Telegram RegisterThe public register of Telegram

Channel

ግጥም ከፊሊሞና ( filimona_21)

@KeFILIMONA

On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry

365subscribers

+0 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001449410231
TypeChannel
Username@KeFILIMONA
Descriptionበየቀኑ ግጥም ከ ፊሊሞና እና ሌሎችንም የጥበብ ስራዎችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። . . ሰበርና አስፈላጊ መረጃዎች፣ አዲስና ጥሩ ሙዚቃዎች አልበሞች፣ ምርጥ ምርጥ ታሪክ ፣ ወግ ፣ ትረካ ፣ pdf . . ይህ የኔ ስፍራ ነው። Join & Share @KeFilimona👈👈👈 ማንኛውንም ሀሳብና አስተያየት በዚህ @FilaHabesha1 👈👈መስጠት ይችላሉ። .
CreatedBetween 1 April 2019 and 30 September 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded7 August 2026
Last confirmed live7 August 2026
Measurements held2
On Telegramt.me/KeFILIMONA

Growth

3657 Aug 2026, 04:06 — 365 subscribers7 Aug 2026, 04:17 — 365 subscribers7 Aug 2026, 04:067 Aug 2026, 04:17
2 measurements taken within a single day. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 364–366 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
7 Aug 2026, 04:17365no change
7 Aug 2026, 04:06365first reading

Engagement

20 posts held, back to 26 November 2024the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 20 April 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

What this channel posts

Photos
82
Videos
7
Links
19

Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 7 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.

Reaction mix

58 reactions across 15 posts, in 9 distinct kinds. The most used accounts for 37.9% of them.

Every reaction kind recorded on the sample, most used first
ReactionCountShareShare, drawn
2237.9%
👏1119.0%
😭58.62%
🙏58.62%
💔46.90%
🥰46.90%
🫡46.90%
🔥23.45%
👍11.72%

No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.

Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.

Coverage. Reactions were read on 15 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 58reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.

Measured over the 20 most recent posts we hold, published 26 November 2024 to 20 April 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.

Recent posts

20 Apr 2026, 18:52 UTC222 views6 reactionsread 7 August 2026

እሱ ፦ በሴት ተከበሀል እኔ ፦ ታዲያ ምን ይገርማል ? እሱ ፦ አፍቃሪ በሽ ነዋ አታጣም እኔ ፦ ለልቤ የምታስፈልገው ግን አትመጣም ። እሱ ፦ እንዴት ? እኔ ፦ ፍቅሬን አላገኘውም ብከበብም በሴት ። ከዘመኑ ጋር እኩል መራመድ ትቷል ልቤ የሄደች ለት የእኔ ያልኳት የነበረችው ቅርቤ ። ዳግም ማፍቀር ዘበት ልቤ ይምላል ሌላው እንድትቀርበት ። በእሷ የልብ ዋንጫ ፍቅርን ተጎንጭቼ ልቤ ሌላዋን ማጣጣም ሀራም ሲለኝ ትቼ አለሁ ላትመጣ ላለመፍቀር ተጎልቼ በሴት ብከበብም እመነኝ ናቸው እህቶቼ ። እሷ አሁን ወልዳለች ግን ነብሴ በፍቅር አሁንም እሷን ታመልካለች ። የሚመለከው አንድ ነው እስከማውቀው እምነቴ ናት እና ልፍቃት የማልችለው ። ሳምናት እኖራለሁ ፀሎቴን

6

Signed F I L I M O N A

23 Mar 2026, 22:48 UTC293 views4 reactionsread 7 August 2026

አለቀስኩኝ ከማርያም ደጃፍ ገለጥኩላት የበደሌን መፅሀፍ ። አነበበቺው አንድ በአንድ ገፄን ግን አልጠላችኝም እንደ ሰው አይታ ጉዴን ። ልጄ ብላኝ አስጠጋቺኝ ነውሬን ሸፍና እየከለለችኝ ። እሷም አለቀሰችልኝ የእኔን ለቅሶ ለልጇ ማንባትን አልተወችም እምባዋ ዛሬም ፈሶ ። እረፍቴ ነሽ ሰላም ድንግል የነብሴ ሀኪም ፤ የኑሮዬን ቁስል የምትፈውሺልኝ እንዳያቂም ። ናት አለም የተገዛሁላት ድክመቴ በዝቷል በደልና ስህተቴ የራኩኝ ከእምነቴ ሚንበረከከው ለምድሩ ሰው ጉልበቴ ማርያም ማርያም ስል ለቅሶዬን አያለሁ ብን ሲል መፅናኛዬ ማርያም … የበደሌን ጉድጓድ ድልድይ ሰርተሽ ያሻገርሺኝ እውነት ሳቄን ወላጅ ድንግል ለእኔ ያለሽኝ ። አስታርቂኝ እናቴ ልጅሽን አማልጂኝ

