#ልባም_ሴት_ብርታቷ፦💪💪💪 💮- ልባም ሴት በየትኛውም ሁኔታ እና ጊዜ ትጉህ ፣ አርቆ አስተዋይ እና ቀደም ብላ የምታስብ ስለ ሆነች ነገ እሷን አያስደነግጣትም ፡፡ ለወቅቶች ሁሉ ዝግጅቷ በቂ እና አስተማማኝ ነው ፡፡ 💮 - ጥበበኛ ሴት እልህ ሳይሆን እምነት ፣ ችኩል ሳትሆን ትዕግስተኛ ፣ ስሜታዊ ሳትሆን መንፈሳዊ ፣ ታማኝ ብቻ ሳትሆን አማኝም ፣ ሰነፍ ሳትሆን ታታሪ ፣ የቅርቡን ብቻ ሳይሆን የሩቁን አሳቢ ነች ። ~ ልባም ሴት መፅሐፍ ~ ~ ሊዲያ በላይ #ሁለተኛ_እትም_ገበያ_ላይ_ነው። ይህ መፅሐፍ እዳያመልጣችሁ ፈጥነው ገዝተው ያንብቡ። ለወዳጆቻችሁም ስጦታ ይስጡአቸው ይህን …

Channel
ልባም ሴት
@LBAM4SET
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
107subscribers
-7 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001793935235 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @LBAM4SET |
| Created | Between 1 December 2021 and 15 September 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 November 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 November 2026 |
| On Telegram | t.me/LBAM4SET |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 26 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 83% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Nov 2026, 13:27 | 107 | -2 |
| 23 Oct 2026, 14:31 | 109 | -1 |
| 16 Oct 2026, 10:21 | 110 | -1 |
| 28 Sept 2026, 18:36 | 111 | -1 |
| 6 Sept 2026, 21:01 | 112 | -1 |
| 22 Aug 2026, 17:04 | 113 | -1 |
| 9 Aug 2026, 06:02 | 114 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:08 | 114 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 15 September 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 August 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
📚ህይወት የማይደክሙ እና ያልደከሙ ሰዎች ብቻ የሚኖሩት የአኗኗር ስርዓት አይደለችም። ብርታት አቁሞ የመቀጠል ፣ አንሶ የመተለቅ ፣ ጨርሶ የመጀመር ፣ ዘግይቶ የመፍጠን ምዕራፍ ነው። "ጠንካሮች የማይወድቁ ሳይሆኑ ከወደቁበት ፈጥነው የሚነሱ ናቸው" 📗 - ልባም ሴት - 📕 -በሊዲያ በላይ - ሁለተኛ ዕትም በገበያ ላይ ነው። ይህን ስለ ሴትነት እና ስለሴትነት መገለጫ ባህሪያቶች የሚተነትን መፅሐፍ በመግዛት የራሶ ያድርጉት። @LBAM4SET @LBAM4SET
"ጥበበኛ ሴት እልህ ሳይሆን እምነት ፣ ችኩል ሳትሆን ትዕግስተኛ ፣ ስሜታዊ ሳትሆን መንፈሳዊ ፣ ታማኝ ብቻ ሳይሆን አማኝም ፣ ሰነፍ ሳትሆን ታታሪ ፣ የቅርቡን ብቻ ሳይሆን የሩቅን አሳቢ ነች።" - ልባም ሴት - - በሊዲያ በላይ - * ሁለተኛ እትም በገበያ ላይ ነው። አሁንም የመግዛት እድሉ አላችሁ። ለወዳጆቻቸሁ ገዝታችሁ ስጦታ ልትሰጡ የምትችሉት መፅሐፍ ነውና ለወዳጆቻሁም በመግዛት ስጦታ ይስጡአቸው። @LBAM4SET @LBAM4SET
የምስራች፦ ልባም ሴት ሁለተኛ እትም ለገበያ ቀረበ! በመኖር መኖር እና በማኖርን መኖር መካከል ልዩነት አለ።ልዩነቱ መኖርን መኖር ከራስ፣በራስና ለራስ የመኖር ስርዓት ሲሆን ማኖርን መኖር ማለት ደግሞ ለራስ ኖረው ለሌላው መኖርን ብቻ የሚያብራራ ሳይሆን ለራስ ሳይኖሩ ለሌላው መኖርንም ያካትታል። ለሌላ በመኖር ውስጥ የራስን ከልክሎና ነፍጎ እኔ ለምትሉት የእኔአችሁ ዋጋ መክፈል ብቻ ሳይሆን ራስን መስጠትም ይኖርበታል። "ልባም ሴት" - በሊድያ በላይ - ሰላም እንደምን ቆያችሁ ። አብዛኞቻችሁ ስትጠይቁ ለነበረው ጥያቄ መልስ ይዘን መጥተናል። እርሱም መቼ ነው ሁለተኛ እትም ለገበያ የሚውለው ? ለሚለው ጥያቄያ…
"ለልባም ሴት" መፅሐፍ ፈላጊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ !! የእናንተን ፍላጎት ምክንያት በማድረግ እና ሙሉውን ገቢ ለቤተክርስቲያን ግንባታ እንዲውል በማሰብ ልባም ሴት መፅሐፍ ሁለተኛ እትም ለገበያ ሊቀርብ ነው። "ሴትነት ትርፍነት አይደለም በሞላ የሚፈሰስ ቢኖር የሚጠቅም ባይኖር የማይጎዳ ነገር ግን ሴትነት ሙላት ነው በጎደለ ሙላት ፣ ለደበዘዘ ፍካት ፣ ላጠረ ርዝመት ለደከመ ብርታት" ። "ልባም ሴት" በሊዲያ በላይ 2ተኛ ዕትም በቅርብ ቀን ...! @LBAM4SET @LBAM_SET
Channel photo updated
Photo, posted without a caption
Voice message, posted without a caption
Voice message, posted without a caption
File, posted without a caption
1 ጴጥሮስ 3 1 ሚስቶች ሆይ፤ እናንተም እንደዚሁ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ አንዳንድ ለቃሉ የማይታዘዙ ቢኖሩ፣ ያለ ቃል በሚስቶቻቸው አኗኗር ተማርከው ይመለሳሉ፤ 2 ይህም የሚሆነው ንጹሕና ፍጹም አክብሮት የተሞላውን ኑሯችሁን ሲመለከቱ ነው። 3 ውበታችሁ በውጫዊ ነገሮች በመሽሞንሞን፣ ይኸውም፣ ሹሩባ በመሠራት፣ በወርቅ በማጌጥና በልብስ አይሁን፤ 4 ነገር ግን ውበታችሁ በእግዚአብሔር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ፣ ገርና ጭምት መንፈስ ያለበት፣ ምንጊዜም የማይጠፋ የውስጥ ሰውነት ውበት ይሁን፤
“ስለዚህ ቅዱስ ሁሉ በምቹ ጊዜ ወደ አንተ ይለምናል፤ ብዙ የጥፋት ውኃም ወደ እርሱ አይቀርብም።” — መዝሙር 32፥6
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @LBAM4SET. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ልባም ሴት” (@LBAM4SET), 107 subscribers as measured 24 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/LBAM4SET.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.