21 Oct 2021, 03:45 UTC832 viewsread 9 August 2026 አሰላሙዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ለሁላችንም የምትሆን ማስታዎሻ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
እንደሚታወቀው የሀዋሳ ሪፈራል ሰርክል ተማሪዎች መስጅድን ለመታደግ ብዙ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል!
አሁንም የቀረንን የገንዘብ መጠን ለመጨረስ የተሰጠን የጊዜ ገደብ ከመጠናቀቁ በፊት......
ሁላችንንም አሳታፊ በሆነ መልኩ በአላህ ፈቃድ የፊታችን ጁሙዓ ጥቅምት 12/02/2014 ዓ.ል ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ #የኦን_ላይን የኒያ ዘመቻ ተዘጋጅቷል!!
ውድ ወንድምና እህቶች!! ሁላችንም ይህን የአላህን ቤት አላህ ከሰጠን ሲሳይ ላይ በቻልነው መጠን በማውጣት እንታደገው።
ለዛም በተዘጋጀው #የonline ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ከአሁኑ እንዘጋጅ። ሌሎች ዘመድ ወዳጆ…
Signed Hilal Yimer
16 Jun 2021, 19:33 UTC≈2,290 viewsread 9 August 2026 የአላህን ቤት በተባበረ ክንድ እንግዛ
አሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላህ ወበረካቱህ
እኛ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጂ ተማሪዎች ከአስራ ምናምን አመት በላይ የምንጠቀምበት መስጂድ የግለሰብ ይዞታ መሆኑ ይታወቃል ። በመሆኑም የቤቱ ባለቤት በአሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ ሊሸጡት እንዴሆነ ባቀረቡልን መሰረት ገባየ ላይ ካለው ዋጋ በመቀነስ እኛው አስቀርተን እንድንጠቀምበት ሁለት ሚሊዬን ብር(2,000,000) ብለውን ለመግዛት ተስማምተን የመጀመሪያ ውል ለመፈፀም ሶስት መቶ ሽህ ( 300,000) በመክፈል የግዥ ውል ፈፅመናል ። የተቀረውን አንድ ነጥብ ሰባት ሚሊዬን ብር (1,700,000) ከሶስት እስከ ስድስት ወር እንዲያልቅ በሚል በዚህም ውል ላይ ተቀምጧል።…
Signed Hilal Yimer
8 May 2021, 07:12 UTC377 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @HawassaUniversityMuslimStudentsFile
🌹🌹🌹🌹
ደርስ አስራ ሁለት
Signed Hilal Yimer
8 May 2021, 07:12 UTC345 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @HawassaUniversityMuslimStudentsFile
🌹🌹🌹🌹
ደርስ አስራ አንድ
Signed Hilal Yimer
8 May 2021, 00:52 UTC379 viewsread 9 August 2026 File
🌹🌹🌹🌹
ደርስ አስር
Signed Hilal Yimer
5 May 2021, 10:25 UTC379 viewsread 9 August 2026 File
ደርስ ዘጠኝ
🌹🌹🌹🌹
ከ76 ወደ 27 MB የተቀነሠ ከዚህ በታች አይወርድም
Signed Hilal Yimer
2 May 2021, 01:17 UTC331 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @HawassaUniversityMuslimStudentsFile
File, posted without a caption
Signed Hilal Yimer
2 May 2021, 01:17 UTC317 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @HawassaUniversityMuslimStudentsFile
ሰባተኛ
2。1 MB
Signed Hilal Yimer
2 May 2021, 01:17 UTC300 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @HawassaUniversityMuslimStudents
🌹ውድ ተከታታዮች፡ ቅደም ተከተሉ በፊደል የተፃፈው ሲሆን ከወረደ በሗላ ይስተካከልላችሗል፡
ስለተከፋፈለ ብዙ ና 30 ደቂቃ የቀረቡ ናቸው
ከአሁን በሗላ የሚለቀቁት በአነስተኛ MB ስለሆነ ይከታተሉ👇
Signed Hilal Yimer
2 May 2021, 00:45 UTC307 viewsread 9 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed Hilal Yimer
2 May 2021, 00:45 UTC303 viewsread 9 August 2026 File
ደርስ አራት👆
🌹🌹🌹🌹
Signed Hilal Yimer
2 May 2021, 00:45 UTC299 viewsread 9 August 2026 File
ደርስ ሶስት👆
🌹🌹🌹🌹
Signed Hilal Yimer
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Hawassareferalstudentjemea. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.