18 Mar 2025, 11:23 UTC≈1,620 views12 reactionsread 6 August 2026 አንድ ቀን፤
#ቃል_ፍቅር💞
የደሥታዬ ምንጭ የህይወቴ ዋልታ፣
ዘላለም ኑሪልኝ ባለሽበት ቦታ።
እንቅፋት አይንካሽ እሾክ አይወጋብኝ፣
ክፉም አይንካብኝ ደስታሽን ያብዛልኝ።
ብዬ....ፈጣሪዬን ሁሌ እጠይቃለሁ፣
ፀሎቴም ደርሶልኝ ያኔ አይሻለሁ፣
ብቻ ፈጣሪዬ አይዞታህን ካንተ እፈልጋለሁ፣
የነገርኩህ ሁሉ ፍሬው እንዲያፈራ ሁሌ እማፀናለሁ።
አላማችን ሰምሮ ፍቅራችን ተጣምሮ፣
ብቻ...አንቺ በርቺልኝ እኔ አለሁ በጎሮ።
ይለናል ፈጣሪ ብቻ ውዴ አትፍሪ፣
አንድ ቀን ሞልቶልን እንሆናለን ኗሪ።
…
👍12
Signed '
3 Jul 2024, 18:37 UTC≈3,020 views3 reactionsread 6 August 2026 ምናለ ድፍረቱን አጊንቼ አይን አይንሽን እያየው........ አጠገብሽ ሆኜ ምን ያህል
እንደምወድሽ ና እንደናፈቅሽኝ ለመናገር ድፍረቱን ባገኝ።°°°°°
✨✨✨@kumis4274✨✨✨
✨✨✨@kumis4274✨✨✨
@Emarsen
🤮3
Signed '
3 Jul 2024, 17:54 UTC≈2,920 views3 reactionsread 6 August 2026 Voice message
sayesh tega beya😌
🥀aneget tedefialesh🙂
atawerignme wey koy lemen❣
tafrialsh 🥰
✨✨✨@kumis4274✨✨✨
✨✨✨@kumis4274✨✨✨
Croos @Emarsen
❤🔥3
Signed '
3 Jul 2024, 05:26 UTC≈2,460 views8 reactionsread 6 August 2026 ❤️ፍቅር የለም አንበል ፍቅር አለ.💖
👉ልዩነትን አጥብቦ ተቻችሎ መኖር ፍቅር ነው ❤️
👉የተቸገረን መርዳት ፍቅር ነው❤️
ፍቅር አለ ብሎ መኖር በራሱ ፍቅር ነው❤️
👉በጎ ማድረግ ፣የተቸገረን መርዳት፣የወደቁትን ማንሳት እና መልካምነት በራሱ ፍቅር ነው ደስታንም ይሰጣል❤️❤️
ፈጣሪ መልካም ቅንና አስተዋይ ልብ ይስጠን
🌹◉◉◎◎◉◉🌹◉◉◎◎◉◉◉🌹◉◉◎◎◉◉◉🌹
✥🌹
╔══❖•ღڿڰۣ🇪🇹ڿڰۣღ•❖══╗
ღ @kumis4274 ღ
╚══❖•ღڿڰۣ💗ڿڰۣღ•❖══╝
❤8
Signed EMARSEN
29 Jun 2024, 05:09 UTC≈2,270 views8 reactionsread 6 August 2026 ✨🌕✨
አንቺ ውብ ጨረቃ
ሰምተሽኝ እንድሆን ብቻዬን ሳወራ
ለሰው አትንገሪ ሚስጥሬን አደራ
ወስጤ ሰውን ፈራ መስሎኝ ከዳተኛ😔
እባክሽ ጨረቃ አድርጊኝ ጓደኛ🌚
:¨· .·¨ :
`· . .
.
━━━━⸙ፍቅርና የኛ ሰፈር ቀልዶች⸙━━━━
▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██▆▅▃
Join us 👉 @kumis4274
😢8
Signed '
28 Jun 2024, 06:38 UTC≈2,040 views4 reactionsread 6 August 2026 ➖➖❤️➖➖❤️➖➖❤️➖➖❤️
❤️ ኑዛዜ ❤️
ኑርልኝ ብትይኝ
እነሆ ኖርኩልሽ
ሙትልኝም ብትይ
እነሆ ሞትኩልሽ
ህይወትና ህልፈት
ለእኔ አንድ ናቸው
ከእግዜር ተቀብዬ
ለአንቺ የሰጠሗቸው፡፡
https://t.me/kumis4274
👍4
Signed '
27 Jun 2024, 04:00 UTC≈1,780 views7 reactionsread 6 August 2026 * የማንም ሰው ትልቁ ስህተት መሳሳቱን ከተረዳ በሗላ ለማረም አለመዘጋጀቱ ነው!!!
* ተበድሎ እራሱ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ልቡ ለእግዚአብሔር የቀረበ አስተዋይ ሰው ነው!!!
