የበፊቷ ሔዋን የአዳም ግራ ጎን ዛሬ የሁሉም ናት ማስፈራሪያዋ ነው በትዳር መወሰን በገላዋ አዘዘ ወንድ ሾመ ራሱን የወንድ ደረቱ በእሷ ጡት ሆነና የወንድ ደረቅ እግር በእሷ ቅርፅ ያዘና ታስጎመጅ ጀመር ከፍ ብላ በዝና ያደላ ይመስላል ፈጣሪ ለእሷ ፍቅር ሰጪ አድርጓታል ታማኝም በነፍሷ በንዋይ መታለል ሥጋዋ ቢደክምም በምንዝር ጌጥ ናፍቆት ልቧ ቢታወርም ንጹሕ ፍቅር ካየች ዓይኗን አትጨፍንም ገላ አፈር ነው ብላ ለራሷ ነግራለች አልጋዋን ሰታትራ ኑ ግቡ ትላለች እዛው ቦታ ስቃ እዛው ታለቅሳለች ለከበደችው ወንድ ወዲያውም ታንሳለች እሱም ደግሶላት ነበርና ቀድሞ ሽው ብሎ ይሄዳል እንቅልፏን ተጠቅሞ እንደነቃች ቶሎ በእጇ ስትፈልገው በዓይኗ ዞር ብላ ስትመለከተው ለእንባ…

Channel
ጲያ ግጥም ✏️
@Hanipiagetem
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
99subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002012711809 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Hanipiagetem |
| Description | የተለያዩ ግጥሞች በፅሁፍና , በድምፅ አጫጭር ታሪኮች ለሀሳብ አስተያየት👉 @Hanipia |
| Created | Between 1 November 2023 and 31 May 2024— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 9 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/Hanipiagetem |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 11:02 | 99 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:27 | 99 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 21 June 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 February 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 8
- Videos
- 1
- Links
- 1
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Reaction mix
40 reactions across 19 posts, in 8 distinct kinds. The most used accounts for 25.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 10 | 25.0% | |
| 🥰 | 10 | 25.0% | |
| 😁 | 6 | 15.0% | |
| 👍 | 5 | 12.5% | |
| 👏 | 4 | 10.0% | |
| 😢 | 3 | 7.50% | |
| 😍 | 1 | 2.50% | |
| 🙏 | 1 | 2.50% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 40reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 21 June 2024 to 21 February 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ሰው ቆይቶ የለም ወይ፤ ውሉ ከተፈታ፣ ቋጠሮው ከላላ፣ ቆይቶ የለም ወይ፤ ዋንጫው ከጎደለ ዋንጫው ከተሞላ፣ ሲጀምረው አፈር፣ ሲጨርሰው ሸክላ። (አፈር ነህና...) ✍ ገ/ክርስቶስ ኃ/ሥላሴ ምንጭ፦ መቀናጆ ከተሰኘ የግጥም መድብል የተወሰደ።
