https://youtu.be/gD2yQ0G7X28
Signed Success!!!
Channel
@JUMJk_Da3wa
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
10subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001420602626 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @JUMJk_Da3wa |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 12 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/JUMJk_Da3wa |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Aug 2026, 09:02 | 10 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:04 | 10 | first reading |
20 posts held, back to 21 December 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 9 April 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 12 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
https://youtu.be/gD2yQ0G7X28
Signed Success!!!
Aselamualayekum worahmetullahi wibarekatuh ye zare da'awam ezih link lay tagengalachu !!!!!
Signed Success!!!
በየቀኑ በዓለም ደረጃ 158 ሺህ ሰዎች እንደሚሞቱ ታውቃለህ!?… ነገ ከሚሞቱት በርካታ ሰዎች አንዱ አንተ እንዳትሆን ማድረግ የሚችል ኃይል ይኖር ይሆን?!… በፍፁም አንተን ከቀንህ የሚያስቀር አንድም ኃይል የለም! ስለዚህ አንተ የዛሬህ ልጅ የዛሬህን ሐቅ ጠብቅ! ያሳለፍከው የረመዳን ቀናት የተሰናከሉ ቢሆን እንኳን ከዛሬ መነሳት ትችላለህ! ደግሞ የቀሩት ቀናቶች ውስጥ ያለው የረመዳን ችሮታ ከቀደሙት በላይ ቢሆንስ ምን አሳወቀህ?!…
Signed Amir Awol
🍂 ረመዷንን በእውቀት ለመቀበል ➣ ክፍል ➎ 🔻ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት የእነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተለይም ለሊቶችን ታላቅ ደረጃ የሚሰጣቸው ስለመሆኑ የተለያዩ ነጥቦችን ማንሳት ቢቻልም ዋና ዋናዎቹን ለመጠቆም፡ የረመዳን ወር ታላቅ ወር መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ ስለታላቅነቱም ብዙ ሳንሰማ ወይም ሳናነብ አልቀረን ይሆናል፡፡ የረመዳን ወር የላቀ ታላቅ ወር እንደመሆኑ ሁሉ ከቀናቶቹና ከለሊቶቹ የመጨረሻዎቹ አስሩ ለየት ያለ ቦታ ሊሰጣቸው የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተለይም ለሊቶች ታላቅ ደረጃ ልንሰጠቸው እንደሚገባ የሚያመለክቱ የተወሰኑ ነጥቦችን በአጭሩ ለመጥቀስ እወዳለሁ፡፡ አንደኛ፡- የአላህ መልዕክተኛ በነ…
Signed Amir Awol
................ pinned Deleted message
................ pinned Deleted message
🌺ይጠቅምሻል🌺 ========================= ይነበብ ይነብብ ሴት ልጅ ፊቷን ከማን ከማን ነው መሸፈን ያለባት ? ኢማም ኢብኑ ባዝ ከተጠየቋቸው ጥያቄዎች ውስጥ አንዲት እህት ብዙ ጥያቄዎችን ጠይቃቸዋለች ከጥያቄዎቿም መሃል አንደኛው እንዲህ ይላል :- " ሴት ልጅ ፊቷን ከማን ከማን ነው መሸፈን ግድ የሚልባት ?" ምላሽ:- የተሻለውና ትክክለኛው የዑለሞች ንግግር የሚለው ሴት ልጅ ከባዕድ (ከአጅነቢይ) ወንዶች ሁሉ መሸፈን ግድ ይላታል ። ምናልባት ባዕዱ ወንድ የአጎቷ ልጅም ቢሆን የአክስቷ ልጅ ወይም ጎረቤትም ቢሆን ሌላም መሸፈን ግድ ይላታል ። አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ በነብዩ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ግዜ የነበሩ እና ከዚያም ቦሃ…
Signed Yesuf Adem