* ብንበድልም በንበደልም የይቅርታ ልብ ከሌለን ከሰው ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔር እጅግ ብዙ ኪሎሜትሮች እንደራቅን ልንረዳ ይገባል!!!
መልካም ቀንና የይቅርታ ኣሙስ ይሁንልን።
/ YOU /
#JOIN&SHEER
@kumis4274
@kumis4274
👍7
Signed '
26 Jun 2024, 09:29 UTC≈1,780 views4 reactionsread 6 August 2026 🔣🔣🔣🔣🔣❣🔣🔣🔣🔣🔣
'ልብሽ አያመንታ'
መውደድሽ ከሆነ የእውነት ከልብሽ
ሀሰት ከሌለበት የምትሰጪኝ ፍቅርሽ
ከኔ ጋር ለመሆን ልብሽ አያመንታ
መኖር አትችልም ነፍሴ ካንቺ ተለይታ
አንበሳ ያለ ጥርስ ሞገስ እንደሌለው
የኔም ህይወት ያላንቺ ልክ እንደ
አንበሳው ነው
ውዴ !
መሆን ፈልጋለሁ ካንቺ ጋር ዘላለም
አንቺን ለማስደሰት የማልሆነው የለም
እስከ አለም ጥጋጥግ እስካለም ዳርቻ
ወድሻለሁ ፍቅሬ ልኑር ላንቺ ብቻ
ከኔ ጋር ለመሆን ልብሽ አያመንታ
ላኖርሽ ችላለው በደሜ ጠብታ 💝
https://t.me/kumis4274
😘4
Signed '
25 Jun 2024, 20:39 UTC≈1,650 views5 reactionsread 6 August 2026 💔💥...
አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች😔
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች🤷♂
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል🤦♂
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል😢
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ💔
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ🙆♂
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር😞
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።
@kumis4274
@kumis4274
#SHER #SHER
@Emarsen
❤5
Signed '
25 Jun 2024, 04:27 UTC≈1,670 views3 reactionsread 6 August 2026 ,,,,,,,,,,,,✽»🌺ሁሌም እንዳበራች ናት🌺✽,,,,,,,,,,
❣:¨·.·¨: ❣
┄┄┉┉✽»✿🌺✿»✽┉┉┄┄
ጨረቃዋ ወጥታ በጨለማው ሰማይ
ትገፋፋኛለች እርሷን ብቻ እንዳይ
ውበቷ ማራኪ ሳቢነው ብርሀኗ
መንካትም ያሰኛል መቀመጥ ከጎኗ
ሌላ ብርሀን ባይኖር ብቻዋን በቂ ናት
አይን ታፈዛለች ሱስ ሆኖበት ላያት
በጨለማ ሆኖወደላይ አንጋጦ
ክቧን ውብ ጨረቃ እርሷ ላይ አፍጥጦ
ማየትለቻለ ሰው ውበቷ ድንቅ ነው
ከሁሉም ብርሀኖች ብርሀኗ ሀያል ነው
ፈገግ ስል እኔ ፈገግ ትል ይሆን
ሲከፋኝ ሳዝንባት ታዝን ይሆን
ብዬ አስብና ቀናብዬ ሳያት
ከፍቷት ምታቅ አትመስል ሁሌ እንዳበራችናት
አዝና ምታቅ አትመስል ሁሌ እንደፈ…
❤🔥3
Signed ––––•(-• •-)•––––
29 Dec 2023, 16:54 UTC≈3,510 views3 reactionsread 6 August 2026 File
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤ ❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ ❤❤❤
❤3
Signed YOU
24 Nov 2023, 18:52 UTC≈3,940 views6 reactionsread 6 August 2026 💔💥...
አንድ ልብ አለችኝ ብዙ የተጎዳች😔
ከጎኗ የሚሆን ሰው ፈልጋ ያጣች🤷♂
በሰው ተከብቤ ሰው ይናፍቀኛል🤦♂
ልቤ ነጋ ጠባ አንድ ሰው ይለኛል😢
ልቤ የናፈቃት አንዷን የኔ ተስፋ💔
ልቧ አልረጥብ አለ ብደክም ብለፋ🙆♂
አውቃለሁ ፈሪ ነኝ አንቺን ለማሳመን ቃለት ማልደረድር😞
እመኝኝ የኔ ውድ ልቤ ማፍቀር እንጂ አይችልም መናገር።
@kumis4274
@kumis4274
#SHER #SHER
@Emarsen
❤6
Signed ' '
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Kumis4274. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.