" መጅሊሱ ብቸኛ የሰራዉ ልማት ቢኖር ስሪዲዎችን በመደርደር ህዝብን መሸወድ ብቻ ነዉ " {{ በሚዛን ትንታኔ ይጠብቁን }} Follow Like Share Subscriber ሚዛን ሚዲያ Mizan Media Social Media Platforms https://youtu.be/lhkbY-CJbCY?si=D4fNjQBUppXBB3Rs

Channel
ነጃሺ ኢስላማዊ ማህበር ሀዋሳ
@Hawassa_Muslim_wetatoch_Mahber
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
135subscribers
+1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001243165264 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Hawassa_Muslim_wetatoch_Mahber |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 September 2026 |
| Measurements held | 7 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 14 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Hawassa_Muslim_wetatoch_Mahber |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Sept 2026, 07:17 | 135 | +1 |
| 29 Aug 2026, 18:44 | 134 | +1 |
| 22 Aug 2026, 12:45 | 133 | -1 |
| 14 Aug 2026, 15:17 | 134 | +1 |
| 9 Aug 2026, 00:30 | 133 | no change |
| 7 Aug 2026, 18:20 | 133 | -1 |
| 7 Aug 2026, 00:03 | 134 | first reading |
Engagement
9 posts held, back to 12 February 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 9 posts for this entry, the most recent from 5 March 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
"መጅሊሱ አሳዛኝ ሁነት ዉስጥ እያለፈ ነዉ ምክክር ይፈልጋል " አምባሳደር ኡስታዝ ሀሰን ታጁ https://youtu.be/4OULk8mgDDo?si=iN-W5T67atR-S9QF
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የአህለሱና ወልጀማአ በመጅሊሱ ላዥ የቅሬታ አቅራቢ በዛሬዉ እለት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ አወጣ ሚዛን ዜና (19/06/2017 ዓ.ል)የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የአህለሱና ወልጀማአ በመጅሊሱ ላዥ የቅሬታ አቅራቢ በዛሬዉ እለት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል ። የሀገር አቀፍ ግብረሀይሉ በመጅሊሱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን በተለይም መጅሊሱ የስልጣን ግዜዉ ማብቃቱን ተከትሎ ነፃና ገለልተኛ ተአማኒ አሳታፊ የምርጫ እንዲደረግ ፍላጎቱ እንደሆነ ገልጿል ። ይህም በሙስሊሙ ላይ መጅሊሱ ላለፉት አመታት የሰራቸዉ በደሎች ሊክስ ይችላል ብለዉ እንደሚያምኑ ገልፀዋል ። ይሁንጂ የመጅሊሱ የምርጫ አካሄድ ግልፀኝነት የጎደለባቸዉ ህዝበሙስሊሙ አሳ…
ሚዛን ዜና => የዳአዋ ጀማአዉ በመጅሊሱ እንዳይንቀሳቀስ መደረጉ ተሰማ => መጅሊሱ የተንታዉ ግድያ ለማዳፈን እየሰራ ነዉ ተባለ => ሸኽ መሀመድ ረሻድ መፅሐፍ ተመረቀ => ቢላሉል ሀበሺ ሙዚየም በአዲስ መልክ ታድሶ ተከፈተ => የመሬት መንቀጥቀጥ => እስራኤል የፍልስጤም እስረኞች አለቅም አለች ሌሎችም ይዘናል Follow Like Share በማድረግ የሚዛን ቤተሰብ ይሁኑ ዩቲዩብ ሊንክ https://youtu.be/jIhjXn02OdA?si=2ED5stANM2WiOY2U