❤1
እንኳን እንዳንቺ አልሆንኩ ስቄ ሰው አልሸወድኩ ስቄ ሰው አልገደልኩ በፈገግታ ቅስም አልሰበርኩ እልህ ቢጤ ቢኖርብሽ መቼ ያርፋል ነጩ ጥርስሽ ምስክር ነኝ ሺ ጊዜ ቀልቤን ለመስረቅሽ አንዴ የተገለጠ አንዴ የተሰጠ ሳይገባሽ ያልሆነ እንደ ንግሥት ቀሚስ ምርጫሽ ልብስ ሰፊን ያስጨከነ አንቺ ማለት የቆሎ ሚጥሚጣ ማኅበር የደረሰባት ሴት ቁጣ በርበሬ አልቀነጥስም ባይ ሰርገኛ ሲመጣ የዚህን ያህል ብስጭትሽ ቢገን እጅ የማትሰጭ ደቁሶሽ እንኳን ሀዘን ሁሉን መተው በደስታ ሰላም ማሰስ ያለ ፌሽታ በእርጋታ ዝም ብሎ በቀስታ መንፈላሰስ በተለየ የራስ ኮታ መንደላቀቅ ያለ ይሉኝታ እንዲህ ካለው መውሰድ ፋታ በብዙ ሰፍቶ ርቀቴ አንቺን ላላይ ከማለቴ መንገድ ብዬ በቀየስኩት ካለሽ አ…
🥰1
ባለ ሙያ የእጅ ስራ ሙሉ እመቤት በስሟ እንጂ በቁንጅና የማይጠሯት በቃ አለቀላት እድሜዋ ሳይሄድ ነው ልትጃጅ ይሻላት ነበር ቀላ ብላ በመልክ ውበት ባትፈጅ ሁሉ ሀገርሽ ናት ነይ ሲሏት ከተፍ የጥብስ ሽንኩርት የከተፏት ገርደፍ ገርደፍ የወንድ አመል ክፉ የእቅዱ ስፋት ቆንጆ የተባለችን በሕልሙ ስሏት ፉንጋዋን ነው ያየው ሲነጋ ጠዋት እሷም ሳትፈለግ በእሱ ልቡና ስትስቅ አደረች አብራ ስትዝናና ፀሀይ ወገግ ብላ ማለዳ ተያዩ የእሷ መልክ ጥቁር የእሱ ነበር ቀዩ በዛ ሻካራ እጁ በጥፊ ሲያጮላት ቀይ አለመሆኗ ነበር የጠቀማት እንባዋ ቀደማት ዓይኗ አሞጨሞጨ ቁጣውና ፍቅሯ በአንድ ጊዜ ተጋጨ ሴት እንደመሆኗ ባትሰጥም መልክ ችሎታው ግን አላት ወንድ ስትማርክ ብቸኝነቱና ለ…
😁1
የሰሞኑ ብርድ የውርጩ ነገር አይመከትም ያለአንቺ ከንፈር ያርበተብታል ፈሪ ያሰኛል እንደ ጀግና ጦር ድባቅ ይመታል እንደእኔ በርዶሽ ከሆነ ልምጣ ችግርን ያየ አይወድምና ሌላው ሲቀጣ እየተናበብን ሌላው ይቃናል አንዱም በሌላው ደግም ይተካል ሚስቴ ተብለሽ የለ ስለዚህ ፍቀጂ አትችይምና በገላሽ ልትፈርጂ። ✍ አየሁ ነኝ @ayehu_melkam
😁2
ሂጂ እንኳን አንቺ ሀምሌና ነሃሴም ሄደዋል ቻው ብለው ለከርሞ ቀጥረው ኮብልለዋል ለፀሃይዋ ቦታ ለቀው ይፈካሉ በጊዜያቸው የአንቺስ ከፋ ለምኑኝ አልሽ ፍቅር እንጂ ምን ሰጠሁሽ ጠብቂ ፈጣሪ ይከፍለኛል እኔ ያልኩትን ስጠኝ እያልኩ ባስገድደውም እሱ ያውቃልና ያስፈልገኝን የፈለኩት ስላልሆነ አላማርም ቻው ደህና ሁኚ ሌላ ፍቅር ሌላ ገላ ከአንቺ ቀጣይ ካለው ኬላ እጓዛለሁ ወደፊት ያለፈ ነገርን ለመርሳት እጣደፋለሁ ያለ ሀሳብ ከአንቺ ቀጥሎ ያለውን ለመሳብ ሴት በሞላበት ዓለም ብዬ እሷንም ሳልለማመጥ ሌላኛዋንም ከጅዬ ጥያት ስሄድ ፈጥኜ ዱካ አልጥልም እንደ ትላንቱ ለእኔ ይሻለኛል ከፊቷ ፍትፍቱ ሞኝ አፍቃሪ ተብዬ ራሴን ከምጎዳ በልቼ ብሄድ ይሻለኛል ያፈራውን ጓዳ የእሷ …
👍1
...ሊገለኝ ነው ህይወት ሳታከትም የእንባዬ ጠብታ ትመጣ ከሆነ የታመምኩኝ ለታ አይህ እንደሆነ ለደቂቃ ላፍታ ናፍቆት ሊገለኝ ነው ታምሜያለው በቃ By @Hanipia @getem @getem @getem
🥰1
...ቃሌን ውበት እረጋፊ አላቂና አብቂ ስስትን ማልሻ አፍቃሪህ ናፍቂ ገደብ የማላውቀው እኔ ያንተ ጠባቂ አርጅተን እስክንሔድ በሽበት ተከበን ቃሌን አላጥፈውም አፈቅራለው አንተን BY @Hanipia @getem @getem @Hanipiagetem
❤1🥰1
