7 Aug 2026, 09:47 UTC70 views7 reactionsread 8 August 2026 እስቲ ኑሮ ኑሮዋን ፤አዎ አትከልሉኝ እርሷን አሳዩኝ ።
ወንድ የሆነ ሰው እስቲ መሬት ላይ አውርዶ ኖሮ ያሳየን ፤Period!
አቤት ምላስ፣አቤት ልፍለፋ፣አቤት ቀላሉን ነገር ቆልሎ ታዕምር እየተናገሩ ማስመሰል፥ለፉሩሽካ ሀሳብ ፊሽካ ማስነፋት...
ዛሬም፣ነገም ፣ሁሌም እላለው simplicity is the ultimate sophistication !!
የተወሳሰበ ነገር ብዙ ግዜ ግልብነት ና ገለባነት አይጠፋውም ።
ትንሽ ወሬ ብዙ ስራ!!
✍️ሜሮን አለማየሁ ኪቲላ
@JALSMyF
👍7
Signed Meron Alemayehu
1 Aug 2026, 10:23 UTC166 views6 reactionsread 8 August 2026 how beautiful is that ;having a long and longer break,
ቤት ውስጥ መክረም(መዋል ማደር) ባዘወተራችሁ ቁጥር ውጭ መውጣት እንዴት ነው የሚከብደው ፤ሲብስ ደግሞ ከመኝታ ክፍል ወደ ሳሎን ለመሄድ ራሱ(ምግብ ደርሷል ፣እንግዳ መጥቷል ..)ወዘተ የሚሉ ብዙ motivational contents መስማት ያስፈልጋችኋል ።
ሁሌም ጥንክርክር ብሎ መስራት ፣ላይ ታች ማለት ideal አይደለም ።አንዳንዴ ለድካማችን እድል ና ግዜ እየሰጠን ከዚህ አለም ድካም ከሞት በፊት ማረፍ ጥሩ ነው 😊
✍️ሜሮን አለማየሁ ኪቲላ
@JALSMyF
🤗5❤1
Signed Meron Alemayehu
29 Jul 2026, 20:17 UTC149 views6 reactionsread 8 August 2026 ከሰው ጋር በመኖር ውስጥ የሚገኙት በረከቶች ሁሉ መልካም ቢሆኑም ከውስጥ ሰላም ጋር ግን አይወዳደሩም ።
ብቸኝነት ምን ቢከብድም ፥ከራስ ዝቅ ብሎ ፣ከህሊና ጎድሎ ከመኖር ግን አይብስም ።
የህይወት መርህ በምን ይሸጣል ??? በድምጽ ና በህዝብ ብዛትስ ይለወጣል እንዴዴ??
ዝንተ ዓለም ለብቻ መቅረት ክብር አይደለም ወይ ራስን ለማይረባ ረብ፣አንቱታ፣ተድላ፣ተቀባይነት፣ሆይሆይታ እየሸራረፉ ከመሸጥ?!!
ብዙውን እየሸኘን ፣ጥቂቱን እያቆየን ከብዙው ደግሞ እየሸሸን እንኖራለን እስካለን !!
በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን ለሄዱትም ለቆዩትም ብርቱ ፍቅር በልባችን አለን !
✍️ሜሮን አለማየሁ ኪቲላ
@JALSMyF
❤5🥰1
Signed Meron Alemayehu
26 Jul 2026, 17:53 UTC240 views6 reactionsread 8 August 2026 ጨዋነት የሚጎድለው ጥበባዊ አገላለጽ ያስጠላኛል ።
አዎ ስነ-ጽሑፍ ነፃነት ይፈልጋል ፣ ነፃ ያልሆነ አዕምሮ ሀሳብ መፍጠር ፣መፈላሰፍ መቻሉን አብዝቼ እጠራጠራለሁ ።ነገር ግን ጨዋነት የሚጎድለው ብዕር ያስጠላኛል ። "ጥበብህን እዛው ቀቅለህ.... " በይው በይው ያሰኘኛል ።ታዲያ እኔ አሁን እንዲህ ያለውን ዓ.ነ ጨርሼ ብፅፈው ራሱ አይደብርም ?? ሺ ግዜ አንባቢ ባያነብ ፤አድማጭም ባያዳምጥ ይሻላል ።
ጥበብ ጨዋ ነው ፤አታባልጉት !!!