ሚዛን ዜና 1 አሳዛኝ በተንታ ሙስሊሞች በመዉሊድ ምግብ ተመርዘዉ መሞታቸዉ 2 የአ/አበባ ሙስሊሞች በመጅሊሱ መማረራቸዉ በደብዳቤ ገለፁ 3 የናይል ተፋሰስ ጉባኤ ተካሄደ ሌሎችም ይዘናል 👇👇👇 https://youtu.be/msJWgtIxUrU?si=WI0wWz3kbHH8oKYM
ሰበር ዜና መጅሊሱ ከህግና ስርአት ዉጪ የፀጥታ አካላትን በማዘዝ አማሮናል ሲሉ የአዲስ አበባ ሙስሊሞች አቤቱታቸዉ በደብዳቤ ገለፁ በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር ዉስጥ በሚገኙ በሁሉም ክፍለ ከተማ የሚገኙ ሙስሊሞች የመጅሊስ መዋቅር ከህግና ስርአት ዉጪ የፀጥታ አካላት በማዘዝ በህዝብና መንግስት መካከል አለመተማመን ማስፈኑ ማህበረቡ እያማረረ መሆኑ በዛሬዉ እለት ለሁሉም የክፍለ ከተማ ማዋቅሮች የህግ ጥሰቱን በደብዳቤ ቅሬታቸዉ ማስገባታቸዉ ሚዛን ከምንጮቹ ሰምቷል ። ደብዳቤዎቹ በመጅሊሱ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሚደረገው የመብት ጥሰት ተመሣሣይ በመሆኑ በደል ከደረሰባቸዉ ተቋማት ዉጪ ያለዉ ጥሰት ይዘቱ አንዳይነት መሆኑንም ገልፀዉልናል ። መረጃዉ ሼር በማ…
በአሊ መስጂድ የመግደል ሙከራ የተደረገበት ወጣት ሰኢድን ዛሬ በነበረዉ የርድቤት ቀጠሮ ላይ ሲቪል የለበሱ ፖሊሶች እንዳስፈራሩት ከመጅሊሱ ጋር የሚገናኙ ደህንነቶች በአዲስ ከተማ አሊ መስጂድ በስለት ተወግቶ የመግደል ሙከራ የተደረገበት ወጣት ሰኢድን ዛሬ ልደታ ፍርድቤት ላይ በወረዳ 12 የሚንቀሳቀሱ የደህንነት አባላት ፍርድ ቤት ላይ ማስፈራሪያና ዛቻ እንደተደረገበት ለማወቅ ተችሏል ። ወጣቱን ያስፈራሩት ደህንነቶች ሰኢድን ወግተዉ ከፎቅ የወረወሩት አካላት የተከሰሱበት ክስ እንዲያቆም መሆኑ የሚዛን ምንጮች ገልጸዋል ። ለዚህ ደግሞም ሰኢድን ያስፈራሩት የፀጥታ አካላት ከመጅሊሱ እየተነጋገሩ ተልእኮ እየተሰጣቸዉ መሆኑ የተመለከቱ የአይንማኞች ለሚዛን ገልፀዋል…
ሚዛን ዜና =>ለመጅሊሱ ምርጫ ተዘጋጅተናል =>ሁጃጁ እየተመዘበረ ነዉ =>ነጃሺን የሰለቀጠዉ መጅሊስ =>ሀማስ እስረኞችን ለቀቀ ሌሎችም ይዘናል ማስታወሻ 👇 የሚዛን ሚዲያ የፌስቡክ ፔጅ በሪፖርት ስለታገደ በቴሌግራም የሚለቀቁ መረጃዎች ተደራሽ ያደረጉ ዘንድ እንጠይቃለን ። ሚዛን ሚዲያን Follow Like Share Subscribe በማድረግ ይወዳጁ ለሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ ። እዉነተኛ የአህለሱና ድምፅ !! https://youtu.be/fZjekwcLbrs?si=Nsa2mWKX0PZpag0W
የላፍቶ ቢላል መድረሳ መጅሊሱ በሾማቸዉ አካላት ልቀቁ መባሉ ተከትሎ ወደ ፌደራል መጅሊስ ማቅናታቸዉ ምንጮች ገለፁ በአዲስ አበባ የላፍቶ ቢላል መድረሳ አዲስ አበባ መጅሊስ በሾማቸዉ አካላት መድረሳ ልቀቁ መባሉ ተከትሎ ወደ ፌደራል መጅሊስ ማቅናታቸዉ የሚዛን ምንጮች ገለፁ ። በሀጂ ሱልጣን አማን የሚመራዉ የአዲስ አበባ መጅሊስ በከተማዋ በቱያዩ አካባቢዎች በሚገኙ መስጂዶች ከህዝብ እዉቅና ዉጪ ህዝብን ባላማከለ መልኩ የወረዳ መጅሊስ የመስጂድ ኮሚቴ ኢማም ሙአዚን ቀይራለሁ በሚል ሙስሊሙ የፀብና የረብሻ ግዜያት እያሳለፈ ይገኛል ። ከነዚህ በሀጂሱልጣን አማን የሚመራዉ መጅሊስ ሰለባ ከሆኑ መስጂዶች አንዱ ላፍቶ ቢላል መስጂድ ነዉ ብለዋል ምንጫችን እንገለፃቸዉ ከ…
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @Hawassa_Muslim_wetatoch_Mahber. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ነጃሺ ኢስላማዊ ማህበር ሀዋሳ” (@Hawassa_Muslim_wetatoch_Mahber), 135 subscribers as measured 6 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Hawassa_Muslim_wetatoch_Mahber.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.