27 Jul 2026, 10:58 UTC22 views2 reactionsread 7 August 2026 Wordን ወደ pdf፣ pdfን ወደ word፣ wordን ወደ ppt፣ pptን ወደ word፣ pdfን ወደ ppt፣ pptን ወደ pdf መቀየር ከፈለጋችሁ እነዚህን ድረገፆች መጠቀም ትችላላችሁ።
⚫ zamzar.com
⚫ smallpdf.com
⚫ ilovepdf.com
እነዚህን የመሳሰሉ የተለያዩ ጥቅም ያላቸው ምርጥ ምርጥ ከ800ና ከ400 በላይ ድረገፆችን የያዙ ebook click አድርጋችሁ ማግኘት ትችልላችሁ።
@Infotic
@Infotic
👍2
21 Jul 2026, 16:34 UTC32 views3 reactionsread 7 August 2026 የተለያዩ ስራዎችን ለመስራት የሚያስችሉን በጣም ጠቃሚ የሆኑ የGoogle ፕላትፎርሞችና ሊንካቸው
⚫ docs.new = cloud and Web based word processor used to create, edit and share documents.
⚫ slides.new = Cloud and web based presentation program.
⚫ sheets.new = Web based spreadsheet program
⚫ meet.new = Secure video conferencing platform.
⚫ forms.new = Easley create surveys and data collection.
⚫ keep.google.com = note-taking and to-do list
⚫ classroom.g…
👍3
11 Jul 2026, 16:23 UTC51 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
የንግድ ባንክ አፕሊኬሽን ለመክፈት ስትሞክሩ እንደዚህ "Suspicious Accessibility Service" እያለ አልከፍት ካላችሁ ለማስተካከል
⚫Settings ውስጥ ግቡና Accessibility የሚለውን ምረጡ።
⚫Installed Apps ውስጥ ስትገቡ ከተዘረዘሩት አፕሊኬሽኖች ውስጥ On የሆነ ካለ Off አድርጋችሁ ውጡ።
የከፈታችሁትን CBE አፕሊኬሽን ዘግታችሁ እንደገና ስትከፍቱት ይሰራላችኋል።
@Infotic
❤2👍2
1 Jul 2026, 16:13 UTC56 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
WhatsApp የUsername feature ጀምሯል።
ከዚህ በፊት በWhatsApp ከሰዎች ጋር communicate ለማድረግ ስልክ ቁጥር መስጠት ግዴታ ነበር። ከዛሬ ጀምሮ ግን ልክ እንደ ቴሌግራም username create ማድረግ እንችላለን።
ይህንንም ለማድረግ WhatsApp ከፍተን settings ውስጥ ከገባን በኋላ Account - Username ከዛ የምትፈልጉትን username መስጠት ትችላላችሁ።
@Infotic
👍3🔥1
1 Jul 2026, 04:02 UTC52 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው።
ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ @pic ብላችሁ search ካደረጋችሁ በኋላ search ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ search ማድረግ ትችላላችሁ።
እነዚህም የሚከተሉት ናቸው።
@gif Search and send GIFs
@vid Search/send YouTube videos
@youtube Search/send YouTube videos
@pic Search/send pictures
@bing Search/send Bing images
@wiki Search/send Wikipedia…
👍3❤1
10 Jun 2026, 18:07 UTC70 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨
ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት …
👍2🙏2
Channel name was changed to «Tech Info»
22 May 2026, 19:27 UTC85 views3 reactionsread 7 August 2026 አዲሱን ግሩፓችንን ይቀላቀሉን በዚህ ግሩፕ የፈለጉትን ጥያቄ መጠየቅ እንዲሁም በቴክ ዙሪያ ሀሳቦችን አንስተው መወያየት ይችላሉ👇
@Infotic_Group2
@Infotic_Group2
👏2👍1
22 May 2026, 19:23 UTC93 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
ለተማሪዎች የሚሆኑ ጠቃሚ ዌብሳይቶች
✔️https://chatpdf.com : Allows you to talk to any PDF.
✔️https://elementsofai.com : Free AI fundamentals course.
✔️https://befunky.com : Photo editing and design.
✔️ https://z-library.sk/ : Large digital library with millions of ebooks and academic materials.
✔️https://tinkercad.com : Web-based 3D design and coding app.
✔️ https://Molview.org : An interactive tool for drawing and visualizing 2D…
👍2❤1
Posted without readable text
25 Mar 2026, 07:57 UTC97 views1 reactionsread 7 August 2026 ✅ የቴሌግራም ኮድ በSMS አለመምጣት ችግር እና መፍትሄዎቹ
✅ ይህ ችግር በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ የቴሌግራም ተጠቃሚዎችን እያጋጠመ ያለ ጉዳይ ነው። በተለይ አዲስ ስልክ ቀይረው ወይም አፕሊኬሽኑን አጥፍተው ለመግባት ለሚሞክሩ ሰዎች SMS አለመምጣት በጣም የተለመደ ሆኗል።
✅ ችግሩን ለመፍታት እና ምክንያቱን ለመረዳት እነዚህን 5 ዋና ዋና መፍትሄዎች እና ምክንያቶች በዝርዝር ይመልከቱ።
✅ 1. የመጀመሪያው እና ዋናው ምክንያት፡ "በሌላ መሳሪያ ላይ ተልኳል" (Check Other Devices): ቴሌግራም አሁን የሚከተለውን ፖሊሲ በስፋት እየተገበረ ነው፡ ኮዱን በ SMS ከመላኩ በፊት፣ አስቀድሞ በከፈቱት ሌላ መሳሪያ …
❤1
25 Mar 2026, 07:57 UTC125 views3 reactionsread 7 August 2026 ✅ 4. ቁጥርዎ ታግዶ (Banned) ይሆን?
በጣም አልፎ አልፎ፣ ቁጥርዎ በቴሌግራም "Banned" ተደርጎ ሊሆን ይችላል። ይህ የሚሆነው በቴሌግራም ህግ መሰረት አጠራጣሪ እንቅስቃሴ ከታየ ነው።
✅ ማረጋገጫ፡
⏺ ሌላ ሰው ስልክ ላይ የእርስዎን ቁጥር ሴቭ አድርጎ ቴሌግራም ላይ ሲፈልገው ይወጣል ወይስ አይወጣም? ፈጽሞ ካልወጣ ቁጥሩ ከሲስተም ታግዶ ሊሆን ይችላል።
⏺ በዚህ ጊዜ ወደ ቴሌግራም ድጋፍ ሰጪ (Support) ኢሜይል መላክ ብቻ ነው መፍትሄው።
✅ 5. ጊዜያዊ መፍትሄ (አዲስ ሲም)
ቴሌግራም በአስቸኳይ የሚፈልጉት ከሆነ እና ከላይ ያሉት በሙሉ ካልሰሩ፣ ብቸኛው አማራጭ፡
⏺ በአቅራቢያዎ ካለ ሱቅ አዲስ ሲም ካርድ (በ15 ወይም 20 ብር) ገዝተው…
👍2🙏1
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @Infotic. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.