━━━━━━✧
👍6🤔2😱2👏1
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Learn_Orthodox03. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.