ተወጋግተናል በጭካኔ ደም ወጥቶቷል ጎኔ እሷም ቆስላለች የማይድን ሕመም በልቧ አቅፋለች እኔ የሰጠኋት ነው ይሔ ሁሉ እድሏ ጠማማው ሁሌ እያስባላት አኩኩሉ የተደበቃትን ሩቅ አይታ ምንም ሳታገኝ ስትመለስ ፈርታ እንዳለ ስሞ ይስቃል እሷን ዳግም አቦሰም አስጥሎ እዛው ልቧ ስር ይተኛል ምስኪኗ ታድያ ትጥላለች አቦ ብላ መቼ በቃት ከእጇ የበላ ጣቷን የሳመው እሱ አልነበረ የሚቆጥርላት ማስጠንቂያ አንድ ሁለት ሶ ስ ት ይሔ ሁሉ ወዳጅ ነኝ የሚላት ስሞ የሚስቅባት። 😭😭😭 ✍ አየሁ ነኝ @ayehu_melkam
😢1
ገፅ ለገፅ ተያይተን ትንሽ አውርተን እኔም አንቺም ተወሻሽተን ግምባሬ ላይ አውቀሽብኝ ግባርሽ ላይ አይቼብሽ አሳበቀብህ ብለሽኝ ወዲያው አውቀሽብኝ እኔም ነቅቼብሽ ወዲያው ተሳስቀን መጥፎም ጥሩም እንበለው ያለብንን አመል አውቀነው እየኖርን ሳለ መሀላችን አንድ ነገር ጎደለ ያየን ሁሉ የሚከጅል ልብ ይዘን እንዴት የፊቱ ይታየን ከራስ አልፎ ሌላ የሚወድ ስስ ልብ ይዘን ወዴት እንሂድ ይሕንንስ እንወቀውና አብረን እንሁን እየወሰለትን እዛም እዚም እያልን እንኑር አውቀነው መተማመን ብለው ይሕንንም እንለፈው። ✍ አየሁ ነኝ @ayehu_melkam
❤2
ሀሳቤን ሰርቀሻል ልኬን አጉድለሻል ያየሁትን ሁሉ ማየት አብዝተሻል አንቺ የዋልሽበት እኔ ባልገኝም ያደርሽበት ቦታ አብሬሽ ባላድርም ቢያንስ ምንጣፍ ላንጥፍልሽ አገልጋይሽ ልሁን የዘላለም ሹምሽ ፍቀጅልኝና ዘወትር ልጋራ ደስታና ሀዘንሽን ጎዶሎ ብንባል ቢሰበር ቅስማችን ይሔ ቀላል ነገር አይጉደል ሁልጊዜ የፍቅር ፅዋችን ተማምነን እንዝለቅ እስከመጨረሻ ልብ አፍቃሪ ሲሆን አያስመኝም ዋሻ እንመንን በፍቅር ጠብ በማይል ሀቅ በሽሮ ፍትፍትሽ ልዋጥ ቶሎ ብዬ የሌለኝን ምራቅ ገና ስራ ውዬ ደክሞኝ ከመምጣቴ ተኛ እንጂ እንተኛ እንዳትይ በሞቴ በፍቅር የመነኑ ታሪክ ያነሳቸው የአብርሃም የሳራ ትዳር የሰጣቸው ለነፍስ ነበረ ትዳር መሻታቸው ኖረው ኖረው በስተርጅና ሸሽቶ ከአካላቸ…
🥰2❤1
የተፈጥሮ ነገር የሚጣል መች አለው ጥርሴ ጠሞ ራሱ ሳቅ ሳቅ ነው የሚለው የያኝ ሁሉ ሲያፌዝ ሲል ቢጥለው ነቅሎ ተሰማኝ አሁንም ሳቅ ሳቅ አለኝ ቶሎ ድርድሩ ጥርሳቸው ቢመስል በረዶ ፈገግታ እምቢ አላቸው የእኔ ሳቅ ተለምዶ እናንት ንቅሴዎች ድዳችሁ ጠቋራ ተፈጥሮዬን እዩ አልተበራረዘም እንደ እናንተ ስራ ምን መልክ ቢኖር የማይጣል ገላ ካልተጠቀሙበት መች ያረካል ቁላ እንደ ሰማይ ኮከብ እንደ በራሪ ወፍ እንደ አበደ ውሻ ሁሉን እንደሚለክፍ በሞቀበት መሄድ እንደሆነ አመሏ የወንድ ልብ መግዛት እንደሆነ የግሏ እንዲህ ካሰበችው አለ የሚባል ውበት አሳዩኝ ከአካሏ የምን ቀደም ቀደም ተረቴን መልሱ በዚህ አይነትማ ትሉንም ይሆናል አፌን ዳቦ አብሱ አልሰማንም አላየንም ተመስ…
👏3
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Hanipiagetem. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@Hanipiagetem named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 6 posts, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጲያ ግጥም ✏️” (@Hanipiagetem), 99 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Hanipiagetem.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.