✍ሜሮን አለማየሁ ኪቲላ
@JALSMyF
❤3👍3
Signed Meron Alemayehu
24 Jul 2026, 09:49 UTC251 views13 reactionsread 8 August 2026 ፍቅር ቁጥር አይችልም 💙 !!
በደልንም ፣ ውለታንም አይቆጥርም ። ለዛ ነው መስጠትም ፥መቀበልም የሚያውቅበት ፤ ማይተናነቀው ።
✍️ሜሮን አለማየሁ ኪቲላ
@JALSMyF
🥰8👍5
Signed Meron Alemayehu
22 Jul 2026, 22:57 UTC268 views17 reactionsread 8 August 2026 Maybe I have not told you this because I have so much respect for you... or maybe because I thought we both have our own religion, and I assumed it was a way of respecting boundaries... or maybe I was treating this truth as just one part of life rather than the source of life... or maybe I was trying to act like a cool person... or whatever other reason I might have had for not telling you that JESUS IS THE ONLY SAVI…
❤16👍1
Signed Meron Alemayehu
16 Jul 2026, 09:32 UTC271 views8 reactionsread 8 August 2026 አልረሳኋችሁም !!
አዎ እየጠፋሁ ነው ግን የአዲስ ተመራቂ ነገር እንደምታውቁት ነው ..ሀሳቡ ብዙ ነው ። ስራውስ አልጠፋም ነበር የከበደን ራስን ና ፍላጎትን ፈልጎ ማግኘት ነው ፤ለብሩ ተብሎ የሚጀመር ስራ እኔነትን ይዞ ሊጠፋ ይችል ይሆናል ና ምንም እንኳ ገንዘቡን ብንሻውም መጀመሪያ ግን ህሊናችንን በvalue ና standard ማሰልጠን ያስፈልጋል ። የቱ ጋ ብንሆን ደስ እንደሚለን ና ሌሎችንም መጥቀም እንደምንችል በጌታ እርዳታ ለማግኘት በመሞከር ላይ ነን ። If you truly love me and you want me to coninue doing the plans I have in mind with you Guys keep me in your prayers ,specia…
❤8
Signed Meron Alemayehu
12 Jul 2026, 10:44 UTC325 views7 reactionsread 8 August 2026 መምሰል ከፈለጋችሁ ወይ ክርስቶስን አልያም ቅዱስ ጳውሎስን ምሰሉ!!እነርሱን መምሰል ከከበዳችሁ..ካቃታችሁ ካቃታችሁ ግን በቃ ራሳችሁን ምሰሉ እንጂ ሌላን ሰው ለመምሰል አትድከሙ ።(የመጨረሻ አላማችሁ አድርጋችሁ ማለቴ ነው እንጂ በእድገት ሂደት ውስጥ የአንዳንድ ሰዎች ተፅዕኖ ሊያርፍ እንደሚችል አይዘነጋም!!)
✍ሜሮን አለማየሁ ኪቲላ
@JALSMyF
❤7
Signed Meron Alemayehu
11 Jul 2026, 17:07 UTC372 views13 reactionsread 8 August 2026 እንደተባባልነው I have no plan to continue sharing my thoughts over here ,we would rather start taking steps very soon tho the day is not not decided yet,Till then ግን በጣም አጥር ምጥን ያሉ ቁም ነገሮችን ልንገራችሁ ።
1)over dramatic በመሆን ውስጥ I mean ነገሮችን አወሳስቦ(over sophisticate) በማድረግ ሂደት ውስጥ ብዙ superficiality እንዳለ ጠርጥሩ!
2)እንደኛ ድህነት ጥግርር ባደረገው ማህበረሰብ ውስጥ ለfresh graduate ወይም ለማንኛውም ስራ ፈላጊ ፣ስራ ከማግኘት በላይ አስቸጋሪው ና ከባዱ ነገር ራስን ና ፍላጎትን ፈልጎ ማግኘ…
👍11❤2
Signed Meron Alemayehu
4 Jul 2026, 10:06 UTC345 views12 reactionsread 8 August 2026 ሰላም ለሀገራችን !
ከምስራቅ እስከ ምዕራብ።
ከሰሜን እስከ ደቡብ።
ትምህርት ቤት መሄድ እየፈለገ ጦር ሜዳ የሚሰደድ ወንድም እስከማይኖር ፣ልጇን አጥታ በሀዘን ሲቃ የምትማቅቅ እናት እስከማትኖር ፣ አባት ቤተሰቡን ከሞት፣ከረሀብ፣ከፍርሀት መከላከል አቅቶት እርባና ቢስነት እንዳይሰማው እስክናደርግ ድረስ ፣የምትደፈር ሴት እስከማትኖር ድረስ ፣ የሰው ነፍስ ዋጋ እስከሚያገኝ ድረስ
እባካችሁ እባካችሁ Let's start to do something!!
show me you really care ,This has nothing to do with politics This is Genuinly a call to humanity!
Let's say NO to war !
በቃ ጦርነት
በቃ …
❤8🕊4
Signed Meron Alemayehu
3 Jul 2026, 09:25 UTC293 viewsread 8 August 2026 Please Go and check out the video and like,comment and share if you actually think it is helpful and I encourage you all to take a part for being a voice for peace.I believe you Guys will do.
✍Meron Alemayehu Kitila
@JALSMyF
Signed Meron Alemayehu
3 Jul 2026, 09:11 UTC389 viewsread 8 August 2026 Check out Meron Alemayehu Kitila's video! #TikTok https://vm.tiktok.com/ZSCXMsUPb/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
Signed Meron Alemayehu
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @JALSMyF. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.