1 Feb 2026, 20:36 UTC634 viewsread 9 August 2026 Photo
🔘ነገ ማታ ኒስፈ ሽዕባን ነው
====================
የ15 ኛዋ የሻዕባን ለሊት ላይ ( ነገ ከመግሪብ ጀምሮ)
3 ግዜ ሱረቱል ያሲን ይቀራል
1ኛው - ረጅም እድሜ ከአፍያና ከኸይር እንዲሰጠን በሚል ኒያ ነይተን
2ኛው - ከበላዕና ከሙሲባ አላህ እንዲጠብቀን በሚል ኒያ ነይተን
3ኛው - የልብ ሀብት፤ከሰው መብቃቃትና ሁስነል ኻቲማ እንዲሰጠን በሚል ኒያ ነይተን
ቀርተን ከጨረስን በኃላ ከስር 👇 የተላከውን ዱዐ በመተናነስና በእርግጠኝነት እናድርግ።
አረብኛ ማንበብ የማንችል የሚችለው ሲያደርግ አሚን እንበል..ካላገኘ ደሞ በሚችለው ቋንቋ አላህን መማፀን ነው..
እጃችንን አንስተን በባዶ አይመልሰንም ከሪም የሆነ ጌታ ነው
Signed Mü kerem
1 Feb 2026, 19:14 UTC283 viewsread 9 August 2026 Photo
የሙታህ ጦርነት ግምታዊ ምስል፣ የሙስሊሞች ሰራዊት ቁጥር ከሮማውያን ጦር ቁጥር ጋር ሲወዳደር የሚያሳይ ነው።
3 ሺህ ከ 200 ሺህ
Signed Mü kerem
6 Dec 2023, 19:37 UTC≈1,700 viewsread 9 August 2026 Photo
ለግፉኣን ፈለስጢኖች ምንም ማድረግ አልችልም አትበል። ቢያንስ እነዚህን ምርቶች እየተጠቀምክ ለጨካኞች ቢላዋ አታቀብል። ከግፈኞች ጋር ተቆራረጥ!
Signed Mü kerem
25 Oct 2023, 16:12 UTC≈1,760 viewsread 9 August 2026 Video
A child has his first meal after being rescued from under the rubble of his family home that was bombed by an air strike in Gaza. 2.10.22
طفل يتناول وجبته الاولى بعد انقاذه من ركام منزله المدمر في غزة
Signed Mü kerem
18 Oct 2023, 06:53 UTC≈1,440 viewsread 9 August 2026 Photo
😭
Signed Mü kerem
12 Oct 2023, 16:04 UTC≈1,170 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Mü kerem
30 Sept 2023, 19:09 UTC≈1,070 viewsread 9 August 2026 Aselamualeykum ya gemea ▬▬▬▬▬▬ঊ ঈ▬▬▬▬▬▬
ቱ ነቢያት ስም ከነ አመጣጡ እና ሀገራቸውን ስንቶቻችን ነን የምናውቀው
ካነበባችሁ በኋላ ለሌሎች ማስተላለፍ አትርሱ
~ አደም(ዐለይሂ ሰላም)፡- ይህ ስም በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ በ9 ሱራዎች በ25 አንቀጾች ውስጥ 25 ጊዜ ተጠቅሷል፡፡
~ኢድሪስ(ዐለይሂ ሰላም)፡- ይህ ስም በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ በ2 ሱራዎች በ2 አንቀጾች ውስጥ 2 ጊዜ ተጠቅሷል፡፡
~ኑሕ(ዐለይሂ ሰላም)፡- ይህ ስም በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ በ30 ሱራዎች በ50 አንቀጾች ውስጥ 50 ጊዜ ተጠቅሷል፡፡
~ኢብራሒም(ዐለይሂ ሰላም)፡- ይህ ስም በቅዱስ ቁርኣን ውስጥ በ25 ሱራዎች በ63 አንቀጾች ውስጥ 69 ጊዜ ተጠቅሷል፡፡
