17 Jun 2026, 05:32 UTC111 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @beTibeb_InPhoto
ምዝገባ ተጀምሯል!
በጥበብ ኢስላማዊ ማህበር ለመጪው ክረምት ልዩ መርሃ-ግብርን አዘጋጅቶላቹሀል።
✨ የቁርአን ንባብ
✨ የሐዲስ እና የሲራ ትምህርቶች
✨ መሰረታዊ የአቂዳህ እና የፊቂህ ግንዛቤ
✨ የአረብኛ ቋንቋ ስልጠና
✨ በተጨማሪም፦ የህይወት ክህሎት እና ሙያዊ ስልጠናዎችን አካቶ ወደናንተ ይደርሳል::
ፈጥነው ይመዝገቡ፤ ቦታው ውስን ነው!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ጎግል ፎርም ይጠቀሙ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfkvCyhMcx-02UCL7iuw1CAUt7FyA3PL4sMCO9jVltZTjqBJw/viewform?usp=publish-editor
ለበለጠ መረጃ
📞 0904438888 ይደውሉልን
📍አድራሻ: ቄራ: ዲታሞ ህንፃ …
❤1
16 May 2026, 06:46 UTC192 views2 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @beTibeb_InPhoto
በሁለት ድክመቶች መኃል ስለሚገኘው የወጣትነት ብርታት የምናወጋበት ልዩ የመፅሀፍ ዳሰሳ
ለመሳተፍ ይህን👇 ቅጽ ይሙሉ
https://forms.gle/KzCcXA5N5jbxCwDZA
የመፅሀፍ ርዕስ:- ወጣትነት
ዳሰሳ አቅራቢ:- ኑርአህመድ መንሱር
ቀን:- ግንቦት 09፣ 2018 ዓ.ል
ቦታ:- ቄራ ዲታሞ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
#የመፅሀፍ_ዳሰሳ
❤2
18 Mar 2026, 15:05 UTC349 views3 reactionsread 6 August 2026 BREAKING NEWS || The Shawwal crescent has NOT been witnessed in Saudi Arabia. Tomorrow, Thursday, is the thirtieth and final day of Ramadan 1447 H, and Friday, 20 March 2026 will be the day of Eid Al Fitr.
عاجل | عدم ثبوت هلال شهر شوال في المملكة ويوم غدٍ الخميس هو المكمّل لشهر رمضان المبارك ثلاثين يومًا، والجمعة هو عيد الفطر المبارك لهذا العام 1447هـ
@haramain
👍2❤1
18 Mar 2026, 14:59 UTC318 views0 reactionsread 6 August 2026 ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ቁርጣችንን እናውቃለን ☺️
18 Mar 2026, 04:07 UTC321 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ዘካቱል ፊጥር የተደነገገበትን ምክንያቱ ሲገልፁ "ለፆመኛ ንፅህና ለምስኪን ምግብ እንዲሆን የተደነገገ ነው" ብለዋል
{ኢብኑ ዐባስ ዘግበውታል}
#ረመዳን_29
@IQRAAAE
❤6👏1
17 Mar 2026, 08:50 UTC395 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
{فَقُلۡتُ ٱسۡتَغۡفِرُواْ رَبَّكُمۡ إِنَّهُۥ كَانَ غَفَّارٗا☆يُرۡسِلِ ٱلسَّمَآءَ عَلَيۡكُم مِّدۡرَارٗا☆وَيُمۡدِدۡكُم بِأَمۡوَٰلٖ وَبَنِينَ وَيَجۡعَل لَّكُمۡ جَنَّٰتٖ وَيَجۡعَل لَّكُمۡ أَنۡهَٰرٗا☆}
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡*በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡*በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡» [ኑህ:10-12]
🌟ኢስቲግፋር (ምህረትን መለመን):- የብዙ ኸይራት እና ችሮታዎች በር መክፈቻ ነው።
…
❤4
12 Mar 2026, 03:01 UTC205 views5 reactionsread 6 August 2026 Photo
{وَإِذْ تَأَذَّنَ رَبُّكُمْ لَئِن شَكَرْتُمْ لَأَزِيدَنَّكُمْ ۖ وَلَئِن كَفَرْتُمْ إِنَّ عَذَابِى لَشَدِيدٌۭ}
ጌታችሁም" ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላቹሀለው ብትክዱም (እቀጣቹሃለው) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና" በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ) ።
{ሱረቱል ኢብራሂም_7 }
#ረመዳን_23
@IQRAAAE
❤5
11 Mar 2026, 02:00 UTC224 views2 reactionsread 6 August 2026 Photo
በየቀኑ ሁለት መላኢካዎች ከሰማይ ይወርዳሉ ከመካከላቸው "አላህ ሆይ! ለለገሰ ሰው ምትክን ስጠው" ሌላኛውም ( መላኢካ)"አላህ ሆይ !የከለከለውን ኪሳራ ስጠው "ይላል።
(ቡኻሪ)
#ረመዳን_22
@IQRAAAE
❤2
10 Mar 2026, 02:59 UTC343 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
በቀድር ለሊት ከአላህ ምንዳን በመሻት ኢባዳን (አምልኮን)የፈፀመ ሰው ያለፈው ወንጀሉ ሁሉ ይማርለታል ።የረመዳንን ወርን በተሟላ ኒያና ከአላህ ምንዳን በመሻት የጾመ ሰው ከአላህ ከፍ ያለ ምንዳ ይቸረዋል።ያለፈ ሀጢያቱም ይማርለታል ።
(ቡኻሪ)
#ረመዳን_21
@IQRAAAE
🥰4
10 Mar 2026, 01:25 UTC151 viewsread 6 August 2026 Video
❤❤❤
@IQRAAAE
9 Mar 2026, 05:32 UTC322 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
በረመዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ውስጥ ነብዩ(ሰዐወ) በሌሎች (ቀናት) የማይታገሉትን ይታገሉ ነበር ። (በኢባዳ ይበልጥ ይበረቱ ነበር)
💌 ረመዳን አንድ ሁለት እየተባለ ሃያ ደርሰ😔 ያለፉት ቀናት ከቀሩት በለጡ የጊዜው መፍጠን የረመዳን መሮጥ ያላስገረመው የለም አላህ በራህመቱ ያለፈውን ከተጠቀሙበት የሚመጣውን ከሚጠቀሙበት ያድርገን🤲
#ረመዳን_20
@IQRAAAE
🥰4
8 Mar 2026, 05:48 UTC144 views7 reactionsread 6 August 2026 Photo
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِى عَنِّى فَإِنِّى قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا۟ لِى وَلْيُؤْمِنُوا۟ بِى لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ
ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡
And when My servants ask you, [O Muhammad], concerning Me - indeed I am near. I respond to the invocation of the supplicant when he calls upon …
❤7
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @IQRAAAE. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.