4

Signed F I L I M O N A

23 Mar 2026, 22:48 UTC227 views2 reactionsread 7 August 2026

አንቺ ሴት ስንቱ ሲያማሽ ሰማሁ ቤት ለቤት ። ስንቱ መውደቅሽን እንደሚፈልግ ደስታሽ እንዲጠወልግ ። ስንቱ እንደሚቀናብሽ ስትታሚ ሰማው ሲደበዝዝ ማንነትሽ ። እሷ ብዛቱ ሱሷ እሷ ክፋት ነው አካሏ ላይ የምታረገው ልብሷ ። እሷ ዘልዛሊት ናት ወንዶች ናቸው ቁርሷ ። ዘለዘሉሽ በተሞረደ አፋቸው ቡና ቁርሱ አረጉሽ ቡና ማጣጫቸው ። እረገሙሽ ቆማ ትቅር ሲሉሽ ተረተሩሽ ቀደው እየሰፋሽ ። እንደምትታሚ ታውቂዋለሽ እነርሱ የሌላቸው አንቺ ስላለሽ ። እሰይ በልጠሻቸው እንድትታይ ፈጣሪሽ አዞልሽ ነው ከእላይ ። ፏ በይ ብልጭ ወሬያቸውን ጆሮ ዳባ ብለሽ አምልጭ ። የጎተቱሽን ናቂ ፈጣሪሽ እንጂ እነሱ አይደሉም ነብስ የዘራብሽ እወቂ ። የበደሉሽ ስለምታንፀባርቂ አን

🥰2

Signed F I L I M O N A

23 Mar 2026, 22:48 UTC166 views2 reactionsread 7 August 2026

ግን እኮ ተረብሻለው 🚶🏻 የወደቀው ዛፍ መንገዱን ነው እየዘጋ የተከፋሁበትን ነገር አየሁ መልስ ስዘነጋ ። የቱ ጋር እንዳመመኝ አልቻልኩም መለየት ምን ሆነሀል ስባል የሆንኩትን ማሳየት ። ስም አጣሁ ለከፋኝ ነገር ቃላት አጣሁ ለሰው ለመናገር ። ግን እኮ ከፍቶኛል ሳቄ ውሸቱን ነው መልኬን ሰርቆብኛል ። ቃላት ሞልቶ ፊደል በዝቶ ለተከፋሁበት ነገር ግን ስያሜ አጣሁ ጠፍቶ ። ምን ሆነሀል መባል ያቃጥላል እንደ ነበልባል ። ለሀዘኔ ስም መስጠት ከበደኝ እንደከፋኝ ጆሮ ሰቶ ማን ነው እኔን የሚረዳኝ ። ብቻ ከፍቶኛል ዲዳ ሲያዝን ያለው መልክ ይታይብኛል ። ሀኪም አያድነውም የተከፋን ሰው ቁስል እኔ እንዳዘንኩ ብናገር ብለፍፈው ብል ። አልቅስ ተደብቀህ ነብሴ

🥰2

Signed F I L I M O N A

23 Mar 2026, 22:48 UTC163 views1 reactionsread 7 August 2026

🌴 ተደገፈው ግንዱን አንተ የግሌ ትከሻ ፤ ከሰው ይበጃል ስሩ ፅኑ ነው መሸሻ ። አይገፈትርም እጅ አብቅሎ ፤ ብትሄድ ታገኘዋለህ ካለበት ተተክሎ ። ሆኖ ያረጀ የሰው ጥላው ሲቀደድ ፤ ለቅሶክ ይመስላቸዋል የመጣው በሳቅ እና በቀልድ ። ለሰልቺ ፍጡር ሰው ፤ ውስጥህን እንዳታውሰው ። ወየሁልህ ! ሳቅ ያስለመድካቸው ሰዎች ፤ ለቅሶክ ፈገግታ ነው ለነሱ ጥርሶች ። ሰው ከምትደገፍ ፤ ይሻልሃል ነብሴ የቆመ ግንድ ብትታቀፍ 🌴 ፊሊ 🫶

👏1

Signed F I L I M O N A

23 Mar 2026, 22:47 UTC146 views3 reactionsread 7 August 2026

🤍 በተስፋ ስንት ቀኔ ጠፋ ። ሞከርኩ ለፋው ለመቀየር ኑሮዬን እየገፋው ። ስወድቅ ስነሳ ስቀስም ጠባሳ ተሸከምኩት ስንቱን የህይወት ሸክም ጠብ አይል ሆነና ኑሮዬ ባላገግም ። ተስፋ አቃለው አጥቼ ሞልተው ቢፈሱብኝ ቢባክኑ ምኞቶቼ ። እደበቃለው ለመርሳት በመጥፎ ስሜት ውስጥ ባይሆንልኝ እቅዴ ቢበላኝ እንደ ምስጥ ። እናቴን ለመካስ ደርሼ በእጄ እንድጠግብ አጉርሻት ቆርሼ ። ለእኔ የሆነችውን ሳስብ እኔ ያልሆንኩላት ይጎዳኛል ሞክሬ ቢከሽፍ ያሰብኩት ፀፀት ሆድ ያብሰኛል ። ሲፈጥረኝ አርጎኝ ደሀ እንዳይወስደኝ ሳልደርስላት የሞት ውሀ ። ግን ተስፋ በሽ ነው ከነብሴ እንደሚክሰኝ አውቃለው ጊዜ ። በሰው ደስታ ልደሰት እስኪሰጠኝ የእኔ ህብስት ። ተመስገን ፈተና

👏3

Signed F I L I M O N A

23 Mar 2026, 22:47 UTC141 views2 reactionsread 7 August 2026

ላትመጪ የተፃፈ ግጥም ። ፊሊ 🫶 የማይመጣን ሲጠብቅ ህይወቱ ያረጀ የኖረ አውቃለሁ እድሜውን የፈጀ ። አውቃለሁ የኖረ ተስፋ አድርጎ ተስፋው የከሰረ ። ማርያምን እልሻለሁ እኔም መጠበቅ ጀምሬልሻለሁ ። አውቃለሁ እንደማትመጪ የልብ ደጄን እንደማትረግጪ ። የልጅነቴ ትለን ነበር አይለያቹ እቴቴ ። የሰው መሆንሽ እያየሁ የምጠብቅሽ ፍቅርሽ ክታብ ሆኖ ስለማልኩ ላልለይሽ ። እቴትዬ እኔ አለሁ በቦታዬ ። እንድትመጪ አይደለም የምጠብቀው ስለማትመጪ ቶሎ ለማርጀት ነው ። በአንድ አንቺ ኖሮ ለማለፍ ምያለሁ ሌላ እንስት አልሻም ማርያምን ብያለሁ ። የማይመለስ መልስ የለውም እና ጥያቄ የማይመጣን እጠብቃለሁ አውቄ ። በቃል ታስሮ በቃልኪዳን ባህር የዋኘ የጠበቀ

😭2

Signed F I L I M O N A

23 Mar 2026, 22:47 UTC173 views5 reactionsread 7 August 2026

እሷ ፦ ወለድኩኝ እኔ ፦ እኔ አንቺን እየጠበኩኝ ። እሷ ፦ እረሳኸው ቆየን እኮ ከተለያየን.. እኔ ፦ የምትመጪ መስሎኝ ነበር ይቅር ተባብለን እሷ ፦ ባይሆን ጠይቀኝ ክርስትናውንም ድረስ.. እኔ ፦ ጠራሽኝ በቃ ገንፎ እንድቀምስ ? እንኳን ማርያም አንቺን ማረች እኔን እያሳመመች ። እደርሳለሁ ልጠይቅሽ ይሁን እመጣለሁ ፤ ካንቺ ልጅ እንዲኖረኝ ግን እስከዛሬ ተመኝቻለሁ ። አልገርምም 😢 እንኳን ማርያም ማረችሽ ልል ነው እኔ ብታመምም ማግባትሽን ሳላውቅ ቀለበት ማሰርሽን ፤ ይገርማል መስማቴ ፀንሰሽ መውለድሽን ። ይሁን.. እንኳን ደስ አለህ በይልኝ ያ ባልሽን ጠባቂ ነበር በይው ከጠየቀኝ ሙሽራው ልብሽን ። ምን ተክቼ ልርሳሽ ? ለልጅሽ አባት መልኩን እ

💔41

Signed F I L I M O N A

1 Mar 2026, 21:45 UTC270 viewsread 7 August 2026
Video

Video, posted without a caption

Signed F I L I M O N A

12 Dec 2025, 00:07 UTC465 views3 reactionsread 7 August 2026
File

File, posted without a caption

😭3

Signed F I L I M O N A

12 Dec 2025, 00:03 UTC449 views1 reactionsread 7 August 2026
File

File, posted without a caption

🔥1

Signed F I L I M O N A

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @KeFILIMONA. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 7 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ግጥም ከፊሊሞና ( filimona_21)” (@KeFILIMONA), 365 subscribers as measured 7 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/KeFILIMONA.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.