~ ሉጥ(ዐለይሂ ሰላ…
Signed Mü kerem
17 Jun 2023, 19:58 UTC790 viewsread 9 August 2026 #ምርጦቹ_ቀናት
#ዙልሒጃ
#አብረን_እናኽትም
የፊታችን ሰኞ ይጀምራል፤ ለቀጣይ አንድ ሳምንት ከሁለት ቀናት ቁርኣንን የመጨረስ ዕቅድ ላለው ሰው (ራሴን ጨምሮ) አንድ ማስታወሻ ላኖርላችሁ ወደድሁ። በዚሁም መሠረት ከሰኞ ጀምሮ በየዕለቱ እነዚህን ቅደም ተከተሎች ጠብቀን ካነበብን በአላህ ፈቃድ ቁርኣንን አንብበን መጨረስ እንችላለን።
ሰኞ ፦ ከአልፋቲሓ ምዕራፍ እስከ አልዒምራን መጨረሻ
ማክሰኞ ፦ ከአልኒሳእ እስከ ማኢዳ መጨረሻ
እሮብ ፦ ከአልአንዓም እስከ አልተውባህ መጨረሻ
ሐሙስ፦ ከአልዩኑስ እስከ አልኢስራእ መጨረሻ
አርብ፦ ከአልካህፍ እስከ ኑር ምዕራፍ መጨረሻ
ቅዳሜ፦ ከአልፉርቃን እስከ አልፋጢር መጨረሻ
እሁድ ፦ ከአልያሲን እስከ አልሐዲድ መጨረሻ
ሰኞ፦ ከአ…
Signed Mü kerem
2 Jun 2023, 21:43 UTC631 viewsread 9 August 2026 Photo
ወንድማችን አንዋር ከአራት ቀን በፊት እንዲህ ብሎ ነበር "ለመስጅዲ በመሞቴ እንዳታዝኑ ምኞቴ ሸሂዲ ሆኖ መሞት ነው።"ብሎ ነበር እናም ዛሬ ሸሂዲ ከሆኑት መካከል አንዱ ሆነ።
አላህ ይቀበለው!
Signed Mü kerem
2 Jun 2023, 21:41 UTC834 viewsread 9 August 2026 ልጄ ሰግዶ ይመጣል ብላ ጀናዛ ለተቀበለች
እናት አላህ ሰብሩን ይስጣት ።
Signed Mü kerem
26 Apr 2023, 18:26 UTC895 viewsread 9 August 2026 ◼️አስር ብስራቶች ፈጅር ሶላትን በጀማዓ ለሰገደ ሰው ።
እነዚህ ብስራቶችን አንብቦ የፈጅር ሶላት የሚያመልጠው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም❗
▪ ብስራት ①
👉🏼 ለቂያም ለት ሙሉ ብርሃን
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
{ በጨለማ ወደ መስጂዶች የሚሄዱትን ለቂያም ለት ሙሉ ብርሃን እንደሚኖራቸው አበስራቸው። }
▪ብስራት ②
👉🏼 የፈጅር ሁለት ሱና ሶላቶች ከአዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ይበልጣሉ።
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
{ የፈጅር ሁለት ሱና ሶላቶች ከአዱንያና በውስጧ ካለው ነገር ይበልጣሉ። }
▪ብስራት ③
👉🏼 ወደ መስጊድ በሚራመደው ልክ ምንዳ ይፃፍለታል።
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
{ ከቤቱ ወደ መስጂድ የወጣ ሰው… በሚራመደው እያንዳንዷ እርምጃ …
Signed Mü kerem Everythin g
13 Apr 2023, 12:12 UTC453 viewsread 9 August 2026 የረመዳን መገባደድን መመኘት፣
ከከባባድ ወንጀሎች ይቆጠራል!!!
#ኢብኑ ሐጀር(ረ.ዐ)
Signed Mü kerem Everythin g
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Habesha_Muslims. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.