🍂የፈጅር (የሱብሕ) ሶላት ትሩፋቶች እና ፈጅርን አለመስገድ ያለው አደጋ ➀. ፈጅርን ስገድና በአላህ ጥበቃ ስር ሁን፡፡ ነብዩ ሶለላሁ ﷺ “ሱብሕን የሰገደ በአላህ ጥበቃ ስር ነው” ብለዋል፡፡[ሙስሊም] ➁. ፈጅርን ስገድ ሌሊቱን በሶላት እንደቆምክ ይቆጠርልሃልና፡፡ ነብዩ ﷺ “ዒሻእን በጀማዐህ የሰገደ ግማሽ ሌሊትን በሶላት እንደቆመ ነው፡፡ ሱብሕን በጀማዐህ የሰገደ ደግሞ ሌሊቱን በሙሉ እንደቆመ ነው” ይላሉ፡፡ [ሙስሊም] ➂. ሱብሕን ስገድ እራስህን ከሙናፊቆች መገለጫ አፅዳ፡፡ ነብዩ ﷺ “በሙናፊቆች ላይ እንደፈጀር እና ዒሻእ ሶላት የሚከብድ የለም” ይላሉ፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] ➃. ፈጅርን ስገድ ለጭንቅ ቀን ብርሃን ይሆንሃልና፡፡ ነብዩ ﷺ “በጨለማዎች ወ…
Signed Amir Awol
🌺የጁምዓ ቀን ማስታወሻዎች 🔰 [ኢንሻ አሏህ ዛሬ ጁሙዓ ነው ] 💐የጁሙአ ቀን ደረጃ💐 ( ابن القيم) 🌺ኢብኑል ቀይም አል ጀዉዚያህ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦ ⓵« 🍥🍭የጁምዓ ቀን ተመላላሽ ባዕል ነው አይሁዳንና ነሷራን ለመቃረንና በዚህ ቀን የተለዩ በሆኑ ኢባዳዎች ላይ እንዲጠነክር ሲባል ብቻውን መፆም ሀራም ይሆናል። ⓶«የ🍥🍭ጁምአ ቀን በጀነት አሏህ ለጀነት ሰወች ግልፅ የሚሆንበት ቀን ነው። قال تعالي አሏህ እንዲህ አለ፦ ﻭَﻟَﺪَﻳْﻨَﺎ ﻣَﺰِﻳﺪٌ ከኛ ጋ ጭማሬ አለ ﻗﺎﻝ ﺃﻧﺲ - ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ 🍫🍬አነስ ረዲየሏሁ አንሁ ይህን አንቀፅ በተመለከተ እንዲህ አለ፦ ﻳﺘﺠﻠﻰ ﻟﻬﻢ ﻓﻲ ﻛﻞ ﺟﻤﻌﺔ (በየ ጁምአ ቀን ለጀነት …
Signed Yesuf Adem
«☞ስላንተ ከአላህ በቀር ማንም የማያውቀው ሚስጥር... ! አንዳንዶች ዘንድ ቅዱስ ሌሎች ዘንድ ደግሞ እርኩስ ሰው ተደርገህ ልትታሰብ ትችላለህ፤ ነገር ግን ከማንም በላይ ስለ ማንነትህ አንተ በተሻለ ታውቃለህ! قال تعالى: ﴿بل الإنسان على نفسه بصيرة﴾ {በእርግጥም ሰው በነፍሱ ላይ አስረጅ ነው።} አልቂያማህ 14 ስለዚህም፤ የሰዎች ሙገሳ አይሸንግልህ ወቀሳ እና ስም ማጥፋትም ስሜትህን አይጉዳው፤ ይኸውልህ! [ከጌታህ ጋር ያለህ ግንኙነት] ስለ አንተ ማንም የማያውቀው ሚስጥር ነው። በዱንያም ሆነ በአኼራ ደስተኛ ለመሆን ከፈለክ፤ ከጌታህ ጋር ያለህ ትስስር ያማረ ይሆን ዘንድ ጥረት አድርግ። የአላህን ውዴታ ማግኘት ከቻልክ እ…
Signed Private📍
ከሰለፎች ስነ-ምግባር ኢኽላስ ነው ——— በእውቀትና በተግባራቸው ለአላህ ብቻ ብለው (ኢኽላስ) ማብዛታቸውና በስራቸው ውስጥ ሪያእ (ይዩልኝ ይስሙልኝ) እንዳይቀላቀልባቸው መፍራታቸው ነው!! أَلَا لِلَّهِ الدِّينُ الْخَالِصُ ۚ {ንቁ! ፍፁም ጥርት ያለው ሃይማኖት ለአላህ ብቻ ነው።} አዝ-ዙመር 4 የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ:- “አላህ ለርሱ ብቻ ተብሎ ጥርት ባለ መልኩ ያልተሰራን ስራ የእርሱ ፊት ታስቦበት ካልሆነ አይቀበለውም።” ነሳኢይ ዘግበውታል ሀዲሱም አልባኒ ትክክለኛ (ሶሂህ) ነው ብለዋል። ↪️ ኢብራሂም አት-ተይሚ እንዲህ ይሉ ነበር:- «ስራን ጥርት አድርጎ ለአላህ ብቻ ብሎ የሚሰራ ሰው ማለት መልካም ስራውን ልክ ጥ…
Signed Private📍
📜🖌__|| Badhaasoota Namoota Salaata Fajrii Jama'aan Masjiidatti Salaatuu irratti Eeggatani🌸. 📜🖌__||°° Namni tokkolleen Gammachiistuulee Nabiyyichaa صلى الله وسلّم عليه kana kan Dubbise Kan Salaata Subhii (jama'aan Salaatuu) irraa rafu Ni jira jedhee hin yaadu. 🌸.__||°. Badhaasni Jalqabaa Guyyaa Qiyaamaa Ifaa Guutuu ta'e Argachuu isaanii. ⭕Rasuulli Sallallaahu aleeyhi wasallam akkana Jedhan " Namoota Dukkana keessa …
Signed Amir Awol
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @JUMJk_Da3wa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“................” (@JUMJk_Da3wa), 10 subscribers as measured 12 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/JUMJk_Da3wa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.