ልቡ ተኮሳትሮ ምናቡ ተራቁቶ ፤ ፍቅሩ ተልፈስፍሶ መንፈሱ ሸብቶ ፤ ደሙ ተቀዛቅዞ ዐሳቡ ተገትቶ፤ ውበቱ ጠውልጎ ዕድሜው ጥላ አጥልቶ፤ እዩት ሲንጎራደድ ... ሰው እንደ ትዝታው ነፍሱን አስረጅቶ። _ ቴድ
❤1
Signed AEphrem Getachew

Channel
@Kedam_it
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
98subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001406054705 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Kedam_it |
| Created | Between 1 December 2018 and 31 October 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 22 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 22 August 2026 |
| On Telegram | t.me/Kedam_it |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 22 Aug 2026, 01:35 | 98 | +1 |
| 15 Aug 2026, 07:07 | 97 | -1 |
| 9 Aug 2026, 11:31 | 98 | no change |
| 7 Aug 2026, 11:09 | 98 | first reading |
20 posts held, back to 28 January 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
29 reactions across 15 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 41.4% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 12 | 41.4% | |
| 🔥 | 8 | 27.6% | |
| 😢 | 3 | 10.3% | |
| 🥰 | 3 | 10.3% | |
| 👍 | 2 | 6.90% | |
| 👏 | 1 | 3.45% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 15 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 29reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 28 January 2026 to 15 June 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ልቡ ተኮሳትሮ ምናቡ ተራቁቶ ፤ ፍቅሩ ተልፈስፍሶ መንፈሱ ሸብቶ ፤ ደሙ ተቀዛቅዞ ዐሳቡ ተገትቶ፤ ውበቱ ጠውልጎ ዕድሜው ጥላ አጥልቶ፤ እዩት ሲንጎራደድ ... ሰው እንደ ትዝታው ነፍሱን አስረጅቶ። _ ቴድ
❤1
Signed AEphrem Getachew
🎴 ቀኖቼ ቀስ በቀስ እየሄዱ ነው። እናም በየቀኑ ህይወቴ ትንሽ ትንሽ እየጠፋች እንደሆነ ይሰማኛል። ከሰው ጋር በማውራት ወይም ብቻዬን በማንበብ እና በመፃፍም ውስጥ ደስታ አላገኝም። ሁሉም ነገር ትርጉም አልባ ይመስላል። አለምን በጭጋጋማ መስታወት ተከልዬ እየተመለከትኳት ነው። ቢሆንም ግን ወጥቼ ከሰው ጋር ለመቀላቀል እና ለመገናኘት ተስኖኛል። አንዳንዴ ሌሎችን ብቻ የምከተል ጥላ የሆንኩ ይመስለኛል። ያለ አላማ የምሄድ ያለ አሻራ የምጠፋ፤ ትናንት ላይ በጣም ያስደስቱኝ የነበሩ ነገሮች በጠቅላላ ከዚህ በኋላ ምንም ስሜት አይሰጡኝም። አንዳንድ ጊዜ በዙሪያዬ ያለው ነገር ሁሉ ህልም ይመስለኛል፤ ህይወትም የማይቀየር ተደጋጋሚ ምስልን እያሳየች እንዳልነቃ አስራኛ…
😢2
Signed AEphrem Getachew
«የእውነትን ትርጉም ብታውቅ አትዋሽም ነበር» ━━✦━━ በጥንታዊቷ የሥልጣኔና የፍልስፍና ምድር ቻይና እንገኛለን። ከኮንፊሺየስ በኋላ በምድሪቱ ስሙ የገነነው የሜንሲየስ ፍልስፍናን በመቆፈር ከእውነት ውሃ ምንጭ እንቅዳ። ለሜንሲየስ ትምህርት ማለት የጠፋብህን አእምሮ ማስመለስ ነው። ያልተማረ ሰው በእሱ ዘንድ ያለው ጥፋት አለመማሩ ሳይሆን «አእምሮው የጠፋ ሰው» መሆኑ ነው። ይኽንንም ሜንሲየስ ባስቀመጠልን ምሳሌ በመመልከት እንጀምር። «ለምሳሌ ከአምስት የቀኝ እጁ ጣቶች ውስጥ አራተኛዋ ሽባ የሆነችና የማትታጠፍና የማትዘረጋ ጣት ያለው ሰው አለ እንበል። የዚህ ሰው ጣት ሕመም ባይኖራት ሥራውንም ለመሥራት ችግር ባትፈጥርበት ነገር…
አቤቱ ይህን ሁሉ መከራ የተቀበልከው ለእኛ ስትል ነውና ማረን ይቅር በለን!🙏🙏🙏 ✝ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን! ✝
❤1
Signed AEphrem Getachew
👁 ቸርነት ወይስ አስመሳይነት👁 የካፒታሊዝም ዋቴ 🤭 Karl Marx በካፒታሊዝምና በቸርነት (charity) መካከል ያለውን ግንኙነት በጥልቀት አስተያየት ሰጥቶበታል፤ እና አመለካከቱ በግልጽ መልኩ በካፒታሊዝም ውስጥ ያለን ቸርነት የሚቃወም ነው። ማርክስ ቸርነትን ለማህበራዊ እኩልነት እንደ እውነተኛ መፍትሄ አድርጎ አይመለከተውም፤ ከዚያ ይልቅ እንደ የcapitalism ጥልቅ መዋቅራዊ ወጥመድ እንጂ። እንዴት? 👇 1. ቸርነት ጊዜያዊ መፍትሄ እንጂ እንደ መሠረታዊ መፍትሄ መወሰድ የለበትም። በማርክሲስት ትንታኔ መሠረት፣ ካፒታሊዝም በሰራተኛው/በወዛደሩ ላይ በሚፈጠር ብዝበዛ (exploitation) የተነሳ የእኩልነት እጥረት መፈጠሩ አይቀርም ይለናል…
❤1
አይደለሁም ብለን የምናስበውና እየሆንን ያለነው ማንነት አንዳንዴ የተለያየ ላይሆን ይችላል። ሌሎች ሰዎች ላይ የምንጠላውን ነገር ለምን እንደምንጠላው በትክክል ካላወቅንና ላለማድረግ ምክንያታዊ እስካልሆንን ድረስ እኛም እናደርገዋለን። ምናልባት ሰዎች ላይ ስናይ የምንጠላው ውስጣችን ማድረግ የሚፈልገውን ግን ደግሞ ያልቻለውን ቢሆንስ? ቢሆንስ ነው! ከማልፈልገው ነገር ይልቅ የምፈልገው ነገር ላይ መጠመድ እንዲለምድብኝ የራሴ አስታዋሽ ነኝ። MUNA
«በህይወት ውስጥ ብቻህን እንደመሆን የከፋ ነገር አለ?። ነገር ግን ያንን ለመገንዘብ ዓመታት ምንአልባትም እድሜ ልክ ይወስዳል። ቢሆንም ሁሌም ያንን በተረዳህበት ሰዓት በጣም ጊዜው ሄዷል። እናም እልሃለሁ በዚች ዓለም በራስ ላይ ከማርፈድ ከመዘግየት በላይ የከፋ ምንም ነገር የለም!።» ―ቡኮውስኪ
Signed AEphrem Getachew
«መስጠም በውሃ ውስጥ መውደቅ ማለት አይደለም። የትኛውም አሳ በዚህ መንገድ መስጠም የሚለው ነገር አይገልጸውም፤ ነገር ግን በአየር ላይ ይሰጥማል። ስለዚህ የመስጠም ትርጉሙ ያንተ ባልሆነ ቦታ ላይ መውደቅ ነው!።» ―አህመድ ካሊድ ተውፊቅ
🔥2
Signed AEphrem Getachew
«ለምንድነው ጨለምተኛ አሳብ የተሸከምከው የሚሉ ሰዎች ብዙ ናቸው። እኔ ግን ጨለምተኛ አይደለሁም ይልቅስ ውሸት የማልወድ እውነተኛ ሰው ነኝ፤ ቢሆንም ግን ያ እውነት ጨለማ ነው!» ―ዶስቶይቭስኪ
❤2
Signed AEphrem Getachew
«እኔ ሁልጊዜ ከመኖር ይልቅ በመሆን ሂደት ላይ ኖሬ የሞትኩ ያልሆንኩ ሰው ነኝ!።»
🔥1
ፈሪሳ ዛሬ ❤❤❤
Video, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Kedam_it. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 22 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቡና ቀዳሚትና መጻሕፍት” (@Kedam_it), 98 subscribers as measured 22 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Kedam